cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

halal texts post ,s

Halal posts !! any promotion doesn't express us!!! for Comment

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
205
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

[ሳገባ እቀራለሁ ]🚫 ይሄን ከቱ ምኞት ማሰቡን ተይና፣ ዲንሽን ተማሪ ውጭ ከጅህልና፣ ያንች ቀን ዛሬ ነው አልፏል ትላንትና፣ ስለወደፊቱ ምን አለሽ ዋስትና፣ ለይተሽ ሳታውቂ ቢዲዓና ሱና፣ ከመገዱ ርቀሽ ከጠራው ጎዳና፣ ኢባዳን ዘግተሽ አካቦሽ ስፍና፣ እህቴ አይጠቅምሽም መመኘትሽ ጀግና፣ -------------------------------------------- ያቀራኛል እያልሽ እሱን አጠብቂ፣ መታለልሽ ይብቃ ህሊናሽን አንቂ፣ ዛሬ ላይ ተምረሽ ድንሽን እወቂ፣ በእውቀት ላይ ሁነሽ ለአኼራሽ ሰንቂ፣ ሳገባ እቀራለሁ ከሚል ተስፋ ራቂ፣ -------------------------------------------- ተግባር የጎደለው ምኞትና አላማሽ፣ ስኬት አልባ ሁኖ ነገ ላይ ሲያከስርሽ፣ ይጎዳሻልና ንደቱ ፀፀትሽ፣ ቀጠሮ ው አይርዘም ሞት እዳይቀደምሽ፣ ዛሬ ነገ ሳትይ ይወጠን እቅድሽ፣ ------------------------------------- እንደኔና እንዳች አርቀው ሲያስቡ፣ የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ፣ ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ፣ ሰርተው ያስቀመጡት ሳይበላ ምግቡ፣ ስንት እህቶቻችን ከቀብር ውስጥ ገቡ፣ -------------------------------------- ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ፣ በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ስፍራ፣ ሞትን እናስታውስ እንሠብ ላኼራ፣ ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ፣ አቅማችን በቻለው መልካምን እንስራ፣ ቢንት ሙሓመድ✍ https://t.me/+8EwNxkqAK2s5OTA0
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
sticker.webp0.76 KB
sticker.webp0.73 KB
💡 🎧 💡 سـورة الـكـهـف الـقـارئ}> فارس عباد https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
Hammasini ko'rsatish...
018.mp312.43 MB
Photo unavailableShow in Telegram
‹‹ልጆቻችንን በማለዳ ማን እንደወሰደብን አናውቅም፡፡ እባካችሁ ልጆቻችንን አፋልጉን፡፡›› ወላጆች (Please SHARE! Spread it.) ********** በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁለት ሕጻናት አስማ ናስር እና ሐሰን ናስር ይባላሉ፡፡ ወንድምና እህት ናቸው፡፡ አስማ ዕድሜዋ 13 ሲኾን፣ ሐሰን የ10 ዓመት ሕጻን ነው፡፡ ሳዑዲ አረቢያ የተወለዱት እነዚህ ሕጻናት፣ ከወላጆቻቸው ጋር በቅርቡ ነው ወደ ኢትዮጵያ ተባረው የመጡት፡፡ በደንብ መናገር የሚችሉት ቋንቋም አረብኛ ነው፡፡ ትናንት ሐሙስ ማለዳ 11፡00 ገደማ አሸዋ ሜዳ፣ አብድ ኖኖ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጀርባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው፣ ወላጅ አባታቸው አቶ ናስር ለሱብሒ ሶላት ወደ መስጊድ ሲወጣ በመኝታ ክፍላቸው ነበሩ፡፡ ነገር ግን አቶ ናስር ከሶላት ሲመለስ ሁለቱን ሕጻናት ልጆቹን ና ለጊዜው ፎቶዋ ያልተገኘ አብራቸው የምታድግ ፈትሂያ ኑራ የተባለች የ11 ዓመት ሕጻን በቤቱ ውስጥ አጥቷቸዋል፡፡ እናታቸው ተኝታ ስለነበር፣ ልጆቹ ወዴት እንደሄዱ፣ ምን እንዳገኛቸው፣ ማን እንደወሰዳቸው ያወቀችው ነገር የለም፡፡ እናም፣ "እባካችሁ ወገኖቻችን፣ ልጆቻችንን አፋልጉን" ሲሉ በፈጣሪ ስም ተማጽነዋል፡፡ የአባታቸው ስልክ ቁጥር 0960-04 37 67 ነው። *** እባካችሁ ይህን መልዕክት ሼር በማድረግ ሦስቱ ሕጻናት እንዲገኙ እንተባበር፡፡
Hammasini ko'rsatish...
sticker.webp0.76 KB
sticker.webp0.73 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.