uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 269 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 242-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 083-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 269 obunachiga ega bo‘ldi.

08 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 677 ga, so‘nggi 24 soatda esa 51 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.58% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.05% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 420 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 333 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 12 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 09 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 269
Obunachilar
+5124 soatlar
+1727 kunlar
+67730 kunlar
Postlar arxiv
#ታዋቂ_ሰዎች_እና_የአእምሮ_ህመም ድምፅም ቀለምም የሌለው ፊልም ሰርቶ አለምን አስቋል። አሁንም እያሳቀ ነው። አምና የተቀለደ ቀልድ ተውና ባለፈው ወር የተቀለደ ቀልድ አሁን ስንሰማው ዝቅ ሲል ጅልነ
#ታዋቂ_ሰዎች_እና_የአእምሮ_ህመም ድምፅም ቀለምም የሌለው ፊልም ሰርቶ አለምን አስቋል። አሁንም እያሳቀ ነው። አምና የተቀለደ ቀልድ ተውና ባለፈው ወር የተቀለደ ቀልድ አሁን ስንሰማው ዝቅ ሲል ጅልነት ከፍ ሲል የማያስቅ ነገር ነው። ቻርሊ ግን ከብዙ አስርት አመታት በኋላም የሚያስቀን አንዳች የሰው ልጅ ስነ ልቦና ቢገባው ነው። ቻርሊ ትወናን ያስተማረችው እናቱ እንደሆነች ይመሰክራል። የሱን ያክል ዝነኛ ባትሆንም (ለነገሩ የሱን ያህል ማን አለ? 🤔ድንገት ሚስተር ቢን) ሀናህ ቻፕሊን በዘመንዋ ታዋቂ ተዋናይት፣ ተወዛዋዥ እና ዘፋኝ ነበረች። ነገር ግን የአእምሮ ህመም ያጋጥማትና ብዙ ሳትገፋበት ትተወዋለች። ቻርሊ ገና 14 አመቱ ስለነበር ሊያሳክማትም ሆነ ሊያግዛት ስላልቻለ መንግስት የአእምሮ ተቋም ውስጥ አስገባት። ቻርሊ እድሜው አስራዎቹ መጨረሻ ሲደርስ ስራዎች እየሰራ ጥሩ ክፍያ ማግኘት ጀመረ። ያኔ እናቱን ጥሩ ቤት ሰርቶላት ከእሱ ጋር እየኖረች ህክምና እንድትከታተል አደረገ። ቻርሊ ዝናው ጣራ ሲነካ ወደ ሆሊውድ አቅንቶ ነበር። እናቱን ግን አልተዋትም። ሆሊውድ ይዟት ሄዶ ህይወቷ እስኪያልፍ በጊዜው የሚቻለውን ህክምና እንድታገኝ እያደረገ በከፍተኛ እንክብካቤ ነበር ያኖራት። ማግለልና መድልኦ ስላለ የአእምሮ ህመም የትኛው ቤተሰብ ውስጥ እንዳለ መገመት አይቻልም። ሰዎች ለሚወዷቸው ቤተሰቦቻቸው የሚከፍሉት መስዋትነትም ከሰማነው በላይ ነው። ማግለል ትተን "አለሁልህ!" ብንልና በጋራ መፍትሄው ላይ ብናተኩር ብዙ ነገር ይለወጣል። ቻርሊ አንድ አባባል አለው። "በዝናብ ውስጥ መጓዝ ደስ ይለኛል። ምክኒያቱም ማንም ሰው እንባህን ስለማይለየው ነው።" ከዶ/ር ዮናስ ላቀው

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

አንዳንድ ሰዎች ለሀዘንኽ እንኳን እነርሱ በፈለጉበት መንገድ እንድታዝን ይፈልጋሉ ከዛ ውጪ እያስመሰልክም እንደሆነ ሊያስቡ ይችላሉ! አቃቂራም ለቅሶ ደራሽ!

ራሱን ማያስከብር ሰው በዙሪያው ያሉትን ያስንቃል።

💒 እንደ ቤተ ክርስቲያናችን የቅድስና ማዕረጋት ሚባሉት ስንት ናቸው❓️ 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠

➡️ የመጥምቁ ዮሐንስ አባት ስም ማን ነው❓

photo content

�• እግዚአብሔር ለዳዊት የሰጠው ሀብታት ስንት ናቸው??? -----------------------------------------------

༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒ ---------------------------------- 👉 አንድ ክርስቲያን ሥጋና ደሙን ከመቀበሉ አስቀድሞ ስንት ሰዓት መጾም አለበት?? ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

ነገሩ ሳይሆን አስቀድመን እንደሆነ በማሰብ ምንደሰት ሰዎች እኮ ነን ኋላ ላይ ባለመሳከቱ አብዝተን ምናዝነው! ስለ የቱ የስበት ሕግ ነው ምናወራው???

💠 ጥያቄ 💠 ========== ⁉️ ከሚከተሉት ውስጥ የማይገባ የክርስትና ስም/ለሰው ሊሰየም የማይገባ ስም የትኛው ነው??

ይህንን ያውቃሉ⁉️ በአለማችን ላይ ብዙ ጊዜ ዳውሎድ የተደረገው ጌም " Subway Surfers " በመባል ይታወቃል .... ይህ ተወዳጅ የሞባይል ጌም ከኢንተርኔት ላይ ከ4 ቢሊዮን ጊዜ በላይ ዳውሎድ ተደርጓል እስቲ ይህን ጌም የተጫወታችሁ " 👍 " አሳዩን

ይህንን ያውቃሉ⁉️ በኤዥያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ ውስጥ አንድ ወንድ እና ሴት ትዳር ሲፈፅሙ ሀገሪቷ 38,000 ዶላር እየከፈለቻቸው ትገኛለች .... ይህም የሆነበት ምክንያቱም ሰዎች ትዳር እንዲይዙ ለማበረታታት እና ብቸኛ መሆንን ለማስቀረት አስባ እንደሆነ ተገልጿል

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የሰው ልጅ አይን በልጅነቱ ፣ በወጣትነቱ ፣ በሽምግልና እንዲሁም በእርግዝና ላይ ባለበት ወቅት የአይን ብሌኑ ቀለም እንደሚቀያየር ጥናቶች አሳውቀዋል 👁️

እ.ኤ.አ በ2013 አንድ አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኝ አሳማ በአካባቢው የነበረውን 18 የአልኮል መጠጥ ሰርቆ ጠጥቶ ከመስከሩ የተነሳ ከአንድ ላም ጋር በስካር ለመደባደብ ሲሞክር ነበር

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የሄርኩለስ ጥንዚዛ ክብደት አንድ መቶ ግራም ብቻ ነው ... ነገር ግን እስከ ስምንት ኪሎ ግራም ያለን ክብደት መሸከም ይችላል .... ይህም በምድር ላይ በጣም ጠንካራው ፍጡር ያ
ይህንን ያውቃሉ ⁉️ የሄርኩለስ ጥንዚዛ ክብደት አንድ መቶ ግራም ብቻ ነው ... ነገር ግን እስከ ስምንት ኪሎ ግራም ያለን ክብደት መሸከም ይችላል .... ይህም በምድር ላይ በጣም ጠንካራው ፍጡር ያደርገዋል