cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዙበይር ተርቢያ ማዕከል/zubeir terbia center

@zubeirmerkez

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 470
Obunachilar
-124 soatlar
+67 kunlar
-1830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የዙበይር ተርቢያ ማዕከል የሂፍዝ ተማሪዎች ውሎ ምን ይመስላል? ዙበይር የተርቢያ ማዕከል የሂፍዝ ቅርንጫፍ ተማሪዎች አመታዊ የትምህርት ጉዞ አገራቸውን እና የሀበሻ እስላማዊ ስልጣኔን እድገት የሚገነዘቡበትን ውሎ በአንድነት ፓርክ እንዲሁም በ ቢላሉል ሀበሺ ኢስላማዊ ማዕከል ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ!
Hammasini ko'rsatish...
10.14 MB
ለወንዶች ምዝገባ ጨርሰናል! የክረምት መርሃ ግብር ልዩ ኮርስ የተማሪዎች ምዝገባ የወንዶች ቁጥር ዛሬ እስከ አስር ድረስ ብቻ የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን! የሴት ተማሪ እና ተመላላሽ ተማሪዎችን በተመለከተ አሁንም ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ እስከ ሐምሌ 1 ምዝገባው የሚቀጥል መሆኑን ማሳሰብ እንወዳለን! ለበለጠ መረጃ:- 0940626364/0920733377 ይደውሉ! ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
Hammasini ko'rsatish...
🎖ኑጁም ሁለተኛ ዙር ውድድር እና አዋርድ 🏆 ትላንት ሰኔ 23 በቤተል ተቅዋ መስጅድ በርካታ ተወዳዳሪዎችን በተለያየ ዘርፍ  ከተለያየ ስፍራ ባሳተፈው ኑጁም ሁለተኛ ዙር ውድድር እና አዋርድ ልጆቻችን ሁለት ዋንጫና 6 ሜዳሊያ በማምጣት ከፍተኛውን ደረጃ ይዘዋል። አልሐምዱሊላህ!
Hammasini ko'rsatish...
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል / Zubeyr Terbia Center/مركز زبير للتربية الإسلامية ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ከታች በተገለፀው የስራ መደብ ለክረምት ፕሮግራም አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ክፍት የሥራ መደብ:- ወንድ ኡስታዝ እና ሴት ኡስታዛ ብዛት:- 20 የቂርዓት ደረጃ:- ቁርኣን የሃፈዘ/ች እና መሠረታዊ እስላማዊ እውቀት ያለው/ያላት ※ የስራ ልምድ፦ አንድ አመት እና ከዚያ በላይ ※ የሥራ ቦታ፦ ሸገር ሲቲ ፉሪ ※ ደሞዝ፦ በስምምነት ※ የቅጥር ሁኔታ፦ ለክረምት መርሃ ግብር የሚከተለውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ/ሊንክ/ በመጫን እስከ ሰኔ 20 ማመልከት (APPLY ማድረግ) ይኖርበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/GfgeTH1ir9a3UtEx8 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ 0940626364/ 0920733377 ይደውሉ! ማሳሰቢያ አመልካቾች ቀጥሎ የተቀመጡትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦ 1⃣ ለሚወዳደሩበት የሥራ መደብ ብቁ እና የማስተማር ችሎታ ያለው 2⃣ በኢስላማዊ ስነ ምግባር የታነፀ እና ኢስላማዊ እሴቶችን የሚያከብር 3⃣ የኦሮምኛ ፣ አማርኛ እና አረበኛ ቋንቋዎችን የሚችል ቢሆን ይመረጣል 4⃣ የማዕከሉን ህግ እና ደንብ አክብሮ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ             ህያውነት በቁርኣን!                                          بالقرآن نحيا!
Hammasini ko'rsatish...
የኡስታዞች የመመልመያ ቅጽ ፎርም

ይህ ፎርም ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በክረምት መርሃ ግብር በመምህርነት ለመስራት ለሚፈልጉ ኡስታዞች የተዘጋጀ የመመልመያ ፎርም ነው::ውድ አመልካች ኡስታዞች የሚከተሉትን መጠይቆች በጥልቀት በማንበብ በጥንቃቄ ፎርሙን ይሞሉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!

👏 2
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ከተመሰረተ ከ8 አመታት በላይ የሆነው ሲሆን ከ200 በላይ ሐፊዞችን አስመርቋል! አሁን ላይ በአራት ቅርንጫፎች በአዳሪ እና ተመላላሽ ዘመናዊ በሆነ መልኩ በወንዶች እና በሴቶች ከ200 በላይ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል:: እርስዎም አንጋፋ ወደሆነው ማዕከላችን ልጅዎን በክረምት ፕሮግራም ያሳትፉ! የአዳሪ ተማሪዎች የምዝገባ መስፈርት ✅ ዕድሜ ለወንዶች ከ9-15 ዓመት ፡ ለሴቶች ከ 9 ዓመት በላይ ✅ በማዕከሉ ህግና ደንብ ለመተዳደር ዝግጁ የሆነና ሁለቱንም ወር በማዕከሉ ግቢ ሳይወጣ ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ/ች ፕሮግራሙ የያዛቸው ፓኬጆች ●ሙሉ የምግብና የማደሪያ አገልግሎት ቁርአን ከነዞር እስከ ሒፍዝ ●ኪታብ በ5 የትምህርት ዘርፍ (ሐድስ፡ፊቂሕ፡ሉጋ፡ሲራ እና ተጅዊድ) ●መሰረታዊ የእንግሊዘኛ፡የሒሳብ እና የስፖርት ትምህርቶች ●የወላጆች ሐቅን በተመለከተ ተከታታይ ስልጠና የተመላላሽ ተማሪዎች የምዝገባ መስፈርት ●ዕድሜ ለወንዶች ከ9-15 ዓመት ፡ ለሴቶች ከ 9 ዓመት በላይ ●የምሳ ሳህን በመያዝ ሙሉ ቀን ማለትም ከ2፡30-9፡00 በማዕከሉ ለመማር ዝግጁ የሆነ/ች የተመላላሽ ፕሮግራሙ የያዛቸው ፓኬጆች ●ቁርአን ከነዞር እስከ ሒፍዝ ኪታብ በ5 የትምህርት ዘርፍ (ሐድስ፡ፊቂሕ፡ሉጋ፡ሲራና ተጅዊድ) የወላጆች ሐቅን በተመለከተ ተከታታይ ስልጠና ●የአዳሪ ተማሪወች ትምህርቱ የሚጀመርበት ቀን ሐምሌ 1 የተመላላሽ ተማሪዎች ሐምሌ 3 ይጀመራል። ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ባሉበት ሆነው ለመመዝገብ የሚከተለውን የgoogle ፎርም በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/MH3jibEV1k4oT64L9 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በአካል ለመመዝገብ👇 አድራሻ:- ፉሪ ኖክ የምስራች ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ጎራ ይበሉ ለበለጠ መረጃ:- 0940626364/0920733377 ይደውሉ ህያውነት በቁርኣን! بالقران نحيا!
Hammasini ko'rsatish...
ዙበይር የተርቢያ ማዕከል የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ፎርም

እንኳን ወደ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በደህና መጡ! እባክዎ የሚከተሉትን መጠይቆች በጥንቃቄ ይሙሉ!

Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባው እንደቀጠለ ነው! ዙበይር የተርቢያ ማዕከል በክረምት መርሃ ግብር በቁርኣን,ኢስላማዊ ተርቢያ እና በሌሎች ልዩ ልዩ ኮርሶች ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቆታል! ለለመመዝገብ ከታች የሚገኘውን Google forum ይሙሉ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://forms.gle/MH3jibEV1k4oT64L9 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ህያውነት በቁርኣን! بالقرآن نحيا!
Hammasini ko'rsatish...
🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢድ አል-አድሃ ሙባረክ እንኳን ለ1445አ.ሂ የኢድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ በዚክር በኢባዳ እና በደስታ የተዋበ ይሆንላቹህ ዘንድ ዙበይር የተርቢያ ማዕከል ይመኛል! عيكم سعيد!
Hammasini ko'rsatish...
🥰 3
Po'stilar arxiv
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.