uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 244 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 265-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 082-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 244 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 705 ga, so‘nggi 24 soatda esa 35 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.65% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.06% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 428 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 334 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 11 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 244
Obunachilar
+3524 soatlar
+2107 kunlar
+70530 kunlar
Postlar arxiv
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በዘርፉ በተሰማሩ ጥናቶች እንደተረጋገጠው ከሆነ የምትወዱትን ሰው ከ 5-10 ሰከንድ ማቀፍ ድብርትን እና ጭንቀትን በ70% እንደሚቀነስ ይጠቁማሉ

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደገለፁት ከሆነ የሰው ልጅ በፍጥነት ምግብ የሚበላ ከሆነ ሰውነታችን መጥገባችንን አይገነዘበውም ፤ ይህም ከመጠን በላይ ውፍረት እና መብላትን ያስከትላል

ይህንን ያውቃሉ⁉️ አንድ ወንድ በቀን ውስጥ ከ5-6 ሰዓት የሚተኛ ከሆነ በውስጡ ያለው የቴስትሮን ሆርሞን የበለጠ በዕጥፍ እየጨመረ ይሄዳል ፤ ይህም የበለጠ ወንዳወንድ ፣ ጡንቸኛ እንዲሆን ያደርጋል .... ነገር ግን ለረጅም ሰዓታት የሚተኛ ከሆነ ደሞ የቴስትሮኑ መጠን እየቀነሰ እንደሚመጣ እና የወንድነት ባህሪውን እያጣ እንደሚሄድ ጥናቶች ይገልፃሉ

Zoo Jeans የተባለው ድርጅት ንፁህ ጂንስ ሱሪ በመውሰድ ለ አንበሶች ነብሮች እና  ድቦች በመስጠት እንዲቀዱት እንዲተለትሉት እና እንዲያኘኩት አርጎ ከዛ ሱሪውን ወስዶ በ አንበሶች ዲዛይን የተደረገ ብሎ ይሸጠዋል።

Repost from N/a
☄️❓የቲኛውን ቻናል ማግኘት ትፈታላችሁ የፈለጋቹትን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

፡ "የሚጠፋ ነገር ዐይንህ ስር ተቀምጦ ያለማየትን የመሰለ ዕውርነት የለም፡፡ ነገሮች እንዳይለወጡ ማድረግ ባትችልም ሳይለወጡ ቀድመህ አትራቃቸው፡፡" "አለመኖር"

፡ (ከሰው ፎፁምነትን ለሚጠብቁ) ከብዙ መልካም ጎን ገኖ የነበር ቅንጣት ስህተት እንደሚያስነሳ ወቀሳ በሰው ፊት እንደሚያካስስ ቅያሜን እንደሚፈጥር መናናቅ እንደሚያመጣ ማንነት እንደሚያረክስ ግልፅ ነው! ✍Mekdi @amen1995

ትላንትን የማትረሳ ከሆንክ በዛሬው አታማርርም! ከትላንት ዛሬ የባሰ ቢሆን እንኳ ነገ መኖሩን ታውቃለህ ስለዚህ ምሬት ህይወትህን አይመራውም!!!

በትላንታችን ቢሆን ስንቶቻችን የዛሬአችን ፍርድ ይቀልልን ይሆን?!            አንዳንድ ዛሬዎች ከትላንቱ ነጥለው የዛሬን እኛነት ባይሰጡን መልካም ነበር!!!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇
መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥 የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት 👇

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0