uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Omo Bank Official

Omo Bank Official

Kanalga Telegram’da o‘tish

OMO Bank Official

Ko'proq ko'rsatish
3 044
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-430 kun
Postlar arxiv
ጁምዓ ሙባረክ!! ​ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ
ጁምዓ ሙባረክ!! ​ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ ደስታ ይዞልዎት ቀርቧል! ​ጁምዓ ሙባረክ! የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official

በቤትዎ፣ በስራ ቦታዎ እርሶ ባሉበት ቦታ ሁሉ — የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በኪስዎ ውስጥ አለ! የባንክ ሂሳብዎን ለመቆጣጠር፣ ገንዘብ ለመላክ ወይም ሂሳብ ለመክፈል በቴሌ ብር የገንዘብ ዝውውር
በቤትዎ፣ በስራ ቦታዎ  እርሶ ባሉበት ቦታ ሁሉ — የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በኪስዎ ውስጥ አለ! የባንክ ሂሳብዎን ለመቆጣጠር፣ ገንዘብ ለመላክ ወይም ሂሳብ ለመክፈል በቴሌ ብር የገንዘብ ዝውውር ለመፈጸም የባንክ ቅርንጫፎች ድረስ መሄድ ቀረ! የኦሞ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ሕይወትዎን ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የሚያደርጉ በርካታ አገልግሎቶችን ይዞ ቀርቧል:: የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ከPlay store በማውረድ እንዲሁም ያለ ኢንተርኔት *6818# ይጠቀሙ!! ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficialtiktok https://www. tiktok.com/@omobank.sc_official

ኦሞ ባንክ ከወኪል ባንኩ ባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ጋር ያለውን ዓለም አቀፍ የባንክ ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት አካሄደ፦ አዲስ አበባ | ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ልዑካን
+4
ኦሞ ባንክ ከወኪል ባንኩ ባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ጋር ያለውን ዓለም አቀፍ የባንክ ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት አካሄደ፦ አዲስ አበባ | ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ልዑካን ቡድን በኦሞ ባንክ ያደረገው የክብርና የወዳጅነት ጉብኝት በሁለቱ ባንኮች መካከል ያለውን የትብብር መንፈስ የበለጠ ለማጠናከር እንዲሁም በዓለም አቀፍ የንግድና የፋይናንስ አገልግሎቶች ዙሪያ ያሉ የጋራ ዕድሎችን ለመዳሰስ ዕድል ፈጥሯል። የኦሞ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ በባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሶፎክሊስ አርጋይሮ (Sophocles Argyrou) የተመራውን የልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው አወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት አቶ ብሩክ ዋለልኝ ልዑካን ቡድኑ ላደረገው ጉብኝት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን በሁለቱ ባንኮች መካከል ያለው የወኪል ባንክ ግንኙነት ለኦሞ ባንክ ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸዋል። ኦሞ ባንክ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች  ሰፊ የአገልግሎት ተደራሽነትና ጠንካራ የደንበኞች መሠረት ያለው ባንክ በመሆኑ  ለዓለም አቀፍ የንግድ ትብብር ምቹ ዕድል እንደሚፈጥርም አብራርተዋል። የባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሶፎክሊስ አርጋይሮ በበኩላቸው ኦሞ ባንክ በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የአገልግሎት ሽፋንና በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ያለውን የንግድ አቅም አድንቀዋል። በውይይቱ ማጠቃለያም ኦሞ ባንክ ከዓለም አቀፍ አጋር ባንኮች ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር ለደንበኞቹ ቀልጣፋና ተወዳዳሪ የባንክ አገልግሎት ለማቅረብ እንዲሁም ለሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ንግድ ዕድገት የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማበርከት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ኦሞ ባንክ  የሁላችንም ባንክ!

የነገዋ ባለሀብት ታታሪ ሴት ነሽ?​ እሷ ማለት ለቤቷ ምሶሶ፣ ለሀገሯ መሰረት ነች። ​ህልምሽ ትልቅ ነው… ንግድ መጀመር፣ ትምህርትሽን መቀጠል፣ ወይም የራስሽን የወደፊት ህይወት በራስሽ መተማመን ላይ
የነገዋ ባለሀብት ታታሪ ሴት ነሽ?​ እሷ ማለት ለቤቷ ምሶሶ፣ ለሀገሯ መሰረት ነች። ​ህልምሽ ትልቅ ነው… ንግድ መጀመር፣ ትምህርትሽን መቀጠል፣ ወይም የራስሽን የወደፊት ህይወት በራስሽ መተማመን ላይ መገንባት ትፈልጊያለሽ? ​በኦሞ ባንክ የቀረበው የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ የህልምሽ አጋር ነው! 👉 ዛሬውኑ በአቅራቢያሽ በሚገኝ የኦሞ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት የሴቶች ቁጠባ ሂሳብ ክፈቺ፤ የነገ ስኬትሽን አረጋግጪ! ​ ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!

መልካም የስራ ሳምንት! ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን! ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ
መልካም የስራ ሳምንት! ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን! ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official

መልካም የእረፍት,ቀን! በእረፍት ቀናትዎ ሁሉንም የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በአንድ ቦታ የያዘ ምቹ፥ፈጣን እና አስተማማኝ የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብዎን በቀላሉ ያ
መልካም የእረፍት,ቀን! በእረፍት ቀናትዎ ሁሉንም የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በአንድ ቦታ የያዘ  ምቹ፥ፈጣን እና አስተማማኝ የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብዎን በቀላሉ ያንቀሳቅሱ! አሁኑኑ   የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ  ከፕሌይ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ! Download the app today from the Play store ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial

ወደ 6422 ነፃ የጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! የጥሪ ማዕከል ሠራተኞቻችን ደንበኞቻችንን በአክብሮት ለማስተናገድ ሁልጊዜ ዝግጁ ናቸው። ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ስለ ባንካችን አገልግሎቶች መረጃ ማግ
ወደ 6422 ነፃ የጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ! የጥሪ ማዕከል ሠራተኞቻችን ደንበኞቻችንን በአክብሮት ለማስተናገድ ሁልጊዜ ዝግጁ ናቸው። ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ስለ ባንካችን አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት እንዲሁም ማንኛውንም ጥያቄ እና ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial

በፈጣን የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ — ሕይወት ቀለል ይላል! በያሉበት ሆነው፣ በሰከንዶች ውስጥ ወደ ቴሌብር የገንዘብ ዝውውር መፈጸም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የብዙዎች ምርጫ የሆነው የኦሞ ሞባይል ባንኪን
በፈጣን የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ — ሕይወት ቀለል ይላል! በያሉበት ሆነው፣ በሰከንዶች ውስጥ ወደ ቴሌብር የገንዘብ ዝውውር መፈጸም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የብዙዎች ምርጫ የሆነው የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ ከእርሶዎ ጋር ነው! ገንዘብ መላክ፣ መቀበል እና ክፍያ መፈጸም የበለጠ ቀላል እና ፈጣን ሆኗል። ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official

ጁምዓ ሙባረክ!! ​ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ
ጁምዓ ሙባረክ!! ​ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ ደስታ ይዞልዎት ቀርቧል! ​ጁምዓ ሙባረክ! የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official

የሀዘን መግለጫ፦ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤ የባንካችን ታርጫ ዲስትሪክት የማሪ ማንሳ ቅርንጫፍ የሥራ ባልደረባ በነበሩት በአቶ አበበ ሀደሮ ህልፈተ ህ
የሀዘን መግለጫ፦ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤ የባንካችን ታርጫ ዲስትሪክት የማሪ ማንሳ ቅርንጫፍ የሥራ ባልደረባ በነበሩት በአቶ አበበ ሀደሮ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!

ውድ ደንበኛችን! ከሐሰተኛ ጥሪዎች እና መልዕክቶች ይጠንቀቁ ! ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚላክልዎትን አሳሳች መልዕክት ትክክለኛ መሆኑን በማረጋገጥ፣ የይለፍ ቃልዎን ለሌላ ሶስተኛ
ውድ ደንበኛችን! ከሐሰተኛ ጥሪዎች እና መልዕክቶች ይጠንቀቁ ! ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚላክልዎትን አሳሳች መልዕክት ትክክለኛ መሆኑን በማረጋገጥ፣ የይለፍ ቃልዎን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ባለማጋራት እና ጠንካራ የይለፍ ቃል በመጠቀም ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ !! ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!!

photo content

የሀዘን መግለጫ፦ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤የቀድሞ የባንካችን የጂንካ ዲስትሪክት ሥራ-አስኪያጅ በነበሩት በአቶ ታሪኩ ተሾመ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን
የሀዘን መግለጫ፦ የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤የቀድሞ የባንካችን የጂንካ ዲስትሪክት ሥራ-አስኪያጅ በነበሩት በአቶ ታሪኩ ተሾመ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን። ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!

የታላቋ ሀገር መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እንኳን ደስ አሎት!! የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች፤ ክቡር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ
የታላቋ ሀገር መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እንኳን ደስ አሎት!! የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች፤ ክቡር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለጽን መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን! ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!

መልካም የስራ ሳምንት! ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን! ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ
መልካም የስራ ሳምንት! ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን! ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official

መልካም ዕለተ ሰንበት! ✨ ​ሰንበት የዕረፍት፣ የሰላምና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የመሰብሰቢያ ውብ ቀን ነው። ይህንን ውብ ቀን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ሲያሳልፉ፣ የፋይናንስ ሰላምና እፎይታዎን ደግሞ ለኦሞ
መልካም ዕለተ ሰንበት! ✨ ​ሰንበት የዕረፍት፣ የሰላምና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የመሰብሰቢያ ውብ ቀን ነው። ይህንን ውብ ቀን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ሲያሳልፉ፣ የፋይናንስ ሰላምና እፎይታዎን ደግሞ ለኦሞ ባንክ ይተው! ​በእረፍትዎ ቀን  በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችን በማንኛውም ቦታና ጊዜ ታማኝ አጋርዎ ነን። ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!! 🏦💚 ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ! Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ Telegram: https://t.me/omobankofficial Website: https://www.omobanksc.com YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official ​#ኦሞባንክ #OmoBank #መልካምሰንበት #ዕለተሰንበት #HappySunday

እንኳን ደስ አላችሁ! የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች፤ · ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣ · ዶ/ር መሳይ ኃይሉ – የሲ
+3
እንኳን ደስ አላችሁ!  የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች፤ ·  ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣ ·  ዶ/ር መሳይ ኃይሉ – የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ·  ዶ/ር ተስፋዬ ቢልጅጌ – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ·  አቶ ፍቅሬ አማን – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ​ሆናችሁ በመሾማችሁ የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለጽን፣ የሥራ ዘመናችሁ ፍሬያማና ስኬታማ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን! ​ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!

እንኳን ለ2019ዓ/ም የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም በዓል! ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!
እንኳን ለ2019ዓ/ም የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም በዓል! ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!