uz
Feedback
✨ሊላህ ኢስላማዊ ዳዕዋ✨

✨ሊላህ ኢስላማዊ ዳዕዋ✨

Kanalga Telegram’da o‘tish

{የተመረጡ ኢስላማዊ እና አለማዊ የሆኑ ትምህርቶችን በመልቀቅ ኡማውን እናሳውቃለን ፣ እናስታውሳለን!!!}

Ko'proq ko'rsatish
1 630
Obunachilar
-224 soatlar
-87 kunlar
-530 kunlar
Postlar arxiv
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②③③]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②③②]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②③①]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②③∅]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑨]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑧]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑦]👌 #ቁርኣን

እስከዛሬ ድረስ ብዙ ኸይር ስራ ለመስራት ስናቅድ ሁልጊዜ ካሰብነው በላይ ነበር ገቢ የምናደርገው... ዛሬ ግን ግማሹን እንኳን ገቢ አላረግንም💔 በቀጣይ እስኪ በሰፊው ተዘጋጅተን እንምጣ ቁርዓን ሲሆን ነፍሲያችን ያዝ ስለምታረገን ማሸነፍ አለብን💪 ቀሪ 50 ባለ 30 ጁዝ እና 100 ኑራኒያህ (30000 ብር) ይቀረናል። አላህ ይውደዳችሁ ✍ibro ነበርኩኝ

50 ቁርዓን ደርሰናል በዱዓ እንዝጋው🥰 ​ዛሬ ማታ ላወጣችሁት እያንዳንዷ ሳንቲም አላህ በገንዘባችሁ፣ በጤናችሁ፣ በቤተሰባችሁ እና በህይወታችሁ ላይ ታላቅ በረካን ያውርድባችሁ😍 ​ይህንን የለገሳችሁትን ቁርአን ተማሪዎቹ በቀሩት እና በሸመደዱት ቁጥር አላህ ለእናንተም፣ ለወላጆቻችሁም፣ ለቤተሰቦቻችሁም ቀጣይነት ያለው የሶደቀቱል ጃሪያህ ምንዳ ያድርግላችሁ🥰 አላህ ካሰባችሁት በላይ ይስጣችሁ፤ በዱንያም በአኼራም ችግራችሁን ያቃልልላችሁ፤ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሙላላችሁ! 🤲 ​መስጠት ፈልጋችሁ ነገር ግን አቅም ላጣችሁ🫶 ​አላህ በያላችሁበት በረካውን ያብዛላችሁ! ​መስጠት እያማራችሁ ነገር ግን ባላችሁ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት መለገስ ላልቻላችሁ በሙሉ አላህ መልካሙን ኒያችሁንና የልብ መሻታችሁን አይቶ እንደሰጠ ሰው ሙሉ አጅሩን ይጻፍላችሁ😊 ​አላህ በረዛቃችሁ ላይ ሰፊ በር ይክፈትላችሁ፤ በሚቀጥለው ፕሮግራም ደግሞ እናንተ ራሳችሁ እጃችሁን ዘርግታችሁ የምትሰጡበትን ሰፊ ሲሳይና ሀብት አላህ ይስጣችሁ🤲 ዛሬ ማታ በገንዘብ፣ በዱአ፣ በሀሳብ እንዲሁም ሼር በማድረግ ከጎናችን የነበራችሁ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን🥹🙌 አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር

6 ቁርዓን ይቀረናል 50 ለመሙላት❤️

🏆ዙር 5 : (የመጨረሻው ዙር) ምንም ያህል የብር መጠን አይወሰንም! ​አሁን ፕሮግራማችንን ልንዘጋ ነው! ይህ ዙር ማንም ሰው ይህ እድል እንዳያመልጠው የተዘጋጀ ነው። ​አካውንታችሁ ላይ ያለችውን 20 ብር፣ 30 ብር፣ 50 ብር... የቻላችሁትን ያህል አሁኑኑ ላኩ! ትንሿ መልካም ስራ ከአላህ ዘንድ ትልቅ አጅር አላት። ንግድ ባንክ: 1000674610312 አሪሳላህ በጎ አድራጎት ማህበር ብር እንደላካችሁ screenshot ይላኩልን🫶 ደረሰኝ ለመላክ @arisalah_admin

ተበርቼ ሰላም🏃‍♂‍➡️😅 @strong_iman

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑥]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑤]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②④]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②③]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②②]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②①]👌 #ቁርኣን

የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②∅]👌 #ቁርኣን

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②①⑨]👌 #ቁርኣን