💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 831
Obunachilar
-524 soatlar
-207 kun
-3330 kun
Postlar arxiv
➤አንዳንድ ሴቶች....⁉️
ባንድ ምላስ መንታ ወሬ
----------------------
አንድ ሰሞን ማሬ ውዴ አይነት ጨዋታ ከሆነ አዳም ጋር ፎንቃ ቢጤ ጀምራ ሂወቴ መኖሬ ያለሱ ባዶ ነው...ንገሩት ናፍቆኛል ምናምን በሚሉ ፖስቶች
ፌስቡኩን፣
ቴሌግራሙን፣
ቲክቶኩን፣
ኢሞውን
የሚዲያውን መንደር እንዳለ...
የሮማንስ ቀበሌ ካላደረኩ በሚል ቀውጢ ስትል ቆይታ ወር እንኳ ሳይሞላው በውል በማይታወቅ ተልካሻ ምክንያት
ጥርግ በል፣
አንተ ብትሄድ ሌላ ይመጣል፣
ቀረሁብህ እንጂ አልቀረህብኝም,,,
ንገሩት አስጠልቶኛል"
ምናምን እያለች ፕሮፋይል በመቀያየር በቻይንኛ ድጋሜ በሚዲያ መንደር ከወንድ ነፃ ነኝ አይነት ማስታወቂያ የምታሸሙር ባንድ ምላስ መንታ ወሬ የምትቀምር ሴት ሳይ ሆዴን ያዞረኛል።
እግሬን ያጥወለውለኛል።
እህቴ ተረጋጊ በቃ ይህ አይነት ሙድ ከተበላበት ቆዬ ተነቅቶበታል ይልቅ ቆም ብለሽ አስቢና ለባልሽ ሚስት ሁኝ ሚስትነትን አምነሽ ኑሪበት ገና ስታገቢ ቢፈታኝ በሚዲያ ስሙን አጠፋዋለሁ በሚል የበቀል ስሜት ገብተሽ የራስሽን ህይወት አትመርዥ ፀፀቱ ለራስሽ ነው።
አሏህ ካዘነላቸው ውጭ የዚህች አይነት ሴቶች ናቸው በንፁህ ወንድ ህይወት ውስጥ ገብተው ህይወቱን ያመሰቃቅሉና በደለኝ ፣ጨቆነኝ እያሉ በውሸት ሌሎች እህቶች ትዳር እንድጠሉ የሚያደርጉት የዚህን ፀባይ ባለቤት የሆኑ ሴቶችን ተጠንቀቋቸው።
....ኑረዲን
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
በረካ ባልትና
እቤት ውስጥ የተዘጋጁ ከባቲ የመጡ የባልትና ውጤቶች በርበሬ ሹሮ በሶ ሚጥሚጣ ሳዑድ ከተሞች ለምትኖሩ እንዲሁም ሐገር ከፈለጋችሁ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ !
ለማዘዝ ሳዑድ፦ @Abuoumer12345
ለማዘዝ ኢትዮ ፦ @Umu_Umer_Bint_Ebrahim
ወደ ግሩፕ ለመቀላለቀል 👇👇
https://t.me/Bereka_Baltna
https://t.me/Bereka_Baltnaየመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله
ተ
ጀ
መ
ረ
"ገባ ገባ በሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream
• የመጀመሪያው ምክር ራስን መምከርና ማስተካከል ነው። ራሱን በአግባቡ ያልመከረ ሌሎችን መምከር አይችልም። ቢመክርም ውጤታማ አይሆንም።
راغب اصفهانى
ወንድሜ
የልጆችህን እናት ስትመርጥ በሞቅታና በጊዜያዊ ስሜት አይሁን።በጥበብና በስሌት ምረጥ።ለአይንህ ደስታ ብለህ የዘላለም ስህተት አትስራ።ለአንድ ቀን ኑሮህን የማይኖሩልህ ሰዎች አግባ ስላሉህ ብቻ ተደናብረህ በማይሆን ነገር አትግባ።
منقل
t.me/Darutewhide/2061
Repost from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
ወንድሜ
የልጆችህን እናት ስትመርጥ በሞቅታና በጊዜያዊ ስሜት አይሁን።በጥበብና በስሌት ምረጥ።ለአይንህ ደስታ ብለህ የዘላለም ስህተት አትስራ።ለአንድ ቀን ኑሮህን የማይኖሩልህ ሰዎች አግባ ስላሉህ ብቻ ተደናብረህ በማይሆን ነገር አትግባ።
منقل
👉ዋጅብ ሶላቶች በጓደሉ ግዜ የሚሟሉት በሱና ሰላት ነዉ የሱና ሠላቶችን በችልተኝነት ልናየዉ አይገባም። አንድ የአላህ ባሪያ ወደ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ሊቃረብ አይችልም አላህ በሱ ላይ ግድ ዋጂብ ባደረገበት ነገር እንጅ ስለዚህ በሱና ነገሮች ወደ አላህ ይበልጥ የሚቃረብ ይሆናል።በዚህ ግዜ ከአላህ ወልዮች ዉስጥ ይሆናል።#በዚህ ግዜ አላህ የሱን ዱአ ይሠመዋል የፈለገዉን ነገር ይሠጠዋል ።ሱናን ባበዛ ግዜ ማለት ነዉ።ስለዚህ
~ የሱና ሰላት......
~የሱና ጺያም ...ኢባዳዎችን በችልተኝነት ልንመለከታቸዉ አይገባም።
ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከዓዎች
👉እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው
🔹እነሱም፦
~ ከዙህር በፊት 4 ረከዓ
~ ከዙህር በሗላ 2 ረከዓ
~ከመግሪብ በሗላ 2 ረከዓ
~ከኢሻ በሗላ 2 ረከዓ
~ ከሱብሒ በፊት 2 ረከዓ
,
ለዚህም መረጃው፦
~ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች
በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ብለዋል።
=
t.me/https_Asselfyaተናፋቂው ወር የአንድ ወር እድሜ ብቻ ቀርቶታል:: በሰላም በአፍያ ያድርሰን:: የምንጠቀምበትም ያድርገን:: ቀዷ ያለባችሁ ቀዷችሁን ማውጣትን አስታውሱ::
በተረፈ እንደ ረመዷን ተወዳጅ ተናፋቂ ጠቃሚ ያድርገን ••• አሚንንን አቦ!
🔖እናታችን አኢሻ (رضي الله عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል።
«እናንተ ሰዎች ሆይ! (ከመልካም) ስራ የምትችሉትን ያክል ብቻ ያዙ። እናንተ እስካልተሰላቻችሁ አላህ አይሰለችም። አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ትንሽ እንኳ ብትሆን ዘውታሪነት ያለውን ነው።»
[ 📖 صحيح البخاري (٥٨٦١) ]
t.me/https_Asselfya-
🔘 التفصيل في مسألة
تأخير قضاء رمضان إلى رمضان التالي...
🎙فضيلة الشيخ أ.د/ سليمان الرحيلي-وفقه الله تعالى.
•••🌴
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
አስቸኳች የእርዳታ ጥሪ
እህታችን ሀያት በላይ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ወለጋ ሰዬ ነው ተወልዳ ያደገችው አሁን ላይ ያለችው በደብረ ብርሀን መጠለያ ነው
እህታችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ባደረባት የልብ ህመም የልብ ጥበት ስላጋጠማት ሀኪሞች በቅርብ የጠጎ ጥገና ካልተደረግሽ ህይወትሽ ያሰጋሻል አሏት እህታችን ከአላህ በታች ስበቡን በማድረስ ህይወቴን ታደጉኝ እያለች በአላህ ስም ትማፀናለች
እህታችንን ለማገዝ የተዘጋጀ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግረምተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ حفظه الله 🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ኡሰይሚን حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ሂበቲላህ حفظه الله 🎙ወንድም አቡ ፋሩቅ حفظه الله ፕሮግራም መሪ ወንድም አቡ አይመን እና ወንድ አቡ ማሂ በቻልነው አቅም ከአላህ በታች ስበብ በመሆን የእህታችንን ህይወት እንታደጋት ሊኩን ሸር በማድረግ የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱዓ ፕሮግራሙ ሀሙስ ከምሽቱ በኢትዩ 3:00 ይጠብቁን ፕሮግራሙ የሚካሀድበት ሊንክ ➴➴➴➴ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
قالَ رسول الله ﷺ: «يا أهلَ القرآنِ ! أَوْتِرُوا ، فإنَّ اللهَ وِتْرٌ يُحِبُّ الوِتْرَ.
🛑👉2ኛ ፕሮግራም
➖➖➖➖➖➖➖➖
🫵
እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል !?
🎙በወንድም አቡ ሰፍያን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Albuyue?videochat
https://t.me/Albuyue?videochatስደትና አላማው
👆👆👆👆👆
በወንድም አቡ ኡሰይሚን
https://t.me/Albuyue?videochat
የደዕዋና የውይይት ፕሮግራም① ወንድም አቡ ሱፍያ ሁሴን ርዕስ: –እስልምና ስለ ስራ ምን ይላል? ② በወንድም አቡ ኡሰይሚን ርዕስ:– ስደት እና አላማው እንድሁም በወንድም ኑረዲን አል አርቢ በወንድም አቡ ሂበቲላህ በወንድም አቡ ሁዘይፋ በወንድም ሰኢድ አቡ ኡበይዳ በወንድም አቡ አይመን በእነዚህና በሌሎችም ብርቅዬና ተወዳጅ በሆኑ ወንድሞች 1~ወሳኝ ምክሮች ለእህቶች ለወንድሞች 2~በስደት ዙሪያ ወሳኝ የሆኑ ጥቆማዎች 3~ስደት ላይ ና ከስደት መልስ የእህቶች እና የወንድሞች ሁኔታ ምን መምሰል አለበት? እድሁም ስለ ስራም ጭምር ልሎችንም ጥቆማዎችን ጨምሮ ጥሩና ወርቃማ የምክክርና የውይይት ግዜ ይኖረናል። ኢን ሻ አላህ በተጨማሪ ፕሮግራሙ ስራ ያጡ እህቶችንና ወንድሞችን ከስራው ጋር ማገናኘትንም ጭምር ያለመ ነው። ⏰ቀን ማክሰኞ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ መድረኩ በወንድም አቡ ሀሳንና በወንድም አንሷር መሀመድ ይመራል።
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫልበዚህ ግሩፕ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue
