uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Falcon Grade 6 2019E.C(2026/2027GC)

Falcon Grade 6 2019E.C(2026/2027GC)

Kanalga Telegram’da o‘tish

Worksheets and other information to parents and students

Ko'proq ko'rsatish
267
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+330 kun
Postlar arxiv
photo content

ጤና ይስጥልን ወላጆች 👉 የመጀመሪያው የሙከራ ፈተና ( 1st Test ) ከማክሰኞ ጥቅምት 10 /2019ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ ጥቅምት 13/2019ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን Communication Book መልዕክት የላክን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ተማሪዎች ጠንካራ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆችም አስፈላጊውን ክትትልና ድጋፍ እንድታደርጉ እናሳስባለን። 👉 ቴስቱ የሚሰጠው ተማሪዎች መደበኛ ትምህርታቸውን እየተማሩ ይሆናል። ፈተና ከተጠናቀቀ ከ 4:45 በኋላ መደበኛው ትምህርት የማጠናከሪያ የጥናት ትምህርትን ጨምሮ የሚቀጥል ይሆናል። 👉 ለቅድመ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ የቴስቱን ፕሮግራም ከዚህ በታች አቅርበናል

Repost from Yeka Education
A O Grade 6.pdf14.34 MB

GRADE 6 ክወናና እይታ ጥበባት.pdf7.42 MB

Repost from Yeka Education
GRADE 6 አማርኛ.pdf4.48 MB

Repost from Yeka Education
GRADE 6 አካባቢ ሳይንስ.pdf21.36 MB

Repost from Yeka Education
+2
GRADE 6 ግብረ ገብ.pdf2.44 MB

photo content

photo content

photo content

photo content

በዛሬው እለት መስከረም 28/2019ዓ.ም ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ት/ቤት አጠቃላይ ወርሃዊ ስብሰባ ከ9:30 - 11:30 ድረስ አካሂደናል። በስብሰባችን በሚከተሉት አጀንዳ ላይ ተወያይተናል 👉 በመስከረም ወር በጥናካሬ የተከናወኑ ተግባራት እንዲሁም ውስንነት የተስተዋለባቸው በቀጣይ ሊሻሻሉ የሚገባቸው ጉዳዮች 👉 በእቅዳችን መሰረት በጥቅምት ወር ትኩረት ሰጥተን በምናከናውናቸው ተግባራት ዙሪያ ተወያይተናል 👉 ዋና እና ረዳት መምህራን ተቀናጅተው ተማሪዎችን በእውቀት እና በስነ ምግባር የማነፅ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የሚያስችል ግንዛቤ ፈጥረናል 👉 ሰኞ ጥቅምት 2/ 2019ዓ.ም በሚጀምረው የማጠናከሪያ ጥናት ትምህርት ጥራቱን በጠበቀ እና ተማሪዎችን ውጤታማ በሚያደርግ መንገድ እንዲሰጥ ተወያይተናል። 👉 በአጠቃላይ የትምህርት ቤቱ አመራሮችና መምህራን በጣም ጥሩ በሆነ እና በጠንካራ ተነሳሽነት ቀጣይ ስራዎችን ለማከናወን ከስምምነት ላይ በመድረስ ስብሰባው በተሳካ ሁኔታ 11: 30 ላይ ተጠናቋል። ቴዎድሮስ ነጋ ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ት/ቤት ርዕሰ መምህር

photo content

ለወላጆች በሙሉ በቅድሚያ ለክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ሰኞ 18/1/2019ዓ.ም ትምህርት ሙሉ ቀን የሚሰጥ በመሆኑ ሁሉም ተማሪዎች የተሟላ የት/ት ቤት ዩኒፎርም ለብሰውና የትምህርት መሳሪያቸውን  አሟልተው እንዲገኙ በጥብቅ እናሳስባለን:: ት/ት ቤቱ

photo content

photo content

+3
8A Falcon Academy 2019 E.docx0.20 KB

photo content
+3

photo content