uz
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

Kanalga Telegram’da o‘tish

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

Ko'proq ko'rsatish
2 279
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+57 kunlar
+3230 kunlar
Postlar arxiv
«ክፍል 2 (የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፍት)» በደንብ አድርጋችሁ እነዝህን ትምህርቶች አድምጡ! መርሳት የለለባችሁ ነገር እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ትምህርቶችን በተለይም ከትዳር ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን በጋራ ሆናችሁ መማር እና መከታተል ያስፈልጋል። ካልሆነ ደግሞ በተለያየ ቦታ ያላችሁ እንኳን ብትሆኑ ትምህርቶቹን እየተማራችሁ፣ እየተወያያችሁ፣ አሳብ እየሰጣችሁበት መጓዝ ያስፈልጋል። ብዙ ሰዎች ላይ የምመለከታቸው ችግሮች ስላሉ አንዱ መንፈሳዊ ዕውቀት ኖሮት ለላው ሳያውቀው መጓዝ ከባድ ነውና ሁለቱም ተጣማሪዎች (ሙሽሮች) በደንብ መንፈሳዊ ምግባር፣ ሥርዓት፣ እውቀት ልኖረን ይገባል። በተመሳሳይ መልኩ ከመናፍስት ውጊያ አንጻርም በዛ ልክ መወያየትና መነጋገር ያስፈልጋል። አስተውሉ! ይሄ በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው፤ ዛሬ ብዙ ረፖርቶችን ስንመለከት ትዳር የሚፈርስበት አንድም ካለመረዳት በመግባት፣ አንድም የመናፍስትን ውጊያ ሳናውቅ በመቅረታችን ጭምር ነውና መንቃት ያስፈልጋል። በርቱ 👌👌

«ወድ ቤተሰቦቼ ከጋብቻ ጋር በተገናኘ ለብዙ ሰዎች አጋርቼ ብዙ ቤተሰቦች የተጠቀሙበት፣ መልካም ትዳርና ጋብቻ የምሰረቱበት፣ የተባረኩ ልጆችን ያገኙበት ይሄ ድንቅ ትምህርት (የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፍት) የምለው ወሳኝ ትምህርት ነው። በዚህ መንገድ ጋብቻን ወይም የትዳር ሕይወትን እያሰባችሁ ያላችሁ ቤተሰቦቼ የወንድማችን የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን ትምህርቶች ብትማሩና በደንብ ነገሮችን ብትረዱ መልካም ነው። ሁለት የትዳር አጋሮች በመንፈሳዊ ሕይወት ጠንካራ አቋም እንዲኖራቸው ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ ሁለቱም አንድ አሳብ ሲኖራቸው፣ መንፈሳዊ ዕውቀታቸው ሲዳብር፣ በመነጋገርና በመወያየት ላይ የሚያምን ትውልድ እንዲኖር የሚያደርግ ነውና፤ በተለይም ወደ ትዳር ሕይወት ጉዞ ላይ ያላችሁ ቤተሰቦች (ተጣማሪዎች) እንድትማሩት የምፈልገው ወሳኝ ትምህርት ስለሆነ ሁላችሁም ጊዜ ሰጥታችሁ ብትማሩ ብዬ እመክራለሁ። በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት እና በሕይወታችን ውስጥ ልኖሩ የሚገቡ ነገሮችን የያዝ፤ እንዲሁ ደግሞ ከሕይወታችን ሊናርቃቸው የሚያስፈልጉ ነገሮችን ማለትም የማይጠቅሙንን ነገሮች ለማስወገድ የሚጠቅም ድንቅ ትምህርት ነው። አንዳንዴ በልማድ ይጠቅሙናል ብለን የያዝናቸው ነገር ግን የሚጎዱን ሆነው እናገኛለን እና ይሄን ትምህርት ብትማሩ መልካም ነው። ለአዲስ ትዳር ገቢዎች ብቻ ሳይሆን በትዳር ሕይወት ውስጥ ላለነውም በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው። ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ፣ አስተያየት። መወያየት የምትፈልጉት ጉዳይ ካለ ጻፍሉኝ በውስጥ መስመር። በርቱ፡ ጠንክሩ!» #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

አመሰግናለሁ! ሁላችሁንም አብራችሁን ስለሆናችሁ። እግዚአብሔር ረድቶን የመጀመሪያ ቻናላችን ቢዘጋም በዚህ በኩልም ወንጌልን እንዲሁም የመናፍስትን ውጊያ እየተማማሪን እንገኛለን። ለሁሉም ነገር እግዚአብ
አመሰግናለሁ! ሁላችሁንም አብራችሁን ስለሆናችሁ። እግዚአብሔር ረድቶን የመጀመሪያ ቻናላችን ቢዘጋም በዚህ በኩልም ወንጌልን እንዲሁም የመናፍስትን ውጊያ እየተማማሪን እንገኛለን። ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በአጭር ጊዜ ውስጥ ለዚህ በቅተናል ይሄ የሆነው ደግሞ በሁላችሁ እገዛ ነውና ክበሩልኝ። አሁንም እንቀጥላለን እንማማራለን። እንዲሁ ጥያቄ ያላችሁ ጥያቄዎቻችሁን ጻፉ፣ አስተያየት ያላችሁም ላኩልኝ። በተጨማሪም ከዩቱብ ውጪ በተለግራም፣ በፈስቡክ፣ በትክቶክም ትምህርቶችን እየተማማሪን ስለሆነ አሁንም በድጋሚ አብራችሁኝ እንደሚትሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ። ሁላችሁም እየገባችሁ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 🙏🙏🙏 ** ዩቱብ፦ youtube.com/ @haileG2239  ** ተለግራም፦ @hailegebriel2021 ** TikTok፦ tiktok.com/@iam_haile ** Facebook፦ @hailegebrieltube2021

3ቱ የብንያም ልጆች ስምና ትርጉም የቤተሰብ ዛር መንፈስ በስማችን ላይ ያለው ከባዱ ተጽዕኖ የስማችንን ኃይል ምን ያህል እናውቃለን? #ethiopia https://youtu.be/hnlEiy754iE

በጓደኛዋ ቡዳ መንፈስ እህቶቿን የደፈረች አሳዛኝ ታርክ || ስኬታማ እንዳንሆን የምታገለን መንፈስ || የጠቋር ዓይነጥላ መንፈስ ከባዱ ፈተና #ethiopia 😭 https://youtu.be/lZKXw2Jz_XE

"እስመ አልብነ ረዳኢ በጊዜ ምንዳቤ ወኀዘን፡ እስመ ዘእንበሌከ ባዕደ አልቦ ዘነአምር" -- 'በኀዘን እና በችግር ጊዜ የሚረዳን የለንም፤ ካንተ [ከአምላካችን] ሌላ የምናውቀው የለምና'
"እስመ አልብነ ረዳኢ በጊዜ ምንዳቤ ወኀዘን፡ እስመ ዘእንበሌከ ባዕደ አልቦ ዘነአምር" -- 'በኀዘን እና በችግር ጊዜ የሚረዳን የለንም፤ ካንተ [ከአምላካችን] ሌላ የምናውቀው የለምና'

«ሰላም: ለክሙ: ግፉዓኒሃ: ለደወለ: ጎጃም: መርዓዊ። እለ: ሞትክሙ: ኮነ: በሰብአ: ሀገር: ነዓዊ። ከመ: ሞተ: አቤል: ቅቱል: ቅቱለ: እኊሁ: ከዓዊ/ፀራዊ። ናስቆቁ: ወትረ: ኀበ: ዘላዕሉ: ኖላ
«ሰላም: ለክሙ: ግፉዓኒሃ: ለደወለ: ጎጃም: መርዓዊ። እለ: ሞትክሙ: ኮነ: በሰብአ: ሀገር: ነዓዊ። ከመ: ሞተ: አቤል: ቅቱል: ቅቱለ: እኊሁ: ከዓዊ/ፀራዊ። ናስቆቁ: ወትረ: ኀበ: ዘላዕሉ: ኖላዊ። እስከ: ንረክብ: ሥሩዐ: ፍትሐ: ፈጣሪ: ለባዊ።» #ቃል_የለኝም! #አፍ_የለኝም!

ለመናፍስት ተስለው የሚወለዱ ልጆች አይሰሙም የዝሙት አጋንንት መግቢያ መንገዶች ቤተክርስቲያን ለምን እንሳለማለን? በማለዳ ንቁ 2024 #sibket 😭 https://youtu.be/MXmHD6CGBHk

አስማትን እንደ ፍቅር ትጥቅ የውሻ ብልትና የሴት የውስጥ ልብስ ለመስተፋቅር ተጠየኩኝ የወንድሞቼ የሕይወት ተሞክሮ በማለዳ ንቁ 2024 #eotc 😭😰😭 https://youtu.be/fO5mxipdZlY

የማይጸልይ ባል ከምትጸልይ ምስት ጋር ተደባለቀ አጭር ወንድማዊ ምክር ለወንዶችና ለሴቶች መምህር ግርማ ወንድሙ | ተስፋዬ አበራ ዘማሪያም ዘለቀ 🙏😭🙄 https://youtu.be/iZwuxLdZ3BY

◈ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ፤ ነአምን ዕርገተከ ወዳግመ ምጽአትከ ንሴብሐከ ወንተአመነከ ንስእለከ ወናስተበቁዐከ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ። አቤቱ ሞትህን፤ ልዩ የምትሆን ትንሳኤህንም እንና
◈ ንዜኑ ሞተከ እግዚኦ ወትንሣኤከ ቅድስተ፤ ነአምን ዕርገተከ ወዳግመ ምጽአትከ ንሴብሐከ ወንተአመነከ ንስእለከ ወናስተበቁዐከ ኦ እግዚእነ ወአምላክነ። አቤቱ ሞትህን፤ ልዩ የምትሆን ትንሳኤህንም እንናገራለን። ዕርገትህን ዳግመኛ መምጣትህን እናምናለን፣ እናመሰግንሃለን፣ እናምንሃለንም፣ ፈጣሪያችን ሆይ እንለምንሃለን፤ እንማልድሃለንም። 🙏🙏🙏 #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

ከከራፋ የዝሙት ሥራ አንስቶ የጠራ ወርቅ ያደርግሃል || የግብጻዊቷ ማሪያም ድንቅ የተጋድሎ ሕይወት || የጠቅላዩ አሳዛኝ ንግግር #ethiopia 😭😭😰😭 https://youtu.be/7CdLqAR7Y8E

መዘናጋት ለትልቅ ውድቀት ይዳርጋል በመንፈስ ጀምሮ በሥጋ መጨረስ በመንፈሳዊ ሕይወት መዘናጋት ያለው ጣጣ || በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia 🙏😍 https://youtu.be/QgI3I0xvIkA

ከክፉ መንፈስ ጋር የሚኖሩ ሰዎች 3ቱ የክርስትና መሠረቶች ኩል መኳልና መቀንደብ ከመናፍስት አሠራር አንጻር || በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia https://youtu.be/5PaxnygkRRQ

"እሱ (ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ግን ፈጽሞ መላልሶ ጸለየ። ከሱ የራቀ ሰይጣንን በጥበቡ ያቀርበው ዘንድ እሱ ግን መላልሶ ጸለየ፤ በቸርነቱ የሞት ፍርሃትን ከኛ ያርቅ ዘንድ።
"እሱ (ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ግን ፈጽሞ መላልሶ ጸለየ። ከሱ የራቀ ሰይጣንን በጥበቡ ያቀርበው ዘንድ እሱ ግን መላልሶ ጸለየ፤ በቸርነቱ የሞት ፍርሃትን ከኛ ያርቅ ዘንድ።[ ድርሳነ ማሕየዊ ዘሰኑይ(ሰኞ)፤ ምዕራፍ 4] ጸሎት ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበት ቋንቋ ነው። የሰርክ ጸሎታችንን አድርሰን ስንጨርስ ለአፍታ ቁጭ ሳንል ወጥተን ለመሄድ ከሞከርን አበውና እመው (እናቶች) "አረፍ በልና አሳርግ እንጂ ልጄ! ምንድ ነው መባከን?" በማለት ይገስጻሉ። "እኔ ስናገር እግዚአብሔር ዝም ይላል" እንዳለ አባ እንጦንስ የልመናችንን ቃል ሲቀበል የነበረ ጌታ የሚናገርባት ሰዓት ናት፤ የማሳረጊያ ሰዓት የምትባለው። ለዚህ ነው ጸሎት አድርገን ስንጨርስ ቁጭ ብለን የጸጥታ ሰዓት የምናሳልፈው። በጸሎታችን ሰዓት እኛ የለመነው ነገር ይኖራል ወይም ስለተደረገልን ተመስገን ብለናል። ይህች ለአፍታ ቁጭ ብለን የምናሳልፋት የሰዓት ሽራፊ "እግዚአብሔር ሲናገር ድምጹን ለመስማት ዝም የምንልባት ቅጽበት ናት" ይላሉ አበው። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

የመተት መታደስን የሚያስቆመው ጸሎት የሰይፈ ሥላሴ ጸሎት በአጋንንት ላይ ያለው የበላይነት ሰይፈ ሥላሴ ጸሎትን እንዴት እንጸልይ? #ethiopia 🙏🙏 https://youtu.be/5kP2JNAww34

የእምነት ኃይል እንዴት ያድጋል? የእምነት ኃይልን የሚዋጋ መንፈስ እንዴት እንዋጋ? የእምነት ኃይል ምንድነው? #ethiopia #orthodox #eotc 🙏🙏🙏 https://youtu.be/Nk3X57c3hNs

«ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ፡፡ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ፡፡ ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ፡፡ ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ፡፡ ዘወትር አስቧቸው፡፡ በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡ እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው፡፡ ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችኋቸው ትበረታላችሁ፡፡ በእምነት ትጸናላችሁ፡፡ የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር፣ የያዙትን ምግባረ ወንጌል፣ የእምነት ጋሻ፣ የመዳን ራስ ቁር፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ፡፡»        ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

«በምድር ያለዉ ማደሪያ ቤታችን ቢፈርስም በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ የሰዉ እጅ ያልሰራዉ ዘለዓለማዊ ቤት እንዳለን እናዉቃለን። ስለ እርሱ የምንደክምለትን በሰማይ ያለዉን ቤታችንን እንለብስ ዘንድ እርሱን ተስፋ እናደርጋለን። ከለበስነዉም በኋላ ዕራቁታችንን የምንገኝ አይደለንም። በዚህ ቤት ዉስጥ ሳለንም ከከባድነቱ የተነሳ እጅግ እናዝናለን ነገር ግን ሟች በሕይወት ይዋጥ ዘንድ ሌላ ልንለብስ እንጂ ልንገፈፍ አንወድም ለዚህም ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነዉ እርሱም የመንፈስ ቅዱስን ፈለማ ሰጠን። እንግዲህ ሁልጊዜ እመኑ ጨክኑም በዚህ ሥጋ ሳላችሁም እናንተ እንግዶች እንደ ሆናችሁ ታዉቃላችሁ ከሥጋችሁ ተለይታችሁ ወደ ጌታችን ትሄዳላችሁ በእምነት እንኖራለን በማየትም አይደለም ታምነናል ይልቁንም ከሥጋችን ተለይተን ወደ ጌታችን እንሄዳለንና ደስ ይለናል አሁንም ብንኖርና ብንሞትም እርሱን ደስ ለማሰኘት እንጥራለን መልካም ቢሆን ክፉም ቢሆን በሥጋችን እንደ ሠራነዉ ዋጋችንን እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ፊት እንቆማለን።» (2ኛቆሮ: 5:1-10) ንስሀ መግባትን አንዘንጋ። #Subscribe #Like #Share    👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

በእንቅልፍ ልብ ለሊት ተነስተን እንድንጓዝ የሚያደርጉ ክፉ መናፍስቶች ስለ መናፍስት ብቻ አታውሩ ለምትሉ አብይ ይልማ | ተስፋዬ አበራ ሄኖክ ኃይሌ 😭 https://youtu.be/_WHxwxL_HyQ?si=I8oUIUMQatdjGESG