💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 750
Obunachilar
-724 soatlar
-357 kun
-9730 kun
Postlar arxiv
~እጅክን ዘርግተህ ሠዎችን ማገዝ የማትችል ከሆነ .....
ሸርክን ከእነሱ መሠብሠብክ በራሱ እገዛ ነዉ።
~
አዲስ ሙሀደራ
ነቢይነትን የሚያመላክቱ አንዳንድ ነጥቦች
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሀፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
ልብህን ንፁህ አድርግ
~
አንድ ሰው ወደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድረዲየሏሁ ዓንሁ ዘንድ መጣና እገሌ ሚባል ሰው ሰድቦሀል አለው።ኻሊድም:-ያ "ስራው ሚሰፍርበት መዝገቡ ነው ።በሚፈልገው ነገር ይሙላው "ብሎ መለሰለት።
አንድ ሰውዬ ለወህብ ኢብኑ ሙነቢህ "እንትና ሚባል ሰው ሰደበህ "ብሎ ነገራቸው።እሳቸውም:-"ሸይጧን ካንተ ውጪ ሌላ መልእክተኛ አላገኘም እንዴ?" ብለው መለሱለት።
አንዱ ለሌላ ሰውዬ "እገሌ ሚባል ሰው ሰደበህ"አለው።ሰውየውም:-ተሳዳቢው የወረወረው ቀስት አላገኘኝም።አንተ ለምን ልቤ ላይ ትተክለዋለህ" አሉት።
አንድ ሰውዬ ለኢማ ሻፊዕይ :-እገሌ ሚባል ሰው በክፉ ያነሳሀል "አላቸው።እሳቸውም "እውነትህ ከሆነ አንተ(ነማም)ወሬ አዋሳጅ ነህ።እየዋሸህ ከሆነ ደግሞ(ፋሲቅ)አመፀኛ ሰው ነህ "ብለው መለሱለት።
📍የሒጃብ ጥፍጥና
⁾
{ እና }
⁽❌ስለሒጃብ የተሣሣቱ ግንዛቤወች❌⁾
➟ክፍል አራት
▪ስለሒጃብ በሶስተኛነት ሚሰነዘር የተሣሣተ ግንዛቤ
~ሌላዋ እህታችን ደግሞ "ባለቤቴና ወላጆቸ ሂጃብ እንድለብስ ፈፅሞ አይፈቅዱልኝም "፤ሙስሊም እስከሆንኩ ድረስ የእነርሱን ትእዛዝ ደግሞ ማክበር ግደታ አልፕብኝ በሚል ሀሳብ ትሞግታለች ።
↘️ቤተሰቦችንና ባለቤትሽን መታዘዝን በተመለከተ አንቺ በትክክለኛው ሁኔታ ላይ ያለሽ መሆኑ ይታወቃል። ምክንያቱም ባልንና ወላጆችን መታዘዝና ማክበርሽ የሚያሳየው ለአላህና_ለመልእክተኛውለያለሽን ጥልቅ ፍቅርና ይህን ግደታ የሆነ የእምነት አካል ለመፈፀም ቁርጠኛ መሆንሽን በተግባር ማሳየት መቻልሽን ነው ፤
እዚ ላይ የሚነሳው ዋነኛ ጥያቄ"አንድት ሴት እነኝህን አካላት (ባልንና ወላጆችን) እስከምን ድረስ ነው ልትታዘዛቸውና የነርሱን ፍቃድ ልትሞላ የምትችለው ?" የሚል ይሆናል ። በማንኛውም የህይወት እንቅስቃሴያችን እነዚህን ክፍሎች በጭፍን መታዘዝ ይኖርብናልን ❓
የእነርሱን ትእዛዝ ስናከብር የምንኖረው እስከ ምን ድረስ ነው ? ለዚህ አብይና ወሳኝ የሆነ ጥያቄ ነብዩ (ﷺ) መልስ አላቸው ።እንደሚከተለው ተናግረዋን ፦ "የፈጣሪን ትእዛዝ በመጣስ ለፍጡር መታዘዝ የለም " {እህመድ እና ሀኪም}
➽ከዚ በተጨማሪ ማወቅ ያለብሽ ጉዳይ የነዚህን ቤተሰቦችሽን ትእዛዝ የፈጣሪሽን ትእዛዝ ለማክበር በማሰብ መጣስሽ ከፈጣሪሽ ጋ ያለሽን ቀረቤታ በጣም የሚያሻሽለው ከመሆኑም በላይ እነርሱንም የአላህን ትእዛዝ እንድጠብቁ ሊያነቃቃቸውና ሊያስገነዝባቸው ስለሚችል ጉዳዩ በሁሉም አቅጣጫ በጎ የሆኑ ገፅታወች ሊኖሩት ይችላል ።
👉እዚ ላይ ለወላጆችና ለባሎች ልባዌ ከሆነ ምክራችን ጎን ለጎን የምንጠይቃችሁ ነገር ሴት ልጆቻችሁንና ሚስቶቻችሁን በተመለከተ ሀያል የሆነውን የዓለማት ጌታ አላህን ፍሩ ፤ እናተ እነዚህን በስራችሁ የሚገኙ ሴቶች ከተጋጋመው መቀጣጠያዎቹ ሰውና ድንጋይ ከሆነው አስፈሪ የጀሀነም እሳት ልትጠብቋቸው ግደታ አለባችሁ
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ قُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًۭا وَقُودُهَا ٱلنَّاسُ وَٱلْحِجَارَةُ عَلَيْهَا مَلَٰٓئِكَةٌ غِلَاظٌۭ شِدَادٌۭ لَّا يَعْصُونَ ٱللَّهَ مَآ أَمَرَهُمْ وَيَفْعَلُونَ مَا يُؤْمَرُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችና ደንጋዮች ከኾነች እሳት ጠብቁ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የኾኑ መላእክት አልሉ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጹም፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ፡፡
(አል ተህሪም ፡ 6)
➡️በተጨማሪም ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም አባቶችንና ባሎችን (በአጠቃላይ በስራችው ሰወችን የሚያስተዳድሩ ጠባቂወችን) በሚመለከት የተናገሩትን ማጤን ይኖርባችሁል።እንድህ ብለዋል ፦ " ...አባወራ ለቤተሰቡና በስሩ ለሚገኙ ጠባቂ ነው፤ ነገ በፍርዱ ቀን ስለነርሱ ይጠየቃል" ።{ቡኻሪ}
➫እህቴ ሆይ ! አላህ (ﷻ) ልብሽን ለእምነትና ሀቅን ለመቀበል ይክፈትልሽ ፤ ወደ ቀናው መንገድም ምትመሪ ያድርግሽ ።
ይ.ቀ.ጥ.ላ.ል.......
𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya📍የሒጃብ ጥፍጥና

𝐓𝐞»t.me/https_Asselfya~አላህ ሆይ
ብትቀጣኝ እኔ ለዚህ የተገባሁ ነኝ፤
ይቅር ብትለኝ አንተ ለዚህ የተገባህ ነህ”!!
ኢላሂ .....
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈
በኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ
🎙ወንድም ኡመር ኺያር ከሳኡዲ «ሐፊዘሁሏህ»
......... ስለ ዕውቀት.....
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=4fdfe82512cbbf5091
~ጠንካራ ሴት የሚያደርጉሸ ነገሮች....!
ጠንካራ ሴት ሁለየም በስሜቷ በጊዜዋ በማንነቷ ላይ አንድ ሠዉ እንድጫወት አትፈቅድም። እንድሁ መርዛማ ሰዎችን በቀላሉ መለየት ትችላለች ሁለየም ትኩረቷ እራሷን ማሻሻል የተሻለን ነገን መገንባት ላይ ነዉ። #እሚጠቅሟትን ነገሮችን ታነባለች አዳድስ እዉቀቶችን ትገበያለች። ብቻ ከትላንቱ ዛሬ ከዛሬ ነገ ከፍ ያለ ሰብእና እሚያላብሷትን ነገሮች አላማቋረጥ ታደርጋለች።
~ጠንካራ ሴት የለዉጥ ስሜት አላት.
ዉጤታማ አወንታዊ ናት ለለዉጥ ያጎፈረችና ዉጤታማነትን ለመጨመር ጊዜዊ እንቶ ፈንቶ እንድባክን አታደርግም። #አስቸጋሪና መጥፎ ጊዜያቶች ሲገጥሟት ነገሮችን አወንታዊ ጎኖችን ተመልክታ እንደት ማለፍ እንዳለባት ጠቅቃ ታዉቃለች።
t.me/https_Asselfya
አዲስ ሙሀደራ
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide