cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በአሏህ ፍቃድ የጠራች ሱናን መድረስ ለሙስሊሞች

ይህ ቻናል ከአህለ ሱና ወልጀመአህ ቻናል የታወሰዱ ጠቀሚ ትምህርቶች ሙሀደረዎች ፁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ቢቻ ይበሉት https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ ለሌሎችም ይሄንን ሊንክ በመላክ የኸይር ታከፋይ ይሁኑ ያረቢ #ስተቴን በቁርአን በሀዲሰ አርሞ ለነገረኝ (ላረመኝ) ይህ ተሳስተሀል በዚ በዚ መረጃ ብሎ ላመላከተኝ አንተ እዘንላት @IBRLIA

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 010
Obunachilar
-224 soatlar
-17 kunlar
-1230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🎁 ልዩ የሆነ  ስጦታ  ለኢልም ፈላጊዎች  በሙሉ  እናሆ 📖 የሪያዱ ሷሊሂን ተቀርቶ ያለቀ ሙሉ ደርስ الإمام النووي (631- 676هـ              ኢማሙ ነወዊ ከ631 እስከ 676 አመተ ሂጅራ በዚች ምድር ላይ ለ45 አመት የኖሩ ታላቅ ዐሊም ናቸው...  አላህ በረካ ባደረገላቸው እድሜ በእውቀታቸው፤ በብዕራቻው  እስልምናን አገልግለዋል የብዕራቸው ውጤት የሆነው . 📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين 📚 ሪያዱ ሷሊሂን .   በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ተቀርቶ  ተጠናቋል። ተቀርቶ ያለቀው 🕌በመስጂደ ሱና A.A ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር አላህ ይጠብቃት።     በመቅራት እና ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!! . . قال شيخ ابن عثيمين رحمه الله ሸይክ  ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው እና እንዲህ ይላሉ.. .لا تجد مسجدا من مساجد المسلمين إلا تجد فيه كتابه رياض الصالحين". «አንድን መስጂድ አታገኝም በሙስሊሞች  መስጂድ ውስጥ ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብን ቢኖር እንጂ» . ይህን ታላቅ ኪታብ በመቅራት ተጠቃሚ እንሁን! 🤌 የሪያዱ ሷሊሂን የመጨረሻ ደርስ❗️ ቁ.1 ስብስብ           https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3163 ቁ.2 ስብስብ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3202 ቁ.3 ስብስብ https://t.me/fahemuselef/437 ቁ.4 ስብስብ t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3417 👇👇👇 ቁ.5 ስብስብ 👇 330, t.me/mesjidalsunnah/13152 331, t.me/mesjidalsunnah/13178 332, t.me/mesjidalsunnah/13285 333, t.me/mesjidalsunnah/13316 334, t.me/mesjidalsunnah/13364 335, t.me/mesjidalsunnah/13393 336, t.me/mesjidalsunnah/13425 337, t.me/mesjidalsunnah/13451 338, t.me/mesjidalsunnah/13641 339, t.me/mesjidalsunnah/13646 340, t.me/mesjidalsunnah/13648 341, t.me/mesjidalsunnah/13650 342, t.me/mesjidalsunnah/13729 343, t.me/mesjidalsunnah/13773 344, t.me/mesjidalsunnah/13775 345, t.me/mesjidalsunnah/13800 346, t.me/mesjidalsunnah/13878 347, t.me/mesjidalsunnah/13880 348, t.me/mesjidalsunnah/13906 349, t.me/mesjidalsunnah/13972 350, t.me/mesjidalsunnah/14014       🤲 አላህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን።                         ⛳️ተጠናቀቀ⛳️
Hammasini ko'rsatish...
የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል

📮📖ሪያዱ አስ ሷሊሒን رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين تألف اللإمام ابي زكريا يحيا بن شرف النووي رحمه الله 🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድ    ሰዒድ حفظه الله ትልቅ ደርስ ይዟል በቻልነው አቅም ለመቅራት እንሞክር ኢንሻአላህ ክፍል ሁለት ይቀጥላል...

https://t.me/fahemuselef

🔗pdf http://t.me/mesjidalsunnah/5344 رياض الصلحين من كلام سيد المرسلين 🔊ሪያዱ አስ ሷሊሒን 👉ደርሱን ለማግኘት👇 .........⏭ ▶️⏮......... 🎧 1,t.me/mesjidalsunnah/5345 🎧 2,t.me/mesjidalsunnah/5346 ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ 🎧3,t.me/mesjidalsunnah/5347 ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ ‌ 🎧 4,t.me/mesjidalsunnah/5366 🎧5,t.me/mesjidalsunnah/5360 🎧 6,t.me/mesjidalsunnah/5362 🎧7,t.me/mesjidalsunnah/5373 🎧8,t.me/mesjidalsunnah/5378 🎧9,t.me/mesjidalsunnah/5400 🎧10,t.me/mesjidalsunnah/5403 🎧11,t.me/mesjidalsunnah/5405 🎧12,t.me/mesjidalsunnah/5406 🎧13,t.me/mesjidalsunnah/5408 🎧14,t.me/mesjidalsunnah/5411 🎧15,t.me/mesjidalsunnah/5414 🎧16,t.me/mesjidalsunnah/5416 🎧17,t.me/mesjidalsunnah/5417 🎧18,t.me/mesjidalsunnah/5429 🎧19,t.me/mesjidalsunnah/5439 🎧20,t.me/mesjidalsunnah/5440 🎧21,t.me/mesjidalsunnah/5443 🎧22,t.me/mes…

🛖📢 ለዓረፋ ዚያራ ... በምንችለው ሁሉ ኢስላምን አደራ !!! ... ያንተ አባቶች ጋራ ሸንተረሩን ሞፈርና ቀንበር አጥምደው በመቆፈር ፊደል ሳይቆጥሩ በጣታቸው እየፈረሙ አንተን ለማሳደግና ከተሜ ስልጡን ለማድረግ ከነበራቸው መስዋዕትነት በተጨማሪ የተለያዩ ማማለያዎችንና የተጠኑ ስልቶችን በመጠቀም ሀገሬውን ለማክፈር የመጣውን ኃይል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ባልተሞረከዘ ጥበብና ተፈጥሯዊ በሆነ ማንነት ላይ ሆነው በከፈሉት ተጋድሎ ሕዝበ ሙስሊሙን በአላህ ፍቃድ ከክህደት ታድገውት አንተንም ዛሬ ላይ ላለክበት ማንነት አበቁክ❗ 💐  አንተ ግን ይህን ወደር የማይገኝለት የአባትና እናት ውለታ ረስተክ ...  እነዚያው ካፊሮች ከብዙ ዓመታት የሴራ ቆይታ በኋላ ትላንት እጅ ባለመስጠት ፊት ነስቶ ጠላቱን ያባረረና ዕምነቱን የጠበቀ ጀግና አባትና እናትን ደከም ብለው ወገባቸው በጎበጠና ከልቡ የሚጦራቸው የአብራካቸወ ክፋይ ኖሮ እንደሌለ ነገር ያጡ የሆነ ጊዜ ...በአላህ ምድር ላይ ክህደትን የማንገስ "ፕሮጄክት" ነድፈው ለየት ያለና የተጠናከረ ተልዕኮ በመያዝ ወደ እያንዳንዱ ሙስሊም ቤት በስውርና በግልጽ እያንኳኩ ነው። በናቅናቸውና ኋለ ቀር አርገን በምንቆጥራቸው ወላጆቻችን ጀግንነት ያልተደፈረ ዕምነት ስልጡንና ዘመናዊ በመሰልነው ከንቱ ኩፍሶች ተናቀ !!! ፊደል ሳይቆጥሩ የጠበቁት "ዲን" ፊደሉን አተራምሰን ለይተን የተማርነው እኛ አስደፈርነው ! እነሱም የአባቶቻችንን የጀግንነት ተጋድሎ ድል ለመቀልበስና ለመበቀል ፍርኀት የዋጠውን የሙስሊም ትውልድ ሴት ወንድ እፃን አዋቂ ሳይሉ ለሁሉም በሚስማማው መልኩ ኩፍርን አበጅተው እያሳደዱት ነው !!!!! ስለዚህ ፦ እንንቃ በደንብ እንንቃ !!! 👉 ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በኛው ወንጀል ምክንያት የመጣውን ይህን አስከፊ የኑሮ ውድነትና መከራ ለማለፍ ሲሉ በሩን እየከፈቱ ነው !!! የአንተስ ቤተሰቦች በራቸውን ላለመክፈታቸው ምን ማስተማመኛ (ዋስትና) አለክ ? 👉 ሰሞኑን ከተወሰኑ ወንድሞች ጋር ሆነን ለዚሁ ለዳዕዋ ጉዳይ በሚል ወደ ደቡብ ክልል ወደምትገኘው ስልጤ ዞን ሄደን ነበር። በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በአላህ ቸርነት መታደል ሆነና እስልምናን ዕምነት ከመሠረቱ በመጎናፀፍ እስካሁን ድረስ በትውልድ ሽግግር አላህ ጠብቆለት ከላይ ያወሳውላቹ እናት አባቶች በአላህ ዕርዳታ በከፈሉት መስዋዕትነት እዚህ ደርሶ ነበር። 👉 አሁን ላይ ግን የኩፍር አይሎች ትላንት ወላጆቻችንን ለማማለል የተጠቀሙበት " ልጆቻችሁን ትምህርት እናስተምርላችዋለን ... ! " በሚልለው ዘዴ ሳይሆን... ዛሬ ኑሮ ተወዷል አይደል ...??! ጊዜውም እንደምታዩት ከፍቷል ...‼️ ደሞም ወልዳቹ እንዳልወለዳቹ ነገር ልጆቻቹም ጠፉ !!! "እውነተኛ በሰማይ ያለው አባት በሩን ከፍቶ ነው እኛን ወደ እናንተ የላከን..." የቸገራቹን ነገር ንገሩን የምትፈልጉትን ነገር ይዘን እንመጣለን !!! እያሉ እኛ የነፈግናቸውን ዱቄትና ዘይት ... ለመስጠት እየሞከሩ ነው‼️ ልክ ሰለፎቹ እንደሚሉት ፦ « ሆድ ከበላ ዓይን ያፍራል » እውነት ነውና የገጠር ወገኖቻችንም ይህን አደጋ የሚታደጉበት ኢማን ተሸርሽሮ ጫፍ የደረሱ ይመስል አንዳንድ ለሆዱ አደር የሆነ ማይረባ የፖለቲካ ጉዳይ አስፈፃሚና ከንቱ የሆነውን ተራ ሰው ተጠቅመው እጅ መንሻ በመስጠት ኩፍራቸውን በማስፋፋት ላይ ይገኛሉ። አዎ ! እኛም በሄድንበት ያየነውና የሰማነው ይህንኑ ነው። ከሄድን በኋላ እንግድነት ከተቀበሉን ሰዎች ውስጥ የተወሰኑት እከሌ እዚህ ቦታ እከሌ እዚህ መንደር ላይ እከሊትም በዚህ ምክንያት ከፈሩ "እየሱስ ጌታ ነው ‼️" ማለት ጀመሩ። በማለት እያዘኑ ነገሩን። ሌላኛው አንድ ወንድማችንም እንዲህ በማለት አስከትሎ በቤተሰቡ የሆነውን እውነተኛ ክስተት ነገረን « ከአለፈው ዐረፋ በፊት አዲስ አበባ ዚያራ መጥቶ በሰላም ሸኝተነው ነበር።ለዐረፋም ስንመጣ በነበረበት ነበር።ሰሞኑን ስመለስ ግን ከፍሮ "አላህ ጬኛል" (አላህ ወልዷል‼️) እያለ ተቀበለን !!! ያሳዝናል ምን ማድረግ እንዳለብን ግራ ገብቶናል‼️!!! ያሳዝናል !!! ተጠያቂው ማነው ‼️??? ሁላችንም ነን !!!!! አዎ እኛ ሰራን ካልን የሚታየን ትልቁ ስራ ከኩፍር ወደ ኩፍር አስተምህሮ የሚቀባበለንን ት/ቤት ነው። አዎ ! ለዚህ ነው ብዙ ሺህ ብር ዶላርና ሪያል ለማሰባሰብ እየሮጥን ያለነው ይህን ደሞ ቀዳማዊቷም እየተገበረችው ነው። የርሷ ትግበራ ግን እጅግ በረቀቀ ሰው ሰራሽ ስሌት የተቀነባበረ ነው !!! የእናንተ እና የእርሷ ዕቅድ በመነሻ አሳቡ አንድ ሆኖ  ድንቁርናን ማጥፋት የሚለው ነው‼️ በማሳረጊያውና በመጨረሻው ውጤት ግን... የእናንተው ዕምነቱን እየሸራረፈም ቢሆን ሊቅ ማግኘት ሲሆን የርሷና የመሰሎቿ ግብ ግን ሊቅ እያፈሩ በአላህ ምድር ላይ ኩፍርን ማፅናት ነው !!! ይህ ደግሞ በቀጥታና በተዘዋዋሪ እስልምናን መዋጋት ነው ‼️እኛም አብረናቸው እስልምናን እየተዋጋን ይሆን !!?‼️ አዎ ! ጥርጥር የየውም !!! አይተናነቀን አምነን እንቀበል !!! 👉 ይህ ደሞ ሳይታለም የተፈታ መሆኑ ገና ከጅምሩ ገብቶናል !!! እንዴት አይግባን የውዱ ነብይ ሱና ተከታይ ሆነን ???!!! 👉 ሙስሊሞች ሆይ ሁላችንም በደንብ ይግባን !!! 👉 ቆም ብለን እራሳችንን በአስተውሎት እንጠይቅ !! 👉 ስለዚህ ማንቀላፋቱ ይብቃ ! ትክክለኛ የ"ዐቂዳ"ና "ሱና"  ፍሬ ላላቸው መስጂዶች ፣ መርከዞች ፣ መድረሳዎች... ብራችንን እንምዘዝ እላለሁ ።ይህን በማድረግ የክህደት ኀይሎችን እንዋጋ አላፊነታችንን ተወጥተን ወገኖቻችንን እንታደጋቸው !!! አንተ እንደሆነ የገጠሩን መሬት እትብትክን እንዳልቀበርክበት ነገር ትተከዋል !! ረስተከው የተውከው የገጠሩ ሰውም በዓመት አንዴ ብቻ ተመግቦ እንደሚፀዳዳ ነገር ...ጋዝ ሳሙናና ጨው...  አንጠልጥለክ ደሟን አፍስሳ ፥ ስጋዋ ተተልትሎ የወለደችክ ሳያንሳት በድጋሚ ጡቷን መዝምዘክ ፥ በሽንትክ አቃጥለካት ፥ ወገቧን አጉብጠክ ያስቀራካትን ውዷን እማምዬ ወግ ነውና ሰው ለመምሰል ስትል "ለዐረፋ" ብቻ ሄደ ታያታለህ❗ ያለመታደል ሆነና አብዛኞቹ የገጠር እናቶች እናትነታቸው በዓመት አንዴ ለዐረፋ ብቻ ሆነ❗ አንተና አንቺ እኔንም ጨምሮ ሁላችንም  የኢስላም ልጆች ሆይ ! የአላህንና የመልዕክተኛውን "ሐቅ" በከባዱ ይይዘናል !!! እንዲሁም የእናትና አባት ሐቅን አለመወጣታችን በታማኙ መልዓክ "ጅብሪል" አስረግሞናል...!!! በታላቁ ነብይ አንደበት "አሚን" ባይነት ይሁንታን አግኝቷል !!! ለፍርድ በማይቾክለው አምላክ ፈራጅነት "ጀነት" እርም እንዳይሆንብንም ያስፈራልናል !!! 📢 ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበክ ሳትጠየቅ በፊት ከሆዳቸው በላይ ዕምነታቸውም አደጋ ተጋርጦበታልና በዕውቀትክ በጉልበትክ በገንዘብክ ብቻ በቻልከው ሁላ ለወላጆችክም ለወገኖችክም ድረስ እላለሁ ! “ ከተሜ መባል የሆነ ነገር ቢኖረውም ቅሉ ገጠሬ መባል ግን ልዩ ጥበብ አለውና ” 👉 እትብትክ የተቀበረበትን  ገጠር  አስታውስ !!! … ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1 https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
Hammasini ko'rsatish...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

☝️አዲስ በonline የተጀመረ ደርስ 📡 ክፍል-{4} 📚 المبادء المفيدة في التوحيد والفقه والعقيدة    📲 አል-መባዲእ አል-ሙፊደህ ፊ አት-ተውሂዲ ወል ፊቅሂ ወል ዐቂደህ 📚የኪታቡ አዘጋጅ፦ 📝 ታላቁ ዓሊም ሸይኽ የህያ ብን ዓሊይ አል-ሀጁሪይ ሀፊዘሁሏህ 🎙 #ደርሱ #የሚሰጠውበኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አሏህ ይጠብቀው #የደርስ #ወቅት ማክሰኞ፣ እሮብ  እና ሐሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ👇👇 🪩 https://t.me/yedersgroup 🖇 የኪታቡን pdf ለማግኘት 👇 🔗 https://t.me/yedersgroup/505 👇👇 📎 https://t.me/yedersgroup/580 📡 የኡስታዝ አቡ ዘከሪያን ቻናል ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_zekariya 👍 ሼር አድርጉት ለወዳጅ ዘመዳቹ👍             👇ሼር ሼር ሼር👇 🎉 https://t.me/abu_zekariya
Hammasini ko'rsatish...
📚 አልመባዲዑል ሙፊደህ {ክፍል-4}.mp39.42 MB
Photo unavailable
💥 ተጀመረ  የቀጥታ ስርጭት ‼️ .👇👇👇👇👇👇👇👇👇         المبادئ المفيدة في توحيد والفقه والعقيد (መባዲዑል ሙፊዳ) #የደርስ #ወቅት፦በአላህ ፍቃድ  ማክሰኞ እና  እሮብ  ሀሙስ ከፈጅር ሷላት በኃላ ልክ 🕥 ከ12:10 ጀምሮ ይሰጣል 🎙 በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አላህ ይጠብቀው 🎁 ለራሳችሁ አዳምጣቹሁ ለሰዎችም በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👇 Join 🌐and🌐 Share 👇 የግሩፑ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yedersgroup https://t.me/yedersgroup
Hammasini ko'rsatish...
🚨የእሁድ ሙሓደራ ⤵️⤵️ 📖 በተሰጠህ ፀጋ ተጠቀምበት‼️ በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ..... 🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልሀሊም ሸምስ ቢን አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 04/10/2016E.C 📅 🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16633 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Hammasini ko'rsatish...
በተሰጠህ ፀጋ ተጠቀምበት.mp311.95 MB
🤌በጥቅሉ በነዚህ አስር ቀናቶች የሚሰራ ማንኛውም መልካም ስራ በሌላ ጊዜ ከሚደረግ ጂሃድ ይበልጣል! !! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 📎https://t.me/Adamaselefy/8019
Hammasini ko'rsatish...
ከጂሀድም ይበልጣል!!!.mp310.21 KB
01:33
Video unavailable
🕋 ሀጅ ያልሄደ አካል! 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🤳 በሌላ ቪድዮ እስክንገናኝ like &share በማድረግ አበረታቱን። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/14020
Hammasini ko'rsatish...
1.84 MB
🚨 መጨረሻ ጀነት ሚገባው አካል 🚨 📌 በሚል ርዕስ ስለ አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች በሰፊው የተብራራበት መሳጭ እና ገሳጭ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📆 ቅዳሜ 01/10/2016 EC 📆 🕌 በሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/14018
Hammasini ko'rsatish...
መጨረሻ (1).mp33.76 MB
ጠይቀው መረዳት ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ       @merkezassunnah_bot » 📨 ከመርከዝ አስ-ሱናህ #bot ለተላኩ #ጥያቄዎች የተሰጠ ምላሽ #55 ለወሳኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች ምላሽ የተሰጠበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ። 🎤 መልስ በኡስታዝ 🪑አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል           አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ - ጎሞ 📆 ዕለተ ዓርብ, በቀን 30/09/2016 EC ከመግሪብ በኃላ። 🔗 https://t.me/merkezassunnah/10929 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/8771 📲 የኡስታዝ አቡ ቀታዳ የፈትዋ ቻናል ለማግኘት ↴ 🔗 https://t.me/+Q9HhISPHaBg2YjQ0
Hammasini ko'rsatish...
ከመርከዘ_አስ_ሱና_ቂልጦ_ጎሞሮ_ቦት_በኩል_ለተላኩ_ጥያቄዎች_መልስ_ክፍል_55.mp37.68 MB