ሀዋሳ ድለላ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ቤት, ቦታ, ኮንዶምኒየም ህንፃ መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ በ 0912731776 (0928888821) ይደውሉልን:: or @jcommission ላይ መልዕክት ይላኩልን:: ትክክለኛ #ገዢን ከትክክለኛ #ሻጭ ጋር እናገናኘለን!!
Ko'proq ko'rsatish2 858
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-730 kunlar
Postlar arxiv
2 857
🏠 #ለሽያጭ_የቀረበ_ቤትና_ቦታ — @ሀዋሳ
📍 አድራሻ፦ ባልወልድ ቤተክርስቲያን አካባቢ
📐 ስፋት፦ 180 ካሬ ሜትር
✨ ለኑሮ ተመራጭ እና ፀጥታ የሰፈነበት ሰፈር
💰 መሸጫ ዋጋ፦ 4,300,000 ብር
📌 በአካባቢው ካለው የቤት ፍላጎት አንጻር ለኢንቨስትመንትም ቢሆን አዋጭ ነው።
⚠️ ትክክለኛ ገዢዎች ብቻ እንዲደውሉ በትህትና እንጠይቃለን።
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🏠 ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
⛰#ቦታ፡ ደቡብ እዝ ኮንዶሚኒየም
⛰#ስፋት : 47ካሬ ባለ አንድ መኝታ
⛰#ሴራሚክ እና ጅብሰም ስራ ያለቀለት
⛰#አራተኛ(G+4)ወለል ላይ የሚገኝ
💰#ጠቅላላ ዋጋ: 2.4ሚሊየን ብር
💰#1.2ሚለየን ባንክ አለበት1.2ሚሊየን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል
⛰#ወራዊ ክፍያ 9,000ብር ነው
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🏠#የሚሸጥ አፓርታማ
📍#አድራሻ ቡና ቅምሻ
⛰#ጂ+2(ሁለተኛው ወለል ላይ)
⛰#ባለ ሶስት መኝታ
⛰#ካሬ 110
⛰#ፊኒሽንጉ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
💰#መሸጫ ዋጋው 4,200,000
⛰#ድርድር የለውም"!!
⛰#ኮምሽን️2️⃣%
📞 ለበለጠ መረጃ
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🌐 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🏠ለሚሸጥ የቀረበ ቦታ 🏠
👉ቦታ-ሀዋሳ 05 አድቬንቲስት ቆጪው አካባቢ
👉ሰፋት: 372ካሬ
👉ጥግ ላይ ባለ 4 ክፍል ብሎኬት ቤት ያለው
👉ምንም አይነት ሊዝ የለውም
👉ባለ ሁለቱ ኮብል መንግድ ላይ የሚገኝ
👉የፈለጉትን ቤት ወይም ገስት ሀውስ ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉ዋጋ 8.5ሚሊየን
⚠️ትክክለኛ ገዢዎች ብቻ እንዲደውሉ በትህትና እንጠይቃለን።
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🌐የሚሸጥ መኖሪያ ቤት ሀዋሳ
🌐#አድራሻ ብሌን ጀርባ
🌐#አራት ክፍል ሰርቪስ ያለው
🌐#ሙሉ ብሎኬት የሆነ
🌐#ካሬ 154
🌐#መሸጫ ዋጋው 4,100,000
🌐#ባንክ 1,800,000
🌐#ካሽ 2,300,000
🌐#የባንኩ ወራዊ ክፍያ 13,500
🌐#ባንኩ ለ3 አመት የሚከፈል
🌐#ካሹ ድርድር የለውም"!!
🌐#ኮምሽን️2️⃣%
⚠️ትክክለኛ ገዢዎች ብቻ እንዲደውሉ በትህትና እንጠይቃለን።
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🌐የሚሸጥ ኮንደሚኒየም@ሀዋሳ
🌐#አድራሻ መምቦ
🌐#ጂ+2(ሁለተኛው ወለል ላይ)
🌐#ባለ አንድ መኝታ
🌐#ካሬ 42
🌐#ፊኒሽንጉ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
🌐#መሸጫ ዋጋው 2,300,000
🌐#ውስን ድርድር አለው"!!
🌐#ኮምሽን️2️⃣%
⚠️ ትክክለኛ ገዢዎች ብቻ እንዲደውሉ በትህትና እንጠይቃለን።
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🏠 ለሽያጭ የቀረበ ቦታ
📍ቦታ፡ሃዋሳ ኢንዱስትሪ ባርክ 1ኛ ሜዳ ሳይደርስ አገንሳ
👉252ካሬ
👉ሰፈሩ እየለማ ያለ ሲሆን
👉ጥሩ ተደርጎ የተሰራ ሰርቪስ ቤት ያለው
👉በወር 10,000 ብር ገቢ ያለው
👉ለትርፍ የሚሆን
👉የጠዋት ፀሀይ የሚያይ
💰ዋጋ 3,800,000 ብር
(ምንም ድርድር የለውም)
⚠️ ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ⚠️
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🌐 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
2 857
🏡 #ቦታ ሽያጭ – @ሀዋሳ
📍 አድራሻ: አላሙራ ሰፈር
📏 የመሬት ስፋት: 300 ካ.ሜ በካርታ
📏 መሬት ላይ 400 ካሬ
⚡️አንግል ላይ ለሁለት የሚካፈል
📄 ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው
💰 መሸጫ ዋጋ: 7,400,000 ብር
🪡 ውስን ድርድር: አለው
📞 ሙሉ መረጃ ለማግኘት:
+251916089131
+251912731776
🔗 Telegram Channel: @hawassadelela
2 857
#የሚሸጥ መኖሪያ ቤት – @ሀዋሳ
📍 አድራሻ: ሞኖፖል ሳይደርስ
📐 ስፋት: 150 ካሬ ሜትር
🛏 ባለ 2 መኝታ
🏗 L shape በአዳማ ያለቀ
✨ ፊኒሽንግ: በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
💰 የመሸጫ ዋጋ: 5,000,000 ብር
ተ🏦 የባንክ ሁኔታ:
የቀረ የባንክ ዕዳ: 2,500,000 ብር
ካሽ የሚፈለገው: 2,500,000 ብር
ወርሃዊ የባንክ ክፍያ: 20,000 ብር
የባንክ ክፍያ ዘመን:10 ዓመት ብቻ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ:
☎️ +251 916 089 131
☎️ +251 912 731 776
🔗 Telegram Channel:
👉 https://t.me/hawassadelela�
2 857
🏢 #የአፓርታማ ማህበር አባልነት_ሽያጭ — @ሀዋሳ
📌ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለቤት ባለቤትነት የሚያስችል!
📍 አድራሻ፦ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጀርባ
🏘 የቤት ዓይነት፦ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ
📐 የቦታ ስፋት፦ 75 ካሬ ሜትር
👥 ማህበር፦ 32 አባላት ያሉት ህጋዊ ማህበር
✨ የአሁኑ ደረጃ (Status)፦
✅ የግንባታ ፈቃድ የወጣለት
✅ ሁሉንም ህጋዊ ሂደቶች ያለፈ
✅ ግንባታ ለመጀመር የባንክ ብድር በመጠባበቅ ላይ ያለ
▪️ እስካሁን የተቆጠበ፦ 500,000 ብር (ወለድን ጨምሮ)
▪️ የባንክ ብድር፦ ቀሪው 75% የግንባታ ወጪ ,በሲዳማ ባንክ በ20 ዓመት ብድር የሚሸፈን
✨ ልዩ ዕድል፦ 25% ቅድመ ክፍያውን (445,778 ብር) ቀድመው ያጠናቀቁ ስለሆነ፣ በቀጥታ ግንባታውን ማስቀጠል ይቻላል።
💰 የሽያጭ ዋጋ ዝርዝር፦
▪️ ለባለቤቱ (Cash)፦ 600,000 ብር
▪️ ለባንክ (Loan)፦ 500,000 ብር (ባለቤቱ እስካሁን የተጠቀመበት የባንክ እዳ)
💵 ጠቅላላ ዋጋ፦ 1,100,000 ብር
🏗 ቀሪ ክፍያ፦ ቀሪው የቤት ግንባታ ወጪ በሲዳማ ባንክ በ20 ዓመት ብድር የሚሸፈን።
📞 አሁኑኑ ደውለው የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ፦
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ለተጨማሪ መረጃዎች፦ 👉 @hawassadelela
2 857
🏠 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት — @ሀዋሳ
📍 አድራሻ፦ አሊቶ (2ኛ መታጠፊያ)
📐 የመሬት ስፋት፦ 200 ካሬ ሜትር
🏚 ለጊዜው የሚያኖር ፈራሽ ቤት ያለው
💰 መሸጫ ዋጋ፦ 4,000,000 ብር
🤝 ውስን ድርድር አለው
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🌐 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 @hawassadelela
2 857
🚫 ምዝገባው ተጠናቋል (Applications Closed) ለቪዲዮ ኤዲተር እና ኮንቴንት ክሬተር የስራ መደብ ላመለከታችሁ በሙሉ እናመሰግናለን። የደረሱንን ማመልከቻዎች አይተን ተገቢውን ምላሽ በቅርቡ የምንሰጥ ይሆናል። ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን! ጄ-ታቦር ብሮከር (J-Tabor Broker) @hawassadelela
2 857
🏡 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት — @ሀዋሳ
📍 አድራሻ፦ አላሞራ
📐የመሬት ስፋት፦ 140 ካሬ ሜትር
📌 አቀማመጥ፦ አንግል (ኮርነር) ላይ የሚገኝ
🛣 ከአስፓልት በጣም ቅርብ
🏚 በአሁኑ ሰዓት የሚያኖር ፈራሽ ቤት ያለው
💰 ዋጋ፦ 3,900,000 ብር (ድርድር አለው)
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
🏠 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 @hawassadelela
2 857
አማራጭ መረጃዎችን በግልጽ ለይቶ በማስቀመጥ ለንባብ ምቹ ያደርገዋል።
🏢 #የሚሸጥ_ኮንዶሚኒየም — @ሀዋሳ
📍 አድራሻ፦ ወልደአማኑኤል (ሳይት 3)
🛏 ዓይነት፦ ባለ 2 መኝታ
📐 ስፋት፦ 57 ካሬ ሜትር
💰 ዋጋ፦ 2,400,000 ብር
🤝 ድርድር፦ አለው
📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
☎️ +251916089131
☎️ +251912731776
ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
👉 @hawassadelela
2 857
🚀 የስራ ማስታወቂያ - ጄ-ታቦር ብሮከር (J-Tabor Broker) @hawassadelela
ድርጅታችን ማራኪ ቪዲዮዎችን የሚቀርፅ፣ የሚያቀናብር እና የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን የሚያሳድግ ንቁ ባለሙያ (Cameraman & Content Creator) መቅጠር ይፈልጋል።
ዋና ዋና ተግባራት፦
✅ ለቤቶች እና ለቦታዎች ማራኪ የቪዲዮ ጉብኝቶችን (Property Tours) መቅረፅ እና ማቀናበር።
✅ ለሪል እስቴት ገበያ የሚሆኑ አዳዲስ የፈጠራ የቪዲዮ ሃሳቦችን ማመንጨት።
✅ የድርጅቱን የሶሻል ሚዲያ ገጾች በዝግጅት መምራት።
መስፈርቶች፦
✨ በቪዲዮ ኤዲቲንግ (CapCut, Premiere Pro ወዘተ) ላይ በቂ እውቀት ያለው/ላት።
✨ ጥራት ያለው ቪዲዮ መቅረፅ የሚችል/ምትችል (High-quality Cinematography)።
✨ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ (TikTok/Telegram/IG) ልምድ ያለው/ላት።
✨ ስራዎችን በወቅቱ አጠናቆ የሚያስረክብ/የምታስረክብ።
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም
ለማመልከት በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይፃፍሉን፦
📩 @jcommission
2 857
Q10. አዲስ መተግበሪያ ቢመጣ ዋናው ምርጫዎ የሚያደርገው ምኑ ነው? / What would make you use a new transport app the most? ⭐
2 857
Q8. ከቤት ውጭ የኢንተርኔት አጠቃቀምዎምን ይመስላል? /how do you use your Mobile data outside ? 🌐
2 857
Q7. ባጃጅ ወደ ያሉበት መጥራት ቢፈልጉ: የቱ ይቀልዎታል? / if you want order a bajaj How would you PREFER to do it? 📞
2 857
Q6. የትራንስፖርት መጥሪያ አፓችን ተጠቅመው ያቃሉ (እንደ Yango, RIDE ያሉትን) / Have you used ride-hailing apps (like Yango, RIDE) before?
