uz
Feedback
ከጥበብ የተመረጠ ጥበብ

ከጥበብ የተመረጠ ጥበብ

Kanalga Telegram’da o‘tish

♥ እውነትን ያስቀደመ አመዛዛኝና አስተዋይ ትውልድን ለመፍጠር ♥ ለሁሉ ነገር መሰረት ከሆነው ከጥበብ እንጀምራለን ♥ጥበብ ♥ ጥበብ ♥ጥበብ ብቻ በ @yetbeb @yetbeb For any promotion or cross @josimaaa ለአስተያየትና የሚወዱትን ፅሁፍ ለማጋራት @eyum_e ይላኩልን

Ko'proq ko'rsatish
1 076
Obunachilar
+124 soatlar
+417 kun
+2430 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sen '24
Sentabr '24
+67
0 kanalda
Avgust '24
+13
0 kanalda
Get PRO
Iyul '240
0 kanalda
Get PRO
Iyun '240
0 kanalda
Get PRO
May '240
0 kanalda
Get PRO
Aprel '240
0 kanalda
Get PRO
Mart '240
0 kanalda
Get PRO
Fevral '240
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '240
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '230
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '230
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '230
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+1
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+13
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+16
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+11
0 kanalda
Get PRO
May '23
+13
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+17
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+13
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+14
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+30
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+25
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+21
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+28
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+18
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+42
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+39
0 kanalda
Get PRO
May '22
+23
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+48
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+31
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+37
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+37
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+24
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+13
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+16
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+22
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+41
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+499
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+18
0 kanalda
Get PRO
May '21
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+35
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+27
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+22
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+20
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+2 291
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
25 Sentabr0
24 Sentabr0
23 Sentabr+1
22 Sentabr0
21 Sentabr+2
20 Sentabr0
19 Sentabr0
18 Sentabr+5
17 Sentabr0
16 Sentabr0
15 Sentabr+2
14 Sentabr0
13 Sentabr+1
12 Sentabr0
11 Sentabr+2
10 Sentabr+2
09 Sentabr+5
08 Sentabr+3
07 Sentabr+3
06 Sentabr+11
05 Sentabr+23
04 Sentabr+5
03 Sentabr+1
02 Sentabr+1
01 Sentabr0
Kanal postlari
2
https://youtu.be/lxizQxY0YPs
129
3
(ናፍቆት) =========== ልብ እየከጀለው ገፍቶ ሚሄድን ሰው አቅም የለው እንጂ ናፍቆት ቢመልሰው : እልፍ ሕዝብ ነበረ ከቤቴ ደጃፍ ስር የሚርመሰመሰው  !!!
150
4
ምን ያደርግልሻል እንዲ መጊያጋጡ ምን ያደርግልሻል እንዲ መዘነጡ ምን ያደርግልሻል እንዲ መቀባቱ እንደው ምን ያደርጋል ውበትሽ በሰው መታማቱ ልብሱንም ተይው ሁሉም ያምርብሻል ሜካፑም ይቅርብሽ እንደው ያነጣሻል ጫማስ መቀየሩ ምን ያደርግልሻል በሲሊፐር ሂጂ እሱ ይሻልሻል ምንም ባታረጊ ሁሉም ያምርብሻል ምንም ባትቀቢ እንዲም ያምርብሻል ለስሙ ነው እንጂ ጨርቁንም መልበስሽ ኮባ እንኳን ብትለብሺ አጀብ ነው ውበትሽ እንዲህ ያሉኩሽ እኮ ግራ ቢገባኝ ነው ባዶ እጄን ቀርቼ ኪሴ ሳስቶብኝ ነው እንጂማ ምንም ባትለብሺ ምንም ባትቀቢ ምንም ባትኳይ ጫማም ባታረጊ ምንም ባትዋቢ መልክሽን ሳስበው  ያስፈራኝ ጀመረ ዝንጀሮን በቅጡ ታሳዪኝ ነበረ       ✍✍ፍሬዘር ሰብልነህ✍✍
121
5
#6_ዓለምን_ከመንቀፍህ_በፊት_ቤትህን_ሥርዓት_አስይዝ። ብዙ ሰዎች ዓለምን መለወጥ ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን የልብስ ማጠቢያቸውን ማደራጀት አይችሉም። ህብረተሰቡን ተወቃሽ ማድረግ ጊዜ ማባከን ነው። እኛ በግለሰብ ደረጃ ለአለም ችግሮች ተጠያቂ ነን። #7_የሚጠቅምህን_መሻት_ይሁንልህ። በህይወት ብዙ ሰዎች ትክክለኛውን መንገድ ዘንግተው ፈጣኑን መንገድ ይከተላሉ፡- - የወሲብ ፊልም - እጾች - መስረቅ - ሙስና... የብዙዎች ምርጫ እየሆነ ነው። የህይወትን ስቃይ ለማሸነፍ የምትኖርለት ከህይወት በላይ የሆነ ህልም ማግኘት አለብህ። የምትኖርለት ብቻ ሳይሆን የምትሞትለት አላማ ያስፈልግሀል። #8_እውነትን_ተናገር_ካልሆነ_ግን_ቢያንስ_አትዋሽ። ሁልጊዜ ስትዋሽ አዲስ ማስቀጠል ያለብህን ሌላ ውሸት ይፈጥራል። እውነትን መናገር ለአጭር ጊዜ አደገኛና ከባድ ሊመስል ይችላል፤ ነገር ግን በረጅም ጊዜ ውስጥ ዋጋ አለው። #9_የምትሰማው_ሰው_የማታውቀውን_ነገር_ሊያውቅ_እንደሚችል_አስብ። ከአንድ ሰው ጋር ስታወራ ተራህን ለመናገር ብቻ አትጠብቅ። አድምጠው። ከየትኛውም ሰው የሆነ ነገር መማር ይቻላል። #10_ንግግርህን_ግልጽ_እና_ትክክለኛ_አድርግ። አትወላውል፤ ማለት የፈለግከውን በቀጥታ ተናገር። ሁልጊዜ ስለ ግቦችህ ግልጽ ሁን። #12_RULES_FOR_LIFE ❤
171
6
#10_የሕይወት_ቀመር_ትምህርቶች ማለት ሊመችህም ላይመችህም ይችላል ግን አንብበው ይጠቅምሀል😊 ከጆርዳን ቢ. ፒተርሰን #የሕይወት_ቀመሮች መጽሐፍ የተወሰዱ 10 ትምህርቶች #1_ከትከሻህ_ቀጥ_ብለህ_
#10_የሕይወት_ቀመር_ትምህርቶች ማለት ሊመችህም ላይመችህም ይችላል ግን አንብበው ይጠቅምሀል😊 ከጆርዳን ቢ. ፒተርሰን #የሕይወት_ቀመሮች መጽሐፍ የተወሰዱ 10 ትምህርቶች #1_ከትከሻህ_ቀጥ_ብለህ_ቁም! እንደ ደካማ ሰው ከቆምክ ሰዎች ይንቁሃል። በልበ ሙሉነት መቆም የአንጎልህን ኬሚስትሪ ይለውጠዋል። ሴቶችም ይወዱታል። #2_እራስህን_ለመርዳት_ኃላፊነት_እንዳለብህ_ሰው_አድርገህ_ተንከባከበው! ሰዎች የውሻቸውን ጤና ለመመለስ ሰማይ እና ምድርን የሚያካልሉበት ዘመን ላይ ነን፤ ነገር ግን ለራሳቸው ቀኑን ሙሉ ቺፕስ እየበሉ ሶፋ ላይ ነው የሚውሉት። እራስህን የመንከባከብ ሀላፊነት አለብህ- ልክ ልጆችህን፣ እናትህን፣ ድመትህን እንደምትንከባከበው። #3_ጥሩውን_ከሚመኙልህ_ሰዎች_ጋር_ጓደኝነት_ፍጠር። ህልም ባላቸው እና ወደ ግባቸው ለመድረስ እየሰሩ ባሉ ሰዎች እራስህን ክበብ። በስኬትህ የማይደሰቱ ሆኖም ግን ጓደኛ መስለው የሚቀርቡህ ብዙ ሰዎች አሉ - እነዚህን ሰዎች አስወግዳቸው። #4_ራስህን_ከትናንት_ማንነትህ_ጋር_እንጂ_ዛሬ_ካለ_ሌላ_ሰው_ጋር_አታወዳድር። ሁሉም ሰው የራሱን መጽሐፍ (ሕይወት) እየጻፈ ነው፤ አንዳንዶቹ በምዕራፍ 20፣ አንዳንዶቹ በምዕራፍ 3 ላይ ናቸው። ሁላችንም የራሳችን መንገድ አለን። በመንገድህ ላይ አተኩር እንጂ በሌሎች ሰዎች መንገድ ላይ አትወዳደር። #5_ልጆችህን_እንድትጠላ_የሚያደርግን_ነገር_ልጆችህ_እንዲያደርጉ_አትፍቀድላቸው። ልጅችህን ተንከባከብ፤ ነገር ግን እነሱን ስነ-ስርዓት ማስያዝ ተገቢ ነው። #ቀጣዩ👇
126
7
ከዛስ እንዳትሉ (አስታወሰኝ ረጋሳ) … ከርቤ ብትታጠን ድኝ ብትታጠን ከላዩዋ አልጠፋ አለ የርኩሰት ታሪኳ የክፋቷ መጠን … እኔም ሞኛሞኙ ምን እንዳስነካችኝ ጠንቅቄ ባላቅም ጭራዋ ሆኛለሁ በየሄደችበት ከሷ አልላቀቅም … (አሁን በቀደም ለት) በተኛሁበት ላይ ወዳልጋዬ መጣች ከዛስ አትሉኝም ከዛማ ቦኋላ ካልጋዬ ጫፍ ወጣች … ከዛስ አትሉኝም … ከዛማ በኋላ እጇን ገላዬ ላይ ስታርመሰምሰው እስቲ ጉዷን ልየው በማለት ዝም አልኳት እንዳንቀላፋ ሰው … መጀመሪያ እግሬን ከዛም ወደላይ ከፍ ምን ፈልጋ ይሆን ምነካት እቺ እንከፍ ብዬ ሳሰላስል ከራሴ ስሟገት ሲመዘዝ አየሁት ሊስም አሞጥሙጦ አፏ ወደኔ አንገት … አንድም ቃል ሳይወጣኝ ሳልደነባበር ጉዷን ልየው ብዬ ዝም እንዳልኩኝ ነበር (ከዛስ አትሉኝም) … ከዛማ በኋላ አንገቴን ግንባሬን ጉንጬ ላይ ከንፈሬን ደረቴን እንብርቴን ምናምን ምናምን … ብቻ የሆሆነ ቦታ ላይ እጇ ድንገት ሲያርፍ እንዳይሆን አረገኝ ምነካት እቺ ልጅ በገዛ አልጋዬ ላይ በማይሆን ሰአት ላይ ነገር ምትፈልገኝ! … ከዛ ደሜ ፈላ ደሜ በጣም ሞቀ … (ከዛስ አትሉኝም) … ከዛማ በኋላ ጉዷን ልየው ያልኩት አሳየችኝ ጉዴን ስንት ዘመን ሙሉ ውድ የነበርኩት ልጅ ረከስኩ ሁዳዴን … መቼም ያልጋ ነገር እንዲህ ነው አመሉ ከዛስ እንዳትሉ Share @amba88
178
8
መዳፍ ማንበብ ትችያለሽ ? ድሮ ለታ የጨበጥሽኝ ቀኝ መዳፌን አሳከከኝ፣ ለእርግማን ነው ብየ ፈራሁ በልቶኝ መቼም አይባርከኝ፤ እስኪ እይልኝ እባክሽን የሚበላኝ የት ድረስ ነው ? እኔስ ቁስሌን ሳባብለው የምኖረው እስከ የት ነው ? መዳፍ ማንበብ ትችያለሽ? አበባ አለ ከ ዕጣዬ ጋር አይተሽዋል ቅጠል ግንዱን፣ መርገፍ ሊሆን የነገ ዕጣው እንዴት ይኑር ሰው የግዱን፤ ወይንስ ባጭር እሆናለሁ ያልኩት ተስፋ አጓጉቶ ያንቋጠጠኝ፣ በእፍኝ ተድላ ሊቀጨኝ ነው የእስከ ዛሬን ቀን የሰጠኝ፤ አንችስ... አንችስ... አንችስ ብሞት ትመጫለሽ ? በድኔን አፈር ታለብሻለሽ ? በ እንባሽ ሽቶ ታብሻለሽ  ? ብቻ ተይው መዳፍ ማንበብ ትችያለሽ ? ነገን ገልጠሽ ባታሳይው ከህመሙ ባትፈውሺው፣ ለእድሌ እንደሁ ግድ የለኝም እስኪ በዛው የናፍቆቴን አንዴ ብቻ እጄን ዳብሽው። ©️አስታወሰኝ ረጋሳ @getem @getem @paappii
152
9
#ሰው_ሁን_በይኝ በቀደም ለት ጉንጬ መሐል በከንፈሯ ብትዳብሰኝ፣ ሙት አካሌ ፊት እንዳለኝ አስታወሰኝ፣ ደሞ ድንገት ቀልድ ነግራኝ ስቄ ስቄ እንዳባራሁ ፤ "ጥርስህ ሲያምር" ስላለችኝ ዘላለሜን ማልቀስ ፈራሁ ፤ ተካተትኩኝ ከተፈጥሮ እፍ ...አልሸብኝ ድብቅ ውበት፤ እስቲ  ባክሽ አሁን ደሞ 'ሰው ሁን ብለሽ ሹሚኝና ሰው መሆኔን ልመንበት ፤ ሰው ተብዬ ልጠራበት። 🔘አስታወሰኝ ረጋሳ🔘
127
10
ዛሬ ምሽታችንን በተወዳጁ ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ ግጥሞች😊
116
11
ንገሪኝ ካልከኝስ💔 ደረቅ፣ግትር፣ጨካኝ ልብ የለሽም አልከኝ ድንጋይ መሆኔንም በሰዉ አስነገርከኝ አዎ ነኝ ይግረምህ እረግጠሀኝ ብትሄድ ምትህ እንዳይገባኝ አንስተህ ብትጥለኝ ዉስጤን እንዳትጎዳኝ በሚያማምር ቃላት ልቤን አረስርሰህ ደርሰህ እንዳታደማኝ በጥርስህ እየሳክ ልቤን እንዳትወጋኝ አይዞሽ አይዞሽ ብለህ ሂጅ ጥፊ እንዳትለኝ ወደድኩሽ እያልከኝ ፍቅሬን እንዳትቀማኝ ድረሺልኝ ብለህ አልይሽ እንዳትል በሳቅህ እኔም ስቄ በደስታህ ቦርቄ ሲከፋህ አልቅሼ ስታዝን ሳይ ደሞ ማቅ አመድ ለብሼ ስኖር እኖርና................. ድንገት ብትቀየር ሳቄ ጣዕሙን ያጣል ሀዘኔ ያስቃል ደስታዬ ያስለቅሳል ለቅሶዬ የደስታ መገለጫ ይሆናል እና በአጠቃላይ ትርጉሜ ይጠፋል እናምልህ ስማኝ እህ ብለህ አድምጠኝ ይህ ዝርክርክ ልቤን በደምብ ስለማቀዉ ለዛ ነዉ ደንድኜ በሩን የማልከፍተዉ አንዳንድ ልጆች አሉ አንኳክተዉ መሮጥን ጀግንነት ያስባሉ። ✍በትዝታ ወልዴ JOIN👉 @yetbeb
132
12
በጣም በታላቅ ቅናሽ ለበአል ምርጥ ጫማዎች እኛ ጋር ያገኛሉ ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን ለ ዋጋ በውጥ መስመር ያዋሩን 0947492158 ወይም @josima+6
በጣም በታላቅ ቅናሽ ለበአል ምርጥ ጫማዎች እኛ ጋር ያገኛሉ ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን ለ ዋጋ በውጥ መስመር ያዋሩን 0947492158 ወይም @josima
71
13
🤐የጫማህ ጠረኑ አስሜን ስላስነሳው #እግርክን ሳሙና ቶሎ ቶሎ አትንሳው መቼም ባይሸትክም ጣትህ ሆኖ ባዳ🤥 ልክ እንደኔ አፍንጫ ያንተ ባይጎዳ ቢያንስ አዝነህ ለሰፈር😫 #ከወንዝ ውረድና ዘፍዝፈኸው እደር አሳ ወትሮም ግም ነው ባንተ እድፍ አያድፍም 🦠 ወንዙም በዛ በኩል ሁለተኛ #አያልፍም ይልቅ ዳሩን ፍራ በሽታህ ደንዝዞ ቀርጥፎ እንዳይበላህ የደነበረ አዞ እልፍ ሲል ከዚያም🤦‍♂ በወንዝ ውሀ መሉ ያንተ እግር #ባይወዛም ባጠብክበት ውሃ ሲሰክር #የግብጥ አሳ መገደቧ አይቀር አባይን እራሷ🤷 እንዲያ ስልህ ግና ረስተሀልና ትልቁን ሳሙና🧼 ይዤልህ እሰክመጣ ተኮናትሬ ራይድ ሱዳንና ግብፅን ጨርሶ እንዳይቆየኝ የጫማህ #ጄኖሳይድ🙄
178
14
“ሳር ሰማያዊ ነው! “ እዚህ ሰፈር የሚንጸባረቀው አንድ አንድ ጉዳይ የአህያንና ነብርን ክርክር ተረት ያስታውሰናል፡፡ መቼም አህያ በደግም በክፉም ምሳሌነቷ በዝቷል፡፡ ይመቻት ካስተማረችን፡፡ አዳዲስ ድምፆች እየተሰሙ ነው። ዝም ያሉ ብዙ የሚያዩ አሉ።  ወደ ተረቱ👇 “አህያ” ለነብር እንዲህ አለ አሉ።  "የሣር ቀለም ሰማያዊ ነው" ነብርም መለሰ፡- "አይ ሣር አረንጓዴ  እንጂ ሰማያዊ አይደለም። " ውይይቱ ጦፎ መግባባት ሲያቅታቸው ለምን  የጫካው ንጉስ አንበሳ  አይዳኘንም ብለው ፊቱ ቀረቡ። አንበሳው በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ወደሚገኝበት ስፍራ  ከመድረሱ በፊት አህያ  መጮህ ጀመረ። "ክቡር ሆይ ሣር  ቀለሙ ሰማያዊ አይደለም?" አንበሳም እንዲህ ሲል መለሰ። "አዎን ልክ ነህ  ሣር  ቀለሙ ሰማያዊ ነው፡፡" “ነብር በዚህ እውነት ከእኔ ጋር እየተከራከረ እያናደደኝ አላምን ብሎኛልና ቅጣው፡፡” ከዚያም አንበሳ “ነብር በ5 ዓመት ዝምታ እንዲቀጣ  ፈርጀበታለሁ። " አህያው በደስታ እንጣጥ እንጣጥ  እያለ  " ሣር ሰማያዊ ነው! ሣር ሰማያዊ ነው!  እያለ እየደጋገም  እየጮኸ በአሸናፊነት መንፈስ ጉዞውን ቀጠለ፡፡" ነብር ቅጣቱን ተቀበሎ  "ግርማዊነትዎ ሣር አረንጓዴ ሆኖ ሳለ ለምን ሰማያዊ ነው ብለህ  ቀጣኸኝ? ብሎ ጥያቄ  አቀረበ። አንበሳውም እንዲህ ሲል መለሰ። "ፍርዱ ሣር ሰማያዊ ነው ወይም አረንጓዴ ከሚለው ክርክር ጋር የሚያገናኘው አንዳች ነገር የለም፡፡ ቅጣቱ እንዳንተ ያለ ደፋር እና እስተዋይ ፍጡር ከአህያ ጋር እየተከራከረ ጊዜ ማጥፋቱ ሳያንስ እንዲህ ያለ  ተራ ጥያቄ ይዘህ መጥተህ እኔን  ስራ በማስፈታትህ ነው፡፡ እጅግ በጣም አስከፊ የጊዜ ብክነት የራሱን ቅዠት እና ግላዊ ፍላጎት ካስቀደመ ለእውነት እና ሃቅ ደንታ ከሌለው ቂል ጋር ያለ ሙግት ነው፡፡  እንደዚህ ያሉቱ የቱንም ያህል ማስረጃና መረጃ ቢቀርብላቸው የመረዳት አቅም የሌላቸው፣  ለመረዳትም የማይሞክሩ፣ በአምልኮተ ራስ፣ በጥላቻና በእብሪት የታወሩ ራስ ወዳድ  ሆዳ* ች  ናቸው። አለማወቅ ሲጮህ ብልህነት ዝም ይላል  እንደሚባለው ብዙ ዝም የሚባልባቸው  “ሳር ሰማያዊ ነው ወይስ አረንጓዴ “  ዓይነት  ክርክሮች እያየን ነው ለማለት ነው። ዶ/ር ኃይለመስቀል ተፈራ
1
15
“ሳር ሰማያዊ ነው! “ እዚህ ሰፈር የሚንጸባረቀው አንድ አንድ ጉዳይ የአህያንና ነብርን ክርክር ተረት ያስታውሰናል፡፡ መቼም አህያ በደግም በክፉም ምሳሌነቷ በዝቷል፡፡ ይመቻት ካስተማረችን፡፡ አዳዲስ ድምፆች እየተሰሙ ነው። ዝም ያሉ ብዙ የሚያዩ አሉ።  ወደ ተረቱ👇 “አህያ” ለነብር እንዲህ አለ አሉ።  "የሣር ቀለም ሰማያዊ ነው" ነብርም መለሰ፡- "አይ ሣር አረንጓዴ  እንጂ ሰማያዊ አይደለም። " ውይይቱ ጦፎ መግባባት ሲያቅታቸው ለምን  የጫካው ንጉስ አንበሳ  አይዳኘንም ብለው ፊቱ ቀረቡ። አንበሳው በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ወደሚገኝበት ስፍራ  ከመድረሱ በፊት አህያ  መጮህ ጀመረ። "ክቡር ሆይ ሣር  ቀለሙ ሰማያዊ አይደለም?" አንበሳም እንዲህ ሲል መለሰ። "አዎን ልክ ነህ  ሣር  ቀለሙ ሰማያዊ ነው፡፡" “ነብር በዚህ እውነት ከእኔ ጋር እየተከራከረ እያናደደኝ አላምን ብሎኛልና ቅጣው፡፡” ከዚያም አንበሳ “ነብር በ5 ዓመት ዝምታ እንዲቀጣ  ፈርጀበታለሁ። " አህያው በደስታ እንጣጥ እንጣጥ  እያለ  " ሣር ሰማያዊ ነው! ሣር ሰማያዊ ነው!  እያለ እየደጋገም  እየጮኸ በአሸናፊነት መንፈስ ጉዞውን ቀጠለ፡፡" ነብር ቅጣቱን ተቀበሎ  "ግርማዊነትዎ ሣር አረንጓዴ ሆኖ ሳለ ለምን ሰማያዊ ነው ብለህ  ቀጣኸኝ? ብሎ ጥያቄ  አቀረበ። አንበሳውም እንዲህ ሲል መለሰ። "ፍርዱ ሣር ሰማያዊ ነው ወይም አረንጓዴ ከሚለው ክርክር ጋር የሚያገናኘው አንዳች ነገር የለም፡፡ ቅጣቱ እንዳንተ ያለ ደፋር እና እስተዋይ ፍጡር ከአህያ ጋር እየተከራከረ ጊዜ ማጥፋቱ ሳያንስ እንዲህ ያለ  ተራ ጥያቄ ይዘህ መጥተህ እኔን  ስራ በማስፈታትህ ነው፡፡ እጅግ በጣም አስከፊ የጊዜ ብክነት የራሱን ቅዠት እና ግላዊ ፍላጎት ካስቀደመ ለእውነት እና ሃቅ ደንታ ከሌለው ቂል ጋር ያለ ሙግት ነው፡፡  እንደዚህ ያሉቱ የቱንም ያህል ማስረጃና መረጃ ቢቀርብላቸው የመረዳት አቅም የሌላቸው፣  ለመረዳትም የማይሞክሩ፣ በአምልኮተ ራስ፣ በጥላቻና በእብሪት የታወሩ ራስ ወዳድ  ሆዳ* ች  ናቸው። አለማወቅ ሲጮህ ብልህነት ዝም ይላል  እንደሚባለው ብዙ ዝም የሚባልባቸው  “ሳር ሰማያዊ ነው ወይስ አረንጓዴ “  ዓይነት  ክርክሮች እያየን ነው ለማለት ነው። ዶ/ር ኃይለመስቀል ተፈራ
155
16
"ሰዎች ማን እንደሆንክ ይጠይቁሀል። ማን እንደሆንክ ካላወቅክ ማን እንደሆንክ ነግረው ማድረግ ያለብህን ነገር ይጭኑብሀል።" ካርል ዩንግ ማን እንደሆንክ እወቅ👌
"ሰዎች ማን እንደሆንክ ይጠይቁሀል። ማን እንደሆንክ ካላወቅክ ማን እንደሆንክ ነግረው ማድረግ ያለብህን ነገር ይጭኑብሀል።" ካርል ዩንግ ማን እንደሆንክ እወቅ👌
129
17
መከራ አውሬ ነው። አውሬ የሞተን አካል አይበላም። ችግር ዘውድ ነው። ዘውድን ተራ ሰዎች አይደፉትም። መንከራተት ሰይፍ ነው። ሰይፍን ፈሪዎች አይዙትም። ህመም ታላቅ መድረክ ነው። ታላቅ መድረክን ታላላቆች ብቻ ናቸው የሚያገኙት። እናም ወደ ታላቅ ስኬት ሊያደርሱህ እየገፈታተሩክ ነውና እነኚህን ነገሮች አትጥላቸው። Melkam Mshet!
226
18
ለፍርሀትህ አትሸነፍ ዛሬ የምትፈራቸው ነገሮች ለነገ ስኬት ሊሆኑ ይችላሉ።
159
19
ላንዲት ማስቲካ ሻጭ ህፃን ፡ በደብተርሽ ምትክ ትንሽ ሱቅ ታቅፈሽ ካልፎሂያጅ እግር ስር፤ እንደ ድንቢጥ ከንፈሽ ጋሼ ግዙኝ ስትይ፤ አንጋጠሽ ወደ ላይ ለጉድ ተጎልቸ፤ ምታረጊውን ሳይ ራሴስ ይታመም፤ ምላሴን ምን ነካው ግራዋ ይመስል፤ መረረኝ ማስቲካው !! አፈር ጠጠር ለብሶ ፤በዶዘር ተድጦ መስኩ ከነጎርፉ ፥ ሰማይ ከነዶፉ ፥ ለጌቶች ተሽጦ አተር ነው እያሉ፤ አፈር ዘግኖ መፍጨት ገነት ነው እያሉ፤ መስክ ላይ መፈንጨት ጠበል ነው እያሉ፤ ተጎርፉ መራጨት ይህንን ማን ሰጦሽ ገና በልጅነት፤ ልጅነት አምልጦሽ፡፡ በምቢልታ በዋሽንት፤ በከበሮ ታጥሮ በክራር ተማግሮ በቆመ ከተማ እምባሽ ቅኝት የለው ፤ ለሰው አይሰማ፡ ጠዋት የፎከረ ፤ ቀትር ላይ ሲረታ ዛሬ ዝሎ ሲወድቅ ፤ ትናንት የበረታ ኑሮን ያህል ሸክም ፤ ያላንቀልባ ሲያዝል፡፡ ምን ጸጋ ለብሶ ነው፤ ትከሻሽ የማይዝል፡፡ 🌼🌼 ፦ በውቀቱ ስዩም _//____ @xobya @xobya @xobya
198
20
መጀመሪያ አዕምሮ ውስጥ ጨርስ! #start_end_in_mind! 🔹አስተሳሰብ ላይ የሌለ ምላስ ላይ ብቻ የበቀለ አሸናፊነት የትም አያደርስም። ከሁሉም ተግባሮች በፊት እንደምታሳካው ከራስህ ጋር ተግባባ። ከምር እንዲሳካልን የምንፈልግ ከሆነ ከአዕምሮአችን ውስጥ መጀመሪያ እንደምናሸንፍ አምነን እንጀምር። እመን ሁሉም ይቻላል ቆራጥ ሁንና ከልብህ እመን። #ከትግሉ_በፊት_በአዕምሮ_ውስጥ_አሸንፍ!!👌 መልካም ቀን ተመኘን😍
120