3 044
订阅者
无数据24 小时
-47 天
-430 天
帖子存档
3 044
ጁምዓ ሙባረክ!!
ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ ደስታ ይዞልዎት ቀርቧል!
ጁምዓ ሙባረክ!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
በቤትዎ፣ በስራ ቦታዎ እርሶ ባሉበት ቦታ ሁሉ — የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በኪስዎ ውስጥ አለ!
የባንክ ሂሳብዎን ለመቆጣጠር፣
ገንዘብ ለመላክ ወይም ሂሳብ ለመክፈል
በቴሌ ብር የገንዘብ ዝውውር ለመፈጸም የባንክ ቅርንጫፎች ድረስ መሄድ ቀረ! የኦሞ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ሕይወትዎን ቀልጣፋ፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የሚያደርጉ በርካታ አገልግሎቶችን ይዞ ቀርቧል::
የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ከPlay store በማውረድ እንዲሁም ያለ ኢንተርኔት *6818# ይጠቀሙ!!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficialtiktok https://www.
tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
+4
ኦሞ ባንክ ከወኪል ባንኩ ባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ጋር ያለውን ዓለም አቀፍ የባንክ ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት አካሄደ፦
አዲስ አበባ | ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም.
የባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ልዑካን ቡድን በኦሞ ባንክ ያደረገው የክብርና የወዳጅነት ጉብኝት በሁለቱ ባንኮች መካከል ያለውን የትብብር መንፈስ የበለጠ ለማጠናከር እንዲሁም በዓለም አቀፍ የንግድና የፋይናንስ አገልግሎቶች ዙሪያ ያሉ የጋራ ዕድሎችን ለመዳሰስ ዕድል ፈጥሯል።
የኦሞ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ብሩክ ዋለልኝ በባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሶፎክሊስ አርጋይሮ (Sophocles Argyrou) የተመራውን የልዑካን ቡድን በቢሯቸው ተቀብለው አወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅት አቶ ብሩክ ዋለልኝ ልዑካን ቡድኑ ላደረገው ጉብኝት ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን በሁለቱ ባንኮች መካከል ያለው የወኪል ባንክ ግንኙነት ለኦሞ ባንክ ዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ገልጸዋል።
ኦሞ ባንክ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ሰፊ የአገልግሎት ተደራሽነትና ጠንካራ የደንበኞች መሠረት ያለው ባንክ በመሆኑ ለዓለም አቀፍ የንግድ ትብብር ምቹ ዕድል እንደሚፈጥርም አብራርተዋል።
የባንክ ኦፍ ቤሩት ዩኬ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሶፎክሊስ አርጋይሮ በበኩላቸው ኦሞ ባንክ በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የአገልግሎት ሽፋንና በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ያለውን የንግድ አቅም አድንቀዋል።
በውይይቱ ማጠቃለያም ኦሞ ባንክ ከዓለም አቀፍ አጋር ባንኮች ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር ለደንበኞቹ ቀልጣፋና ተወዳዳሪ የባንክ አገልግሎት ለማቅረብ እንዲሁም ለሀገሪቱ ዓለም አቀፍ ንግድ ዕድገት የበኩሉን አስተዋፅዖ ለማበርከት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።
ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!
3 044
የነገዋ ባለሀብት ታታሪ ሴት ነሽ?
እሷ ማለት ለቤቷ ምሶሶ፣ ለሀገሯ መሰረት ነች።
ህልምሽ ትልቅ ነው… ንግድ መጀመር፣ ትምህርትሽን መቀጠል፣ ወይም የራስሽን የወደፊት ህይወት በራስሽ መተማመን ላይ መገንባት ትፈልጊያለሽ?
በኦሞ ባንክ የቀረበው የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ የህልምሽ አጋር ነው!
👉 ዛሬውኑ በአቅራቢያሽ በሚገኝ የኦሞ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት የሴቶች ቁጠባ ሂሳብ ክፈቺ፤ የነገ ስኬትሽን አረጋግጪ!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
3 044
መልካም የስራ ሳምንት!
ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
መልካም የእረፍት,ቀን!
በእረፍት ቀናትዎ ሁሉንም የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በአንድ ቦታ የያዘ ምቹ፥ፈጣን እና አስተማማኝ የኦሞ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብዎን በቀላሉ ያንቀሳቅሱ!
አሁኑኑ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ከፕሌይ ስቶር በማውረድ ይጠቀሙ!
Download the app today from the Play store
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
3 044
ወደ 6422 ነፃ የጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ!
የጥሪ ማዕከል ሠራተኞቻችን ደንበኞቻችንን በአክብሮት ለማስተናገድ ሁልጊዜ ዝግጁ ናቸው። ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ስለ ባንካችን አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት እንዲሁም ማንኛውንም ጥያቄ እና ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
3 044
በፈጣን የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ — ሕይወት ቀለል ይላል!
በያሉበት ሆነው፣ በሰከንዶች ውስጥ ወደ ቴሌብር የገንዘብ ዝውውር መፈጸም ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የብዙዎች ምርጫ የሆነው የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ ከእርሶዎ ጋር ነው!
ገንዘብ መላክ፣ መቀበል እና ክፍያ መፈጸም የበለጠ ቀላል እና ፈጣን ሆኗል።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
ጁምዓ ሙባረክ!!
ኦሞ ባንክ በእስልምና ድንጋጌዎች (Sharia Principles) ላይ የተመሰረተ፣ ሙሉ በሙሉ የታመነ፣ ግልጽና ፍትሐዊ የሆነውን ኦሞ በረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በታላቅ ደስታ ይዞልዎት ቀርቧል!
ጁምዓ ሙባረክ!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
የሀዘን መግለጫ፦
የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤ የባንካችን ታርጫ ዲስትሪክት የማሪ ማንሳ ቅርንጫፍ የሥራ ባልደረባ በነበሩት በአቶ አበበ ሀደሮ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
3 044
ውድ ደንበኛችን!
ከሐሰተኛ ጥሪዎች እና መልዕክቶች ይጠንቀቁ !
ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚላክልዎትን አሳሳች መልዕክት ትክክለኛ መሆኑን በማረጋገጥ፣ የይለፍ ቃልዎን ለሌላ ሶስተኛ ወገን ባለማጋራት እና ጠንካራ የይለፍ ቃል በመጠቀም ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ !!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
3 044
የሀዘን መግለጫ፦
የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሰራተኞች፤የቀድሞ የባንካችን የጂንካ ዲስትሪክት ሥራ-አስኪያጅ በነበሩት በአቶ ታሪኩ ተሾመ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
3 044
የታላቋ ሀገር መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ እንኳን ደስ አሎት!!
የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሰራተኞች፤ ክቡር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመሾማቸው የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለጽን መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
3 044
መልካም የስራ ሳምንት!
ከኦሞ ባንክ ጋር በመሆን አዲስ ሳምንት በአዲስ ተስፋ እና ጉልበት እንጀምር። ለተሳካ የስራ ጉዞዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ ነን!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
3 044
መልካም ዕለተ ሰንበት! ✨
ሰንበት የዕረፍት፣ የሰላምና ከወዳጅ ዘመድ ጋር የመሰብሰቢያ ውብ ቀን ነው። ይህንን ውብ ቀን ከቤተሰብዎ ጋር በደስታ ሲያሳልፉ፣ የፋይናንስ ሰላምና እፎይታዎን ደግሞ ለኦሞ ባንክ ይተው!
በእረፍትዎ ቀን በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎታችን በማንኛውም ቦታና ጊዜ ታማኝ አጋርዎ ነን።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!! 🏦💚
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/@omobankofficial
tiktok https://www.tiktok.com/@omobank.sc_official
#ኦሞባንክ #OmoBank #መልካምሰንበት #ዕለተሰንበት #HappySunday
3 044
+3
እንኳን ደስ አላችሁ!
የኦሞ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች፤
· ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣
· ዶ/ር መሳይ ኃይሉ – የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣
· ዶ/ር ተስፋዬ ቢልጅጌ – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣
· አቶ ፍቅሬ አማን – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ሆናችሁ በመሾማችሁ የተሰማንን ልባዊ ደስታ እየገለጽን፣ የሥራ ዘመናችሁ ፍሬያማና ስኬታማ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
3 044
እንኳን ለ2019ዓ/ም የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
መልካም በዓል!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
