💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 780
Obunachilar
-424 soatlar
-177 kun
-6930 kun
Postlar arxiv
آكَد الْأَعْمَالُ فِي آخِرِ رَمَضَانَ أَرْبَعَةٌ..
زَكَاةِ الْفِطْرِ وَالِاسْتِغْفَار وَالشُّكْر وَالتَّكْبِير . وَأَفْضَل الِاسْتِغْفَار أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ وَأَفْضَل الشُّكْر الْحَمْدُ لِلَّهِ وَأَفْضَل التَّكْبِيرِ اللَّهُ أَكْبَرُ اللَّهُ أَكْبَر لَا إلَهَ إلَّا الله الله أَكْبَر اللَّه أَكْبَر وَلِله الْحَمْد وَيَبْدَأ التَّكْبِيرِ مِنْ غُرُوبِ شَمْسِ لَيْلَةَ الْعِيدِ إلَى صَلَاتِهِ
#صالح العصيمي حفظه الله...
.
📌ختام الأعمال الصالحة🔸قال ابن رجب الحنبلي : "الاستغفار ختام الأعمال الصالحة كلها فتختم به الصلاة والحج وقيام الليل، ويختم به المجالس.. فكذلك ينبغي أن يُختم صيام رمضان بالاستغفار. كتب عمر بن عبد العزيز إلى الأمصار يأمرهم بختم رمضان بالاستغفار وصدقة الفطر فإن صدقة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث والاستغفار يرقع ما تخرق من الصيام باللغو والرفث. 📚لطائف المعارف لابن رجب، ص377 🍃 t.me/https_Asselfya
የሠወችን አስተያየት የሥኬትህም የዉድቀትህም መለኪያ አታድርገዉ
አስተያየት ጥሩ ነዉ ተቀበል ነገር ግን ጥሩ አስተያየት ሰጡህ ማለት ተሳክቶልሃል አሊያም ጥሩ ላይ ነህ ማለት አይደለም መጥፎ አስተያየት ሰጡህ ማለት ወድቀሃል አልሆነልህም ማለት አይደለም
ከሁለቱም ጎን የሚጠቅምህን ያዝ የምር እንዳሉት ጥሩ ነገር ካለህ በርታ ቀጥልበት ይበልጥ አጠንክረዉ እንደሚሉት መጥፎ ጎንም ካለህ ተቀበልና አሻሽለው በጥሩ ቀይረዉ
ከተጠቀምክበት ሁለቱም አስተያየት ይለዉጥሐል! ግን ተጠንቀቅ የእነሡን አስተያየት የአንተነትህ እና የስኬትህ መመዘኛ አታድርገዉ።
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
"لا حول ولا وقوّة إلا باللّه"
"ላሃውለ ወላ ወቁወተ ኢላ ቢሏህ"
ማለትን አብዙ እርሱ የጀነት ድልብ ነው እና።
t.me/https_Asselfya
Repost from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣#⃣#⃣#⃣
ነፍሱ ለዱንያ የሰጠና ተገዢ ያደረገ ሁለት ሜትር ከፈንና ትንሽዬ የሚቀበርበት መሬት እንጂ ምንም አትሰጠውም።# ነፍሱን ለአላህ የሰጠና ለሱ ተገዢ ያደረገ ግን ጎኑ የሰማይና የምድር ያህል የምትሰፋውን ጀነት እስከ ሙሉ ፀጋው ያወርሰዋል። t.me/https_Asselfya
📍የጂህልና አደገኚነት !!
~
🎙በኡስታዝ አቡል አባስ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/OkazHijab?videochat
https://t.me/OkazHijab?videochat
📍ወሰን መተላለፍ እና ስሜትን መከተል ያለዉ ተዛምዶ !!
🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/OkazHijab?videochat
https://t.me/OkazHijab?videochat
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
إِلَّا عِبــَادَ اللَّــہِ الْمُخْلَصِينَ ـ أُولَٰئِكَ لَهُــمْ رِزْقٌ مَّعْلُـــومٌ ـ فَوَاكِــہُۖ وَهــُم مُّكــْرَمُونَ ـ فِـﮯ جَنَّـاتِ النَّعِيــمِ
ወቅታዊ ጉዳይን የሚዳስስ ልዩ ዝግጅት
~~
«ዛሬ ማታ በኢትዮ ሰዐት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ።»
☞ወሰን መተላለፍ እና ስሜትን መከተል ያለው ተዛምዶ በኡስታዝ ከድር አህመድ
☞በሱና ላይ መፅናት በዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
☞የጅህልና አደገኝነት በኡስታዝ አቡል አባስ
☞በኡስታዝ አብዱ ሶመድ በዕለቱ የሚገለፅ
ፕሮግራሙበዚህ ግሩፕ የሚተላለፍ ይሆናል
https://t.me/OkazHijab
🛑👉የሽኩር አስፈላጊነት !!
⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯
«
ህይወትህ አላህን ወደ መታዘዝ የማይመራህ ከሆነ ከምድር በላይ ከመሆን ይልቅ ከምድር በታች ላንተ ኸይር ነው።»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedኢላሂ.....
ሁላችንም ወዳንተዉ ከጃዎች ነን መልካሙን ሁሉ ወፍቀን ።መጨረሻችንን አሳምርልን። ኢላሂ..
(الاستغفار بالأسحار )ثبت عن ابن مسعود: "من قال:أستغفر الله الذي لا إله إلاهو الحي القيوم وأتوب إليه، ثلاث مرات، غفر له وإن كان فر من الزحف" فيه الفضيلة العظيمة لهذا الاستغفار، وأنه يكفر مثل الفرار من الزحف وهو من الكبائر. وأورده #ابن_تيمية في مقام أن بعض الأعمال قد تكفر الكبائر. •
ቀጥታ ስርጭት የጁሙዐ ኹጥባ↲
~
🕌ከ አድስ አበባ ኢቅራዕ መስጅድ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
