uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 742
Obunachilar
-124 soatlar
-417 kun
-9530 kun
Postlar arxiv
~ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው።» 📚 ۞ الفـوائـد【32】

~ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፡- በተወኩል ላይ ተረከዞቹን ያፀና እራሱንም ወደ አላህ ያስጠጋ እንዲሁም እራሱን ታዛዥ ያደረገ ሰው እርካታን ማግኘቱ ቅሮት የለውም።             📚مدارج السالكين ٢ / ١٧٣"]

~የሱናዋ ቆንጆ ዘንካታዋ ኩብል ሀገር ልገባ ነው ስደት በቃኝ ልትል     አልሀምዱሊላህ ~መንገድሽ ይመር አይኑረው እንቅፋት ከኛ መራቅሽን ምንም ባንወደውም ~ሀገር መግባትሽን ፈፅሞ አንጠላውም በሰላም ተገናኝ ከቤተሰቦችሽ ከባልተቤትሽ ዲኑንም ተማሪ ከእህት ወድሞችሽ ተውሂድ ሱና ፏፍቶ እንዲሟሽሽ መልካም ጉዞ የኡበይዳ ማሚ💐💐 እኔብ በቅርብ ኢንሻአላህ እከተልሻለሁ.....

በሰላም ከሀገር ወቶ በሰላም ለመመለስ መብቃት ትልቅ የአሏህ ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ መንገደን ሁሉ ገር እንድያደርግልኝ እለምነዋለሁ።
በሰላም ከሀገር ወቶ በሰላም ለመመለስ መብቃት ትልቅ የአሏህ ፀጋ ነው አልሃምዱሊላህ መንገደን ሁሉ ገር እንድያደርግልኝ እለምነዋለሁ።

أصبحنا وأصبح الملك لله والحمد لله لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر ما بعده ربِّ أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ربَّ أعوذ بك من عذابٍ في النار وعذاب في القبر . #أذكار_الصباح

❀•° تلاوة من سورة الزمر. القارئ: خالد الرياعي #تلاوة

- الله أَعـلمُ مَتى نَمُـوت 💧.

✅ አደራ የድብቅን ወንጀልን ተጠንቀቅ! ~እሱ መጨረሻን(ኻቲማን) ያበላሻልና ~

❝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥❞ ☞ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ "!! ሸር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ይሁኑ! ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩ http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http:
❝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥❞ ☞ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ "!! ሸር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ይሁኑ! ⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩ http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http://t.me/AbuSufiyan_Albenan

~አላህ ሆይ ! ~ ጠቃሚ የሆነ እውቀት መልካም የሆነ ሲሳይ ተቀባይነት ያለውን ስራ እለምንሀለሁ !!

~ለራስህ ስትል ጠንካራ ሁን! ሂወት ለሰነፎች ፍፁም ቦታ የላትም። =

📍ተቀርተዉ የተጠናቀቁ ደርሶች ለማገኘት https://t.me/ABUJUWEYRIYAA https://t.me/ABUJUWEYRIYAA 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ

~አቡ አል-ዘያሊ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- ዝምታን ተማር ልክ ለዲንህ የሚጠቅምህን ንግግርን እንደምትማረው ሁሉ ዝምታም ይጠቅምሃልና በዝምታ ውስጥ ሁለት ባህሪያቶች አሉ አንደኛው ተናጋሪው ሰው  ካንተ የበለጠ ዐዋቂ ከሆነ እውቀት ትወስዳለህ።ሁለተኛው ከአንተም የበለጠ ተከራካሪ ከሆነ እራስህን ትከላከልበታለህና።❞             📚جامع بيان العلم 1/550) ═════ ❁✿ ══ منقول

•አንድ ነገር መሐፍዝ(መሸምደድ) የሚፈልግ ሰው ያንን መሀፈዝ የሚፈልገውን ነገር ድምፁን ከፍ በማድረግ ያንብበው። አንድን ነገር ደሞ መረዳት የሚፈለግ ሰው ድምፁን ዝግ አድርጎ ያንብበው። ―መሀፈዝ ስትፈልግ ድምፅህን ከፍ፣መረዳት ስትፈልግ ደሞ ድምፅህን ዝቅ አድርገክ አንብብ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

አላህ ትክክለኛ አዕምሮ የሰጠው ሰው እሄን ሚል አይመስለኝም ! አላህ ወደ ትክክለኛ አዕምሮዋቹ መልሷቹ ወደ ትክክለኛ የተፈጠራቹበት ሀይማኖት አላህ ይመልሳችሁ።ጌታችን አላህ እናንተ ከምትሉት ሁሉ የጠ
አላህ ትክክለኛ አዕምሮ የሰጠው ሰው እሄን ሚል አይመስለኝም ! አላህ ወደ ትክክለኛ አዕምሮዋቹ መልሷቹ ወደ ትክክለኛ የተፈጠራቹበት ሀይማኖት አላህ ይመልሳችሁ።ጌታችን አላህ እናንተ ከምትሉት ሁሉ የጠራ ነው سُبْحَانَ اللَّهِ عَمَّا يَصِفُونَ t.me/Darutewhide

﴿ وَعَلَى اللَّهِ فَتَوَكَّلُوا إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ﴾. #تلاوة

✅ የምእመናን እናት እሙ ሀቢባ እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። አላህ፣ መላኢካዎች፣ የሰማይና የምድር ነዋሪዎች እንዲሁም በጉድጓዷ ያለችው ጉንዳንና ውሀ ያለቸው አሳ ነባሪ እንኳን ሳይቀር ሰዎችን መልካም ነገር በሚያስተምር ሰው ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል) t.me/https_Asselfya

✅ ኢስቲغፋር ... ~ለቀልብ ዕረፍት፣ ~ለአዕምሮህ እርካታ፣ ~ለነፍስህ ደስታ፣ ~ለልቦናህ ጤና፣ ~ለገንዘብህ በረከት፣ ~ለመንፈስህ ምግብ ነው። ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣
✅ ኢስቲغፋር ... ~ለቀልብ ዕረፍት፣ ~ለአዕምሮህ እርካታ፣ ~ለነፍስህ ደስታ፣ ~ለልቦናህ ጤና፣ ~ለገንዘብህ በረከት፣ ~ለመንፈስህ ምግብ ነው። ራስህን ታድስበታለህ፣ ቤተሰብህን ታስተካክልበታለህ፣ ኑሮህን ታስዉብበታለህ። በምንም ዉስጥ ሁን፥ ኢስቲግፋርን አዘውትር።