cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Oromo Federalist Congress KFO/OFC

Dhaba Haqaa Fi Dhugaa Ummaata Oromoo Fi Ethiopia Hnndaafuu Dhabatee.

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
585
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from ESSA YUSUF
Your vote Your voice ኬንያ የፊታችን ማክሰኞ ምርጫ ታካሂዳለች:: በዚህ ምርጫ ላይም ከሚሳተፉት መሀል ያለፉት ረጅም አመታት በኬንያ ፓርላማ አባል የሆኑት የኬንያው ኦሮሞ Ali Wario አንዱ ናቸው:: ከእሳቸው ጋር ሰፉ ያለ ቆይታ አድርገን ተወያይተናል:: በተለይም የኬንያ ኦሮሞ ከሌሎቹ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዴት ማጠንከር አለበት በሚለው ዙሪያ በስፋት ተነጋግረናል:: በቀጣይ የኦሮሞ ህዝብ ከኬንያ ጋር ያለው ግንኙነት እና ወደፊት ምን ማድረግ አለበት በሚለው ዙሪያ አንድ ፅሁፍ አደርሳችኋለው:: በተለይ ደግሞ በኢኮኖሚው ዘርፍ ትኩረት አደርጋለሁ:: የኦሮሞ ዲያስፖራ እና ባለሀብት በትኩረት እንድታነቡት ጠይቃለሁ:: ወደ ዋናው ጉዳዬ ስመለስ ይህን የኦሮሞ ወንድማችንን ከጎኑ ሆነን ልናበረታታው ያስፈልጋል:: የኦሮሞ ልጅ በየትም ቦታ ላይ ወደ መሪነት እንዲመጣ ማድረግ አስፈላጊ ነው:: ሃጂ አሊ ዋሪዬ መልካም እድል እመኝልሀለሁ:: Good luck https://youtu.be/94AUg4hcq1I
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
እናቴ እና አባቴ ኦሮሞ ናቸው #Jawar ጥያቄ መለሰ Winnipeg CA

Repost from Tsegaye R Ararssa
#Saffisaan Waliif Dabarsaa #Yaamicha Koree UN Human Rights Council irraa dhiyaate Koreen Dhiittaa mirga dhalanamaa Mot. Ixoophiyaa Raawwate Qorachuuf Dhaabbata United Nations Ijaaramee Ixoophiyaa Seenee Odeeyfannoo Sassaabuu Jalqabee jira. Nama dhunfaa,Jaarmayoota Soyaasaa fii Kan dhimmi ilaallatu hundi link armaa gad jiru kana banuun Dhiittaa mirganamoomaa bakka garagaraatti lammii keenyarratti Raawwate Odeeyfannoo kennuun dirqama Oromummaa keenya haa baanu. Karaa hundaan waliif share godhaa https://www.ohchr.org/en/hr-bodies/hrc/ichre-ethiopa/call-for-submissions
Hammasini ko'rsatish...
OHCHR | Call for submissions

The International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (hereafter the “Commission”) invites individuals, groups, and organizations to submit information and documentation relevant to its mandate, including:

Repost from Daniel 🕊🕊🕊
Photo unavailableShow in Telegram
የትግራይ መንገድ እንዲከፈት እና መሰረተ ልማቶቹ ተለቀዉ እነዚህ የትግራይ አትሌቶቻችን ከቤተሰቦቻቸዉ ጋ እንዲገናኙ እንዲሁም በትግራይ የሚገኙ አትሌቶቻችንን አግኝተን በ ቡዳፔስት ለሚደረገዉ ዉድድር እንድንዘጋጅ መንግስት እጠይቃለሁ ። ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ...
Hammasini ko'rsatish...
Oromo Liberation Army OLF has congratulated the new president of Somalia🇸🇴 Hassan Sheikh Mohamud. https://t.me/MameOromoo
Hammasini ko'rsatish...
ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ሁኔታ የሚያስፈልጋት የአስተዳደር ስርአት ፌደሬሽን (Federation) ወይንስ ኮንፌደሬሽን (Confederation ) ቢሆን ይመረጣል? ፌደሬሽን (Federation) እና ኮንፌደሬሽን (Confederation ) የመንግሰት ስርአት አስተዳደር አይነቶች ሲሆኑ በመሀከላቸው ያለው ልዩነት እንደሚከተለው ነው። . . ፌደሬሽን (Federation) . የአንድ ሀገር የፖለቲካ ስርዓት ፌደሬሽን ነው ሲባል ጠንካራ የሆነ ማእከላዊ መንግስት (ፌደራል መንግስት) አለ ማለት ነው። በዚህ ስርአት ፌደሬሽን የፈጠሩት አባላት እና የማእከላዊ መንግስቱ በአግባቡ በወረቀት ላይ የሰፈረ የስልጣን ክፍፍል ይኖራቸዋል። የፌደራል መንግስቱ አባላት የራሳቸው የሆነ የሚወስኑበት የሰልጣን ገደብ ኖሯቸው ማእከላዊ መንግስቱ የሚከተሉትን ጉዳዮች በበላይነት ይዞ ያስፈጽማል - የሀገር ዳር ድንበር የመከላከል እና ብሄራዊ ደህንነት (Defense and security matters ) -የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ (Foreign policy ) -የአለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ (International relations and diplomacy ) -ማንኛውንም ጦርነት የማስቆም እና የማስጀመር ውሳኔ (Decision to start or end a war) -ብሄራዊ መገበያያ ገንዘብን መወሰን (National currency ) -ጦር ሰራዊት ማቋቋም(military) -በፌደራል መንግስት የሚወጡ ፖሊሲዎች እና ህጎች በፌደራል መንግስቱ አባል መንግስታት ተፈጻሚ ይሆናሉ። ይህንን እንዲያደርጉ የፌደራል አባል መንግስታቱን የሚያስገድዳቸው ህገ መንግስት ቀድሞ ይደነገጋል።በፌደራል የመንግስት ስርአት አንድ ጠንካራ ሉአላዊ ማእከላዊ መንግስት ኖሮ ሌሎቹ የፌደራል መንግስቱ አባላቱ በማእከላዊ መንግስቱ ጥላ ስር ሆነው ይኖራሉ። . ኮንፌዴሬሽን (Confederation ) . በኮንፌዴሬሽን የአስተዳደር ስረአት ውስጥ ያሉ አባል ሀገራት ሉአላዊ ሀገራት ናቸው። ጥምረታቸውም በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ሆኖ በማንኛውም ሰአት ሊፈርስ የሚችል ነው። እነዚህ ሀገራት በኮንፌደሬሽን እንዲጣመሩ የሚያደርጋቸው የጋራ ጉዳዮች ሲኖሩ በጋራ የሚቆዩ እኒህን መሰል ጉዳዮች ሳይኖሩ ሲቀር ግን በማንኛውም ግዜ ሊበተኑ የሚችሉ ናቸው።በዚህ የአስተዳደር ስርአት ጠንካራ የሆነ ማእከላዊ መንግሰት አይኖርም። ሀገራቱም ቢሆኑ የጋራ የሆነ በጀት፣መከላከያ ሀይል የፍትህ ስርአት፣የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና እስትራቴጂ፣የጋራ የመገበያያ ገንዘብ እንዲኖራቸው የሚያስገድድ ህግ የለም። በኮንፌደሬሽን ስር የነበሩ ሀገራት ቦሀላ ተስማምተው በፌደሬሽን ሊዋሀዱ ይችላሉ። ቀዚህ ረገድ ከሚጠቀሱት ሀገራት መካከል አሜሪካ አንዷ ስትሆኖ የዛሬዋ አሜሪካ በአንድ ወቅት በኮንፌደሬሽን የተዋሀዱ የተለያዩ ሀገራት ስብስብ ነበረች። https://t.me/MameOromoo
Hammasini ko'rsatish...
QEERROO FI QAARREE OROMIYA

KAAYOO OROM'OO FI OROMIYA QABIDUU GAALMANI GAHUF. @QEERROO_FI_QAARREE_OROMIYA

“Qeerroon Bosona jira” professor Marara https://t.me/Oromo_Federalist_Congress
Hammasini ko'rsatish...
Oromo Federalist Congress KFO/OFC

Dhaba Haqaa Fi Dhugaa Ummaata Oromoo Fi Ethiopia Hnndaafuu Dhabatee.

Repost from KMN
Photo unavailableShow in Telegram
Miidiyaalee Oromoo gama 10 t’an gaaddisa FNN Finfinnee News Network jalatti walitti qabamanii jiru. Kafaltii Saatalaayitiif barbaachisu tokko tokkoon isin gaafachuurra jedhameetidha iddoo tokkotti qabaman. Amma gaaddisa Gurmuu miidiyaalee kanaaf beellama tumsaa gaafa Caamsaa 22tti qabataneerra jedhu. Gaafas tumsa Saatalaayitii miidiyaalee 10n iddoo tokkotti akka gootaniif isin yaadachiifna🙏
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Abdisa Defar
00:13
Video unavailableShow in Telegram
ጀዋር መሃመድ ከ10 አመት በፊት.. "ኦሮሞ በትጥቅ ትግሉ ነፃ መውጣት ይችላል ፣ በሰላማዊ ትግሉም ነፃ መውጣት ይችላል ... ነገር ግን ይሄ እሚሆነው እና ነፃ እሚወጣው :ሰላማዊ ትግል ብሎ ስለዘፈነ ፣ ወይም ትጥቅ ትግል ብሎ ስለዘፈነ አይደለም: ጠንክሮ , ጥርሱን ነክሶ , ቆርጦ መታገል ከቻለ ብቻ ነው!" Video from : Gemeda wariyo
Hammasini ko'rsatish...