cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ᎷUᏚᎯᏰ™ Islamic Page

👌ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታህን ስጥ! አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። 👌ያን ደግሞ በተግባር አሳይ። «አላህ መልካም ነገርን የፈለገለት ሰው በዲን ላይ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረው ያደርገዋል።» ነቢዩﷺ Please don't leave, tell us the mistake #4_any comment & promo:- @Al_Musab99

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 380
Obunachilar
-124 soatlar
-87 kunlar
-5530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:26
Video unavailableShow in Telegram
قال ﷺ .. ( البخيلُ الَّذي مَن ذُكِرتُ عندَهُ فلم يصلِّ عليَّ ) ‏ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ▪️ القارئ #معاذ_الحكمي #الصلاة_على_النبي •✦ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ✦ @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🌴ኢላሂዬ......💌 << በምታፈቅረኝ ልክ አንተን ማፍቅር አለመቻሌ ያሳስበኛል። በራቅኩህ መጠን እርዳታህን በሻሁ ጊዜ ከጎኔ መገኘትህ ይገርመኛል። ደካማ መሆኔን ታውቃለህ ግን ትወደኛለህ ። መሳሳቴን ትመለከታለህ ። ትዕዛዝህን መጣሴን ፍላጎቴን ማስቀደሜን። አንተን ውዴን ረስቼ በነፍስያዬ አለም መስመጤን ። ለስሜቴ ማደሬን ታያለህ ግን ትወደኛለህ ። በየትኛውም ጊዜ እና ሰአት ደቂቃና ሴኮንድ በሬ ክፍት ነው ብቻ ወደ  ደጃፌ ዝለቂ። ትላንትናሽ አያሳስብሽ ያለፈው አያሸማቅሽ ትላንትናሽ ትላንት ነበር ። ይቅርታን እሸልምሻለሁ ትለኛለህ ። ይቅር ባይነትህ ወሰን የለውም ምህረትህ ስፍቱ አይወሰንም ። #የትላንትና በደል አትቆጥርም ። የትላንትናወንጀል አታነሳም ወደ ደጃፍህ ስዘልቅ በምንዳ ትቀይረዋለህ  ። ኢላሂ እወድሃለሁ ከወደድኩህ በላይ እንደምትወደኝ አውቃለው ። እንዴት ይወደኛል ትያለች ይሉኛል  ውዴታህን በእኔነቴ እያየሁት የመቀየር የመለወጥ እድል ደጋግመህ እየሰጠኸኝ እንዴት ትወደኛለህ አልልም ። አውቃለሁ መውደዴ ጎደሎ ነው ። አውቃለሁ የወንጀልን ደጃፍ አንኳኳለሁ ። ግን አውቃለሁ ትወደኛለህ።......❤ >>     ۞ نَبِّئْ عِبَادِىٓ أَنِّىٓ أَنَا ٱلْغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መኾኔን ንገራቸው፡፡(ሂጅሪ ٤٩/49) 🌴ረመዳን የዱአ ወር 🌴 @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
'' የፍጥረታት ሁሉ ነፍስ በእጅህ የሆነች ቀኗ ስትደርስ የምትወስድ <አል ቃቢድ> ሆይ! ሩሀችን ተወስዳ መቃብር የገባን ቀን እዘንልን በህይወታችን ነፍስ የምትዘራ ሲሳይን የምትዘረጋ <አል ባሲጥ>ሆይ! ኑሯችንን አታጥብብን ሀያታችንን የጭንቅ አታድርግብን የፈለግከውን ዝቅ የምታደርግ<አል ኻፊድ> ስትሻ ደግሞ ከፍ አድርገህ የምታስቀምጥ <አር ራፊዕ> ከአንተ ውጭ ማንም የለምና ከዘቀጥንበት አውጣን ከወደቅንበት አንሳን የተዋረደን ለክብር የምታበቃ <አል ሙዒዝ> የተከበረን የምታዋርድ <አል ሙዚል> ነህና ከተከበርን በኀላ አታዋርደን ነውራችንን ገልጠህ መሳቂያ መሳለቂያ አታድርገን🤲🤲 ዱአቹን መቅቡል የሚሆንበት ጁምአ ይሁንልን !!! 🌴ረመዳን+ጁምዐ🌴 @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
❤️ Quran ❤️ ✨Qari- ali jabir 🌙 Suretul Kahf
Hammasini ko'rsatish...
🌙 | ሱሁር ብሉ | 🍱 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭ 🌙:የሱሁር (የሌሊት ምግብ)፡- ሱሁር መብላት የዚህችን ኡማ የፆም ሥርዓት ካለፉት ህዝቦች የሚለይ ሲሆን በውስጡ ብዙ ኸይር ነገር ይዟል ፤ ይህንንም ነቢያችን (ሦለላሁ አለይህ ወሰለም) እንዲህ በማለት ገልፀውልናል፡- ❝ በኛና በመጽሐፍት ባልተቤቶች ፆም መካከል ያለው ልዩነት #ሱሁር መብላት ነው ❞ 📘 [ ሙስሊም ዘግበውታል ] 📘 ✅:በሌላ ቡኻሪና ሙስሊም በተስማሙበት ሐዲስ ነቢያችን (ሦለላሁ አለይህ ወሰለም) 🔸:ﺗﺴﺤﺮﻭﺍ ﻓﺈﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﺤﻮﺭ ﺑﺮﻛﺔ 🔹:ሱሁር ብሉ፤ ስሁር መብላት በረካ አለውና” ሲሉ ተናግረዋል 📙 [ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል] 📘 @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
ስሁርን የተመለከቱ ጉዳዮች 🎧በውስጡ የተወሱ ወሳኝ ነጥቦች🎧 📍ስሁር ማለት ምን ማለት ነው!! 📍ስሁርን የመመገብ ሸሪአዊ ብይን!! 📍ስሁርን መብላት ያለው ጥቅም!! 📍ስሁር የተደነገገበት ጥበብ!! 📍ስሁር ላይ የሚወደድ ተግባር!! እነዚህና ሌሎች ምክሮች ተወስቶበታል 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
Hammasini ko'rsatish...
ይቀበለናል ---------------------- ረመዳን ታላቅ እና የተከበረ እንግዳችን ነዉና መስተናገድ በሚገባው መልካም እና ፅድቅ በሆ ነገር ሁሉ እናስተናግደው፡፡ እንግዳችን እኛ ዘንድ ብዙ አይቆይም፤ በስስት ዐይን ስለምናየው ቸኳላ ነው፡፡ እንግዳችን ብዙ መልካም ነገር ይዞ መጥቷልና ከያዘው ጓዝ ግን እንቀራመተው፡፡ ሌትና ቀናችንን እንጠቀመው፡፡ በቀን ዉሎ ሥርዓቱን ጠብቀንች እንፁመው፤ በሌሊቱ ቂያም ሱጁዳችንን እናስረዝም፡፡ ከፈጣያችን ጋር ይበልጥ እንተሳሰር ዘንድ በብዛት ቁርኣናችንን እንቅራ፣ መልዕክቱንም እናስተንትን፤ ዚክራችንን እናዘውትር፣ በዱዓችን ችክ እንበል፤ ከደጋጎች ቅፍለት ወደኋላ እንዳንቀር፡፡ ወሩ የአላህ ባሮች በተለየ መልኩ የሚስተናገዱበት ነዉና በሙሉ ልብ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ፤ ክፍተታችንን እንጠግን፣ ስህተታችንን እንመን፣ ከጥፋታችን እንታረም፡፡ ወሩ ምንዳዎች የሚነባበሩበት ነዉና ግዴታችንን እንተግብር፣ ሱናችንን እንጨምር፡፡ በመልካም ነገር ሁሉ እንቅደም፤ እርስ በርስም እንሽቀዳደም፣ እጃችንን እናርዝም፣ የተጎዱትን እናክም፡፡ ረመዳናችን ያምርልን ዘንድ ምላሳችንን አናሳጥር፣ ራሣችንን እንመርምር፣ ከመጥፎ ቦታዎች እንራቅ፤ ተናግሮ አናጋሪን እንጠንቀቅ ። አብሽሩ ወዳጆቼ! ኢንሻአላህ አላህ አዛኙ እና ሩሕሩሕ የሆነው አምላካችን ይቀበለናል፣ ይሰማናል፣ ያዝንልናል፣ ይምረናል፣ ከቅጣቱም ነፃ ያወጣናል፡፡ **,*,,, ይህችን መልዕክት ይዛችሁ አትቀመጡ፤ ለሌሎችም እናካፍላት፡፡ @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በረመዳን ቁርኣንን ለማክተም የተዘረዘሩትን ይመልከቱ ===================== 1) አንድ ግዜ ለማክተም፥ ~~~~~~~ ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣ ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣ አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣ መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣ ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣ 2) ሁለት ግዜ ለማክተም፥ ~~~~~ ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣ ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣ አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣ መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣ ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣ 3) ሶስት ግዜ ለማክተም፥ ~~~ ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣ 4) አራት ግዜ ለማክተም፥ ~~~ ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣ ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣ አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣ መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣ ዒሻእ ላይ ገጽ 16 መቅራት፣ 5) አምስት ግዜ ለማክተም፥ ~~~ ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣ ዝሁር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣ አሱር ላይ 20 ገጽ መቅራት፣ መጝሪብ ላይ 20 ገጽ መቅራት፣ ዒሻእ ላይ 20 ገጽ መቅራት!! @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...
🌟🌙.....................🌟🌙.................🌟 አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ ረመዳንን እንዴት ነበር የምትቀበሉት? ተብለው ተጠየቁ… እሳቸውም:– "ከእኛ አንዳችንም በሙስሊም ወንድሙ ላይ የጎመን ዘር ያህል ቅሬታና ቂም ይዞ የወረሃ ረመዳን ጨረቃ ለመቀበል አይደፍርም ነበር።" {وَلْيَعْفُوا وَلْيَصْفَحُوا ۗ أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ} {ይቅርታም ያድርጉ ፤ጥፋተኞችን ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን?! አላህም መሓሪ አዛኝ ነው።} ረመዷን መጣ ይቅርታ (አዉፉ) ተባባሉ ። #ይቅርታ ማለት ታላቅነት ነዉ! @Islamic_direction 🌟🌙.....................🌟🌙.................🌟
Hammasini ko'rsatish...
#ረመዷን እድፋም ናት ልቤ የሀፅያት ጭቅቅት በ ሺ! ያፈቀራት በ ሺ! የወደዳት፣ ጌታዋ...! ረመዷንን መሳይ ለመዳን ለማዳን ባይልክላት ረዳት። @Islamic_direction🥀
Hammasini ko'rsatish...