ch
Feedback
ሀዋሳ ድለላ

ሀዋሳ ድለላ

前往频道在 Telegram

ቤት, ቦታ, ኮንዶምኒየም ህንፃ መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ በ 0912731776 (0928888821) ይደውሉልን:: or @jcommission ላይ መልዕክት ይላኩልን:: ትክክለኛ #ገዢን ከትክክለኛ #ሻጭ ጋር እናገናኘለን!!

显示更多
2 866
订阅者
无数据24 小时
+17
-530
帖子存档
🏠 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት — @ሀዋሳ 📍 አድራሻ፦ አሊቶ (2ኛ መታጠፊያ) 📐 የመሬት ስፋት፦ 200 ካሬ ሜትር 🏚 ለጊዜው የሚያኖር ፈራሽ ቤት ያለው 💰 መሸጫ ዋጋ፦ 4,000,000 ብር 🤝 ውስን ድርድር አለው 📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦ ☎️ +251916089131 ☎️ +251912731776 🌐 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela

🚫 ምዝገባው ተጠናቋል (Applications Closed) ለቪዲዮ ኤዲተር እና ኮንቴንት ክሬተር የስራ መደብ ላመለከታችሁ በሙሉ እናመሰግናለን። የደረሱንን ማመልከቻዎች አይተን ተገቢውን ምላሽ በቅርቡ የምንሰጥ ይሆናል። ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን! ጄ-ታቦር ብሮከር (J-Tabor Broker) @hawassadelela

🏡 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት — @ሀዋሳ 📍 አድራሻ፦ አላሞራ 📐የመሬት ስፋት፦ 140 ካሬ ሜትር 📌 አቀማመጥ፦ አንግል (ኮርነር) ላይ የሚገኝ 🛣 ከአስፓልት በጣም ቅርብ 🏚 በአሁኑ ሰዓት የሚያኖር ፈራሽ ቤት ያለው 💰 ዋጋ፦ 3,900,000 ብር (ድርድር አለው) 📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦ ☎️ +251916089131 ☎️ +251912731776 🏠 ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 @hawassadelela

አማራጭ መረጃዎችን በግልጽ ለይቶ በማስቀመጥ ለንባብ ምቹ ያደርገዋል። ‎ ‎🏢 #የሚሸጥ_ኮንዶሚኒየም — @ሀዋሳ ‎ ‎📍 አድራሻ፦ ወልደአማኑኤል (ሳይት 3) ‎🛏 ዓይነት፦ ባለ 2 መኝታ ‎📐 ስፋት፦ 57 ካሬ ሜትር ‎💰 ዋጋ፦ 2,400,000 ብር ‎🤝 ድርድር፦ አለው ‎ ‎📞 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦ ‎☎️ +251916089131 ‎☎️ +251912731776 ‎ ‎ለተጨማሪ አማራጮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ ‎👉 @hawassadelela

‎🚀 የስራ ማስታወቂያ - ጄ-ታቦር ብሮከር (J-Tabor Broker) @hawassadelela ‎ ‎ድርጅታችን ማራኪ ቪዲዮዎችን የሚቀርፅ፣ የሚያቀናብር እና የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን የሚያሳድግ ንቁ ባለሙያ (Cameraman & Content Creator) መቅጠር ይፈልጋል። ‎ ‎ዋና ዋና ተግባራት፦ ‎✅ ለቤቶች እና ለቦታዎች ማራኪ የቪዲዮ ጉብኝቶችን (Property Tours) መቅረፅ እና ማቀናበር። ‎✅ ለሪል እስቴት ገበያ የሚሆኑ አዳዲስ የፈጠራ የቪዲዮ ሃሳቦችን ማመንጨት። ‎✅ የድርጅቱን የሶሻል ሚዲያ ገጾች በዝግጅት መምራት። ‎ ‎መስፈርቶች፦ ‎✨ በቪዲዮ ኤዲቲንግ (CapCut, Premiere Pro ወዘተ) ላይ በቂ እውቀት ያለው/ላት። ‎✨ ጥራት ያለው ቪዲዮ መቅረፅ የሚችል/ምትችል (High-quality Cinematography)። ‎✨ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ (TikTok/Telegram/IG) ልምድ ያለው/ላት። ‎✨ ስራዎችን በወቅቱ አጠናቆ የሚያስረክብ/የምታስረክብ። ‎ ‎📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ መጋቢት 21/2018 ዓ.ም ‎ ‎ለማመልከት ‎በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይፃፍሉን፦ ‎📩 @jcommission

Q10. አዲስ መተግበሪያ ቢመጣ ዋናው ምርጫዎ የሚያደርገው ምኑ ነው? / What would make you use a new transport app the most? ⭐
Anonymous voting

የትራንስፓርት ሂሳብ በምን መክል ይመርጣሉ? / How do you prefer to pay for transport? 💳
Anonymous voting

Q8. ከቤት ውጭ የኢንተርኔት አጠቃቀምዎምን ይመስላል? /how do you use your Mobile data outside ? 🌐
Anonymous voting

Q7. ባጃጅ ወደ ያሉበት መጥራት ቢፈልጉ: የቱ ይቀልዎታል? / if you want order a bajaj How would you PREFER to do it? 📞
Anonymous voting

Q6. የትራንስፖርት መጥሪያ አፓችን ተጠቅመው ያቃሉ (እንደ Yango, RIDE ያሉትን) / Have you used ride-hailing apps (like Yango, RIDE) before?
Anonymous voting

Q5.በስራ መውጫ ሰአት ትራንስፖርት ለማግኘት ስንት ደቂቃ ይፈጅበታል? /How long do you wait for transport during rush hour?
Anonymous voting

Q4. ለአንድ ኮንትራት ባጃጅ በአማካይ ስንት ይከፍላሉ? / How much do you usually pay for "Contract Bajaj" trip? 💵
Anonymous voting

ትራንስፓርት ሲጠቀሙ ዋናው ችግር ምንድነው? / What is the biggest problem? 😤
Anonymous voting

Q2. በብዛት የሚጠቀሙት የትራንስፖርት አይነት? / How do you usually move around? 🚖
Anonymous voting

Question: Q1. የት ከተማ ነው የሚኖሩት? / Which city do you live in? 📍
Anonymous voting

ጤና ይስጥልኝ የ @hawassadelela ቤተሰቦች! የከተማችንን የትራንስፖርት አገልግሎት ለማሻሻል የሚረዳ አጭር ጥናት ነው። የእርስዎ ተሳትፎ ትልቅ ትርጉም አለው! እባክዎ ከታች ባሉት 10 ጥያቄዎች ላይ ምርጫዎን በመጫን ይሳተፉ።

Ayiidde Cambalaalla! እንኳን ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! https://t.me/hawassadelela

🏠 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት – @ሀዋሳ 📍 አድራሻ: ዲያስፖራ 🛣 ከአስፓልት: ብዙ ያልገባ (ቀርቦ የሚገኝ) 📐 የመሬት ስፋት: 200 ካሬ 🏡 የቤቱ አይነት: L-Shape ያለቀለት መኖሪያ ቤት 💰 መሸጫ ዋጋ: 7,300,000 ብር 🤝 ድርድር: አለው 📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ: ☎️ +251 916 089 131 ☎️ +251 912 731 776 🔗 Telegram Channel: 👉 @hawassadelela

🏢 #የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም – @ሀዋሳ 📍 አድራሻ: ሜምቦ 🏗 ወለል: G+1 🛏 ባለ 1 መኝታ 📐 ስፋት: 42 ካሬ ሜትር 💰 መሸጫ ዋጋ: 2,300,000 ብር 📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: ☎️ +251 916 089 131 ☎️ +251 912 731 776 🔗 Telegram Channel: 👉 @hawassadelela

🏠 #የሚሸጥ መኖሪያ ቤት – @ሀዋሳ 📍 አድራሻ: ከነዓን አከባቢ 📐 የመሬት ስፋት: 200 ካሬ ✨ የሚያኖር old አሞራ ክንፍ ቤት ያለው ✒️#አሪፍ አቋም ላይ ያለ ▪️ሰርቪስ ቤቶች አሉት 💰 መሸጫ ዋጋ: 7,400,000 ብር 🤝 ድርድር አለው 📞 ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ይደውሉ: ➡️ +251 916 089 131 ➡️ +251 912 731 776 🔗 Telegram Channel: @hawassadelela