cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Alpha Home Heath care service

ብቃት ባላቸው ነርሶች የታገዘ የቤት ለቤት የማስታመም አገልግሎት ለ24 ሰአት እንሰጣለን። እንዲሁም የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት ባሉበት መተን እንሰጣለን ። ለበለጠ መረጃ -0919389196 -0919966723

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
187
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from የኛ ጤና
8 የስኳር በሽታ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች https://get.et/27988J103
Hammasini ko'rsatish...
8 የስኳር በሽታ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች

  8 Major Symptoms of Diabetes

*Please Share*! 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 Be sure to wear a mask, because the new COVID-Omicron variant coronavirus is different, deadly and not easy to detect correctly:- The symptoms of the new COVID-Omicron virus are as follows:- 1. No cough. 2. No fever. There will only be :- 3. Joint pain. 4. Headache. 5. Pain in the neck. 6. Upper body back pain. 7. Pneumonia. 8. Under normal circumstances, no appetite Of course, the toxicity of COVID-Omicron is 5 times higher than that of the Delta variant, and the mortality rate is also higher than that of Delta. It takes less time for the disease to progress to extreme severity, and sometimes there are no obvious symptoms. Let us be more careful! This virus strain will not be deposited in the nasopharynx area. It directly affects the lungs, that is, the "window", and the duration is relatively short. Several patients who had been diagnosed with Covid Omicron were eventually diagnosed as having no fever and no pain, but mild chest pneumonia was found on X-rays. The result of nasal swab test for COVID-Omicron is usually negative, and the number of false negative cases of nasopharyngeal test is increasing. This means that the virus will spread in the community and directly infect the lungs, leading to viral pneumonia and then causing acute respiratory pressure. This explains why Covid-Omicron has become highly harmful, the virus is highly virulent, and the fatal rate is high. Please be careful, avoid crowded places, keep a distance of 1.5m even in open places, wear a double-layer mask, wear suitable masks, and wash your hands frequently when everyone has no symptoms (coughing or sneezing) Time). This Covid Omicron *"WAVE"* is more deadly than the first wave of Covid-19. So we must be very careful and take *all kinds of measures to strengthen the prevention of coronavirus*. Be also a communicator who is highly vigilant with your friends and family. Don't leave this information to yourself, share it with other relatives and friends as much as possible, especially with your family and friends. 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
Hammasini ko'rsatish...
e, the
Hammasini ko'rsatish...
ማስታወቂያ የሕጻናት የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና ለሚፈልጉ በሙሉ! ሕክምናው የሚመለከታችው፡- እድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች ለሆኑ ብቻ፤ ከዚህ ቀደም በየትኛውም የጤና ተቋም የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና እንደሚያስፈልጋቸው የተነገራቸው እና በየትኛውም የጤና ተቋም ወረፋ በመጠበቅ ላይ የሚገኙ ሕክምናውን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ለምዝገባ፡- 976 ይደውሉ፡፡ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል t.me/SPMMC
Hammasini ko'rsatish...
ለአንቺ በእርግዝናሽ ወቅት ማወቅ ያለብሽ ሰባት ነገሮች።(የሐኪምሽ ምክር) 1. በ እርግዝናሽ ወቅት በቂ የሆነ የፅንስ ክትትል አድርጊ። ማርገዝሽን ካወቅሽበት ቀን ጀምሮ ተገቢውን የእርግዝና ክትትል ማድረግ ይኖርብሻል ። በክትትል ወቅትም አስፈላጊ የሆኑ የደም የሽንት የአልትራሳውንድ ምርመራ ማድረግ ይጠበቅብሻል:: 2. አይረን እና ፎሊክ አሲድ መውሰድ አለብሽ ። ምክንያቱም ፎሊክ አሲድ በበቂ ከወሰድሽ የቀይ ደም ህዋስ እንዲመረት እና የደም ማነስ እንዳይከሰትብሽ ያደረጋል። ፎሊክ አሲድ በበቂ ከወሰድሽ ሕፃኑ ላይ የ ነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) እንዳይከሰት ይከላከላል ። ፎሊክ አሲድን የሚይዙ ምግቦች ፡- ብርቱካን ፣ ወይን ፣ ፓፓያ ጎመን ፣ሩዝ ፣ ባቄላ ፣ ስኳር ድንች ፣ እንቁላል ፣ ዳቦ ፎሊክ አሲድን ከነዚህ ውስጥ ማግኝት እንችላለን ፡፡ 3. የደም አይነትሽን ማወቅ ይጠቅምሻል ።የ የሚጠቅምሽም ባንቺ እና በ ልጅሽ የደም አለመመሳስል ምክንያት ፅንሱ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት እንዳይደርስ እንድትከላከይ ይረዳሻል :: በተለይ ያንቺ የደም አይነት ኔጌቲቭ የሚባለው ከሆነ ለምሳሌ A negative, B negative, AB negative ወይም O negative ከሆነ የሾተላይ መከላከያ ወይም አንታይ ዲ (Anti - D) የሚባለውን መድሃኒት እርግዝናው ከታወቀ በ 7 ተኛ ወር ላይ እና ከወሊድ በኋላ በ 72 ሰአት ወሰጥ መውሰድ ይኖርብሻል። 4. ለህመም ማስታገሻ ተብለው የሚወሰዱ መድሀኒቶችን ያለ ሀኪም ትእዛዝ አትውሰጂ። በተለይ በመጀመሪያዎቹ 16 ሳምንታት የእርግዝና ወቅት የህፃኑ ዋና ዋና የሚባሉ የሰውነት ክፍሎች የሚፈጠርበት ግዜ ስለሆነ ፅንሱ ላይ ጉዳት ያደርሳያደርሳል 5. በእርግዝና ግዜ የአተኛኘትሽን አስተካክይ። በእርግዝና ወቅት መተኛት ያለብሽ በግራ ጎንሽ መሆን አለበት። በግራ ጎንሽ ስትተኚ ወደ ፅንሱ የሚሄደውን ምግብ እና የደም ዝውውርን እንዲጨምር ያደርጋል:: በጀርባሽ የምትተኚ ከሆነ ግን በተቃራኒው ወደ ልጅሽ የሚሄደው ምግብ እና የደም ዝውውር ሊቀንስ ይችላል። 6. ምግብሽን ሳታበስይ አትመገቢ! በእርግዝና የሚከለከሉ ምግቦች ብዙም የሉም ። እንደውም ጤናማ ከሆኑ(ማለትም የበሰሉ እና በንፅህና የተዘጋጁ) ከሁሉም የምግብ አይነት እናት እንድትመገብ ይመከራል ። ጣፋጭ እና የ ታሽጉ ምግቦችን አታዘውትሪ። 7. በ እርግዝና ወቅት በቂ እና ጤናማ የሆነ ኪሎ መጨመር ይኖርብሻል። ከእርግዝና በፊት ከምትመገቢው ምግብ ተጨማሪ ምግብ ያስፈልግሻል። ------ ዶር ፋሲል መንበረ የሕጻናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
Hammasini ko'rsatish...
🥕 Choosing Healthy Meals 1. Drink plenty of liquids 🍷 With age, you may lose some of your sense of thirst. Drink water often. Low-fat or fat-free milk or 100% juice also helps you stay hydrated. Limit beverages that have lots of added sugars or salt. Learn which liquids are healthier choices. 2. Make eating a social event 👩‍👩‍👦‍👦 Meals are more enjoyable when you eat with others. Invite a friend to join you or take part in a potluck at least twice a week. A senior center or place of worship may offer meals that are shared with others. There are many ways to make mealtimes pleasing. 3. Plan @health y meals 🥗 Find trusted nutrition information from ChooseMyPlate.gov and the National Institute on Aging. Get advice on what to eat, how much to eat, and which foods to choose, all based on the Dietary Guidelines for Americans. Find sensible, flexible ways to choose and prepare tasty meals so you can eat foods you need. 4. Know how much to eat 🏋 Learn to recognize how much to eat so you can control portion size. When eating out, pack part of your meal to eat later. One restaurant dish might be enough for two meals or more. 5. Vary your vegetables 🧄🥕🥦🍆 Include a variety of different colored, flavored, and textured vegetables. Most vegetables are a low-calorie source of nutrients. Vegetables are also a good source of fiber. 6. Eat for your teeth and gums 😬🦷 any people find that their teeth and gums change as they age. People with dental problems sometimes find it hard to chew fruits, vegetables, or meats. Don’t miss out on needed nutrients! Eating softer foods can help. Try cooked or canned foods like unsweetened fruit, low-sodium soups, or canned tuna. 7. Use herbs and spices 🌿 Foods may seem to lose their flavor as you age. If favorite dishes taste different, it may not be the cook! Maybe your sense of smell, sense of taste, or both have changed. Medicines may also change how foods taste. Add flavor to your meals with herbs and spices. 8. Keep food safe 🛡 Don’t take a chance with your health. A food-related illness can be life threatening for an older person. Throw out food that might not be safe. Avoid certain foods that are always risky for an older person, such as unpasteurized dairy foods. Other foods can be harmful to you when they are raw or undercooked, such as eggs, sprouts, fish, shellfish, meat, or poultry. 9. Read the Nutrition Facts label 🥫 Make the right choices when buying food. Pay attention to important nutrients to know as well as calories, fats, sodium, and the rest of the Nutrition Facts label. Ask your doctor if there are ingredients and nutrients you might need to limit or to increase. 10. Ask your doctor about vitamins or supplements 💊 Food is the best way to get nutrients you need. Should you take vitamins or other pills or powders with herbs and minerals? These are called dietary supplements. Your doctor will know if you need them. More may not be better. Some can interfere with your medicines or affect your medical conditions.
Hammasini ko'rsatish...
#አለርጂክ ምንድነው ?፨፨፨ አለርጂ የሰውነት የመከላከያ ስርአት ከሰውነት ወጪ ባእድ ለሆኑ ነገሮች የሚሰጠው ምላሽ ነው።እነዚህ ባእድ ነገሮችም(Allergens) በተፈጥሮ ጉዳት የማያደርሱ ሲሆኑ አንዳንድ የምግብ ዓይነቶች፣ ለማዳ እንሰሳት ፣የአበባ ፖለንና ፍግ የመሳሰሉ ሊሆኑ ይችላሉ ። የሰውነት የመከላከያ ስርአት ሚናው ሰውነትን ሊጎዱ የሚችሉ ባእድ ነገሮችን መዋጋት ነው። ይህን የሚያደርግው ጎጂን ከማይጎዳ ነገር በመለየት ነው። አለርጂ ያለበት ሰው ግን የማይጎዳን ባእድ ነገር እንደ ጎጂ አድርጎ በመተርጎም ምላሽ ይሰጣል።በዚህ ባልተገባ ምላሽም አለርጂ ያለበት ሰው ይታመማል ። #የአይን የአለርጂ ምልክቶች ፨፨፨ *የአፍንጫ መዘጋት ኮንጀስሽን *ውሃ አይነት ፈሳሽ ከአፍንጫ መውጣት *የአይን ማበጥና ማሳከክ *ማስነጠስ *የቆዳ ሽፍታና ማሳከክ *የጉሮሮ ህመም #አለርጂን የሚቀሰቅሱ ነገሮች ፨፨፨ *የቤት እንሰሳት፣በረሮ፣ጉንዳን ፣ፋንዲያ *መድኃኒት፦ በተለይ ፔንሲሊንና ሰልፋ መድኃኒቶች *ምግቦች ፦ወተት ፣ለውዝ አሳ የመሳሳሉ *በነፍሳት መነደፍ ፥ ንብ፣ተርብ ፣ቢንቢ *የአበባ ብናኝ *ግላቭና ኮንዶም ውስጥ ያሉ ኬሚካሎች እነዚህን ነገሮች አውቆ ራስን መከላከል አስፈላጊ ሲሆን ከታመሙ በኋላ ግን የህክምና አማራጮች አሉ። #የህክምና አማራጮች *አንቲሂስታሚን መድሀኒቶች፦ ዳይፌነሃይድራሚን፣ሲትሪዚንሎራቲዲን *ስቴሮይድ የተባሉ የተለያዩ መድኃኒቶች *ኢሚኖቴራፒ *ኢፒኔፍሪን *ሌሎችም አለርጂ አንዳንድ ጊዜ የትንፋሽ ማጠር፣ ሾክ ውስጥ መግባት ፣ራስ መሳትን በማስከተል ለህይወት አስጊ ደረጃ ሊደርስ ይችላል ። ይህ በሚከሰትበት ጊዜ ፈጥኖ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል።
Hammasini ko'rsatish...
✍️ #የኩላሊት #ህመም #ግንዛቤ 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ ⏩ #መንስኤዎች 🔹 የስኳር ህመም 🔹ከፍተኛ የደም ግፊት – 🔹ሽንት መቋጠር 🔹 ሌላ የኩላሊት በሽታ 🔹 በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር 🔹አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪን እና አይቡ ፕሮፊን የመሳሰሉ መድሃኒቶች 🔹 ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት ⏩ #ምልክቶች 🔹ብዙ ጊዜ ህመሙ አሳሳቢ ደረጃ እስኪደርስ እንደታመምን ላናውቅ እንችላለን። 🔹የደም ማነስ 🔹ደም የተቀላቀለበት ሽንት 🔹 የጠቆረ ሽንት 🔹 ንቁ አለመሆን 🔹 የሽንት መጠን መቀነስ 🔹 የእግር፣ የእጅ እና የቁርጭምጭሚት ማበጥ 🔹 የድካም ስሜት 🔹 የደም ግፊት 🔹 እንቅልፍ እጦት 🔹የቆዳ ማከክ 🔹 የምግብ ፍላጎት መጥፋት 🔹ወንዶች ላይ የብልት መነሳት ችግር 🔹 በሌሊት ቶሎ ቶሎ ለሽንት መመላለስ 🔹 የትንፋሽ እጥረት 🔹ሽንት ላይ ፕሮቲን መገኘት 🔹 በፍጥነት የሚቀያየር የሰውነት ክብደት 🔹ራስ ምታት ⏩ #የኩላሊት #በሽታ #ደረጃዎች 🔹 🔹 ጂኤፍአር ሬት(GFR rate) የኩላሊት ጤንነት የሚታወቅበት መለኪያ ነው። የጂኤፍአር መጠን የኩላሊታችንን ጤነንት ይናገራል። 🔹 #ደረጃ 1 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ጤነኛ ነው። ቢሆንም ግን የኩላሊት በሽታ እንዳለ ታውቋል። 🔹 #ደረጃ 2 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ90 ሚሊ ሊትር በታች ሲሆን ኩላሊታችን ውስጥ በሽታ እንዳለ ያሳውቃል፡፡ 🔹 #ደረጃ3 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ60 ሚሊ ሊትር በታች ነው። 🔹 #ደረጃ 4 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ30 ሚሊ ሊትር በታች ነው። 🔹 #ደረጃ 5 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ15 ሚሊ ሊትር በታች ነው። የኩላሊት ማቆም ያጋጥማል፡፡ ⏩ #አብዛኛው የኩላሊት በሽታ ታካሚ በሽታው ከስቴጅ 2 አያልፍበትም። ነገር ግን ህመሙ እንዳይባባስ ህክምና በማድረግ የኩላሊትን ጉዳት መከላከል ተገቢ ነው። ⏩ #ስኳር በሽታ ያላቸው ሰዎች ዓመታዊ ህክምና ማድረግ አለባቸው። ሽንታቸው ውስጥ ያለውን የፕሮቲን መጠን በመለካት ኩላሊታቸው አለመታመሙን ማረጋገጥ አለባቸው። ⏩ #ህክምና 🔹 🔹 የተለያዩ ህክምናዎች በሽታውን ለመቆጣጠር አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ከባድ ኩላሊት በሽታ ያላቸው ሰዎች ብዙ መድሃኒቶችን መውሰድ ይገባቸዋል። 🔹 የደም ማነስ ህክምና 🔹 የደም ግፊትን ማከም 🔹 ዳያሊሲስ 🔹 ኩላሊት ንቅለ-ተከላ 🔹 የአመጋገብ ለውጥ እባክዎ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ Alph Home Care service 0919389196 0919966723
Hammasini ko'rsatish...