uz
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

Kanalga Telegram’da o‘tish

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

Ko'proq ko'rsatish
2 279
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+47 kunlar
+2930 kunlar
Postlar arxiv
"በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት
"በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት በቤተ መቅደስ የመኖር ተአምርን አሳየሽ።" (አባ ጽጌ ድንግል ) ቅድስትሆይ ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን ይቅርታን ለምኝልን🙏🏾 #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

ጸልዩ እምቢ፣ ስገዱ እምቢ፣ ቁረቡ እምቢ፣ ንስሐ ግቡ እምቢ ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይፍታን || መናፍስት አይናችንን ሲቆጣጠሩ ወይም ሲይዙን 😰😭 #eotc https://youtu.be/4o1Du3ZnCGE

◈ ኃጢአት ጸሎት የማቋረጥ ውጤት ነው። እውነተኛ ጸሎት ኃጢአትን የማቆም ምልክት ነው። ሰው ኃጢአትን ልምዱ ካላደረገ በቀር እየጸለየ የሚበድል፣ ከአምላኩ ጋር እየተነጋገረ የሚያምጽ የለም። አዳም እጸ
◈ ኃጢአት ጸሎት የማቋረጥ ውጤት ነው። እውነተኛ ጸሎት ኃጢአትን የማቆም ምልክት ነው። ሰው ኃጢአትን ልምዱ ካላደረገ በቀር እየጸለየ የሚበድል፣ ከአምላኩ ጋር እየተነጋገረ የሚያምጽ የለም። አዳም እጸ በለስን የቆረጠው ከአምላኩ ጋር የነበረውን ንግግር (ጸሎቱን) በማቋረጡ ነው። ይኸውም አዳምን ጠርቶ "ወዴት ነህ?" ባለው በፈላጊው ድምጽ ተረጋግጧል። #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በአጭር ጊዜ ውሽጥ 4000 ሰብስክራይበር ወይም ቤተሰብ ስላገኘሁ። ይሄ ሁሉ ደግሞ የእናንተም ነውና በርቱ። እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችንንም ይርዳን። ምክን
በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በአጭር ጊዜ ውሽጥ 4000 ሰብስክራይበር ወይም ቤተሰብ ስላገኘሁ። ይሄ ሁሉ ደግሞ የእናንተም ነውና በርቱ። እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችንንም ይርዳን። ምክንያቱም እኔ እንድበረታ እና የተለያዩ ትምህርቶችን እንዳቀርብ ያግዘኛልና። አሁንም ቤተሰብ ያልሆናችሁ እየሆናችሁ። የሆናችሁ ደግሞ ትምህርቶችን ሸር በማድረግ እንማማር አላለሁኝ። አመሰግናለሁ በእውነት። ሁለም እንደምለው "በርቱ፣ ጠንክሩ፣ ጎልምሱ፣ በሃይማኖት ጽኑ" 🙏🙏

የመታችና አስመታች ትልቁ ምስጥር የእርግማን መንፈስ የልጅ ደም ስገበርለት መናፍስት ለምን ተመልሰው ይይዙናል ያጠቁናል #ethiopia #sibket 😭 https://youtu.be/WmDjDd8s50M

የልጆች አንገት ላይ የሚደረገው ኪታብ እና መናፍስታዊ አሰራሩ || ለእናቶች የተላለፈ ልዩ መልእክትና ምክር #ethiopia #orthodox #sibket 🙄🙄😭 https://youtu.be/DwnWPOf5Ywo

22ቱ የሰይፈ መለኮት ህቡዕ እና ምስጥራዊ ስሞች ትርጉም የሰይፈ መለኮት ጸሎት ሰይጣንን ማቃጠያ ጸሎተ ባርቶስ || መቁጠሪያ እና ስግደት 🙏🙏🙏 https://youtu.be/5m8ds0RBKQo

መቁጠሪያን ከስግደት ጋር በተግባር እንዴት እንጠቀም? https://youtu.be/8d_929wWEx0?si=ii7noTQpLTU8UHIx

◈ የአይሁዳዊው ጥያቄ "እናንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የምትሉት ይሄ ክርስቶስ እውነት የእግዚአብሔር ልጀ ከሆነ፤ ወደ ቢታንያ በመጣ ጊዜ አልዓዛር የተቀበረበትን ቦታ ሳያውቅ ቀርቶ አልዓዘርን የት ቀ
◈ የአይሁዳዊው ጥያቄ "እናንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የምትሉት ይሄ ክርስቶስ እውነት የእግዚአብሔር ልጀ ከሆነ፤ ወደ ቢታንያ በመጣ ጊዜ አልዓዛር የተቀበረበትን ቦታ ሳያውቅ ቀርቶ አልዓዘርን የት ቀበራችሁት? ብሎ እንደጠየቀ በወንጌላችሁ ተጽፏል። ለዚህ መልስ ስጡኝ፤ እኔንም ከመጽሐፈ ኦሪቴ ጠቅሳችሁ ጠይቁኝ?" ስል የመከራከሪያ ነጥቡን አቀረበ። ◈ የአባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ መልስ፦ "እኔ በወንጌል ሳይሆን በኦሪት እከራከሪሃለው። የምኩራብ መጽሐፍት ሁሉ ለቤተክርስቲያን የታወቁ ናቸውና። ምኩራብ ዘራች፤ ቤተክርስቲያንም አጨደች፤ ምኩራብ ፈተለችው፤ ቤተክርስቲያን ለበሰችው፤ አዳምን በገነት ሳለ "አዳም ሆይ ወደት ነህ" ብሎ የጠየቀው ማነው? አብርሃምንስ ምስትህ ሣራ ወዴት ነች ብሎ የጠየቀ ማነው? እስቲ መልስልኝ። ሰይጣንንስ ከወዴት መጣህ? ብሎ የጠየቀው ማንነው? እግዚአብሔር አብ አይደለምን? በዚህን ጊዜ አይሁዳዊው መልስ አጥቶ ዝም አለ። በረከታቸው ይደርብን። #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

ሌቦች ሰዎችን አፍዝዘው የሚዘርፉበት የከልከልዮስ መንፈስ ክፉ አሠራር | የክህደት መንፈስ ፖለትካውን ተቋጣጥሮታል | የንስሐ ማሳረጊያው ቅዱስ ቁርባን ነው 🙏🙄 https://youtu.be/1MPYbWpvagU?si=wwwqGG7jfDGQrX9W

አጋንንትን ማቃጠያ የመልክአ ጸሎት ስግደቶች መልክዐ ጸሎቶችን ከስግደት ጋር እንደት እንጠቀም? የአምልኮት እና የጸጋ ስግደት || የክብር ስግደት 🙏🙏 https://youtu.be/4fntyUdUqh8

ጸሎትና ስግደት ስትጀምሩ አቤት መከራው መብዛቱ የጥንቆላ እና የአስማት መጽሐፍን አስወግዱ የአርጋኖን ጸሎትና ጥቅሙ #ethiopia #sibket 🙏🙏 https://youtu.be/-Y3je7v0fUM

◈ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። (ራዕ 3፥20) 🙏🙏🙏 ዲያቆን ጌታባለው
◈ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። (ራዕ 3፥20) 🙏🙏🙏 ዲያቆን ጌታባለው አማረ የቅዱሣት ሥዕላት ሠዐሊ #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

🛑 የቡዳ መንፈስ ነኝ የሳንባ ምች ሆኘ የማሰቃያት ይላል የሰው ልጅ 4 ዓይን አለው የብዙ ኦርቶዶክሳዊን ሰህተት በዚህ ዘመን #ethiopia 😂🙏🛑 https://youtu.be/Vw7r0yZvJHs

🛑 ብዙዎቻችን እንዲህ አይነት ሰው ነን https://youtu.be/IAALX5WpCmA?si=JVN0w1kadGPrDNjN

🛑ሴቶች በወር አበባ ወቅት የጸሎት ቤት ገብተው ጸሎት ማድረግ ይችላሉ ወይ || የጬሌ እና የአቴቴ መንፈሶችን እንዴት ከቤተሰቦቻችን እናርቅ #ethiopia 😭😭 https://youtu.be/YBEHeEj13Tg

◈ ኢየሱስ ክርስቶስ ደካማውን የእኛን ሥጋ የለበሰው፣ ራሱን ባዶ አድርጎ በግርግም የተወለደው፣ በስተመጨረሻም እርቃኑን የተሰቀለው ለእኛ ሲል ነው። ይህ ሁሉ ትሕትና እርሱን አንዳች የማይጠቅመው ስለ
◈ ኢየሱስ ክርስቶስ ደካማውን የእኛን ሥጋ የለበሰው፣ ራሱን ባዶ አድርጎ በግርግም የተወለደው፣ በስተመጨረሻም እርቃኑን የተሰቀለው ለእኛ ሲል ነው። ይህ ሁሉ ትሕትና እርሱን አንዳች የማይጠቅመው ስለ ሰው መዳን ሲል ግን የከፈለው ትልቅ ዋጋ ነው። የእኛ ትሑት መሆን ከእኛ በቀር ማንን ይጠቅማል? ትዕቢተኛ መሆናችንስ ከእኛ በላይ ማንን ሊጎዳ ይችላል? ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ እንደሚባለው ክርስቲያን ለራሱ ሲል ትሑት መሆን ይገባዋል። ትሕትና ለራስ ነው! #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

🛑መናፈስትና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 4 እጅና እግራችን በመናፍስት ሲያዝ ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ https://youtu.be/rhPbjqFy96E?si=QyRLgK5kFNrcAuKp

+ ከማያልቀው ጸጋህ + አንተን መውደድን ወደ አንተ መቅረብን አንተን መፍራትን ◈ በቀሪው ዘመናቻን ላለፈው በደላችንና ስንፍናችን መደምሰሻ ምግባር የምንፈጽም አድርገን፤ የሕይወት ጎዳናችንን አቅናልን
+ ከማያልቀው ጸጋህ + አንተን መውደድን ወደ አንተ መቅረብን አንተን መፍራትን ◈ በቀሪው ዘመናቻን ላለፈው በደላችንና ስንፍናችን መደምሰሻ ምግባር የምንፈጽም አድርገን፤ የሕይወት ጎዳናችንን አቅናልን በቸርነትህ ከአንተ ጋር አንድነታችንን አብዛልን በግብራችን ደስ እናሰኝህ ዘንድ አድርገን። #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

🛑መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 3 አንደበትና ጆሯችን በመናፍስት ሲያዝ የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || አንደበትና ጆሮ #ethiopia 🙏 https://youtu.be/xOW85o653t4?si=42OSdsxtKCdixwJ2