cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
12 644
Obunachilar
+1024 soatlar
+1887 kunlar
+89030 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ እድሳት የስራ ርክክብ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ እድሳት ለማከናወን ከሀብታሙ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ  ጋር የውል ስምምነት አደረገ፡፡ በውል ስምምነቱ ላይ  የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው  ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ ሙሉ ጥገና  እንደሚደረግለትና የጥገና ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የአንድ አመት ጊዜ እንደሚወስድ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡ ቤተመዘክሩ በእውቁ ህንጻ ነዳፊ በ ነፍሰሔር  ጋሻውበዛ ኃይለሚካኤል በደርግ ግዜ የተነደፈ ሲሆን። በ ጥሬ ህንጻ (brutalism) የአለም ህንጻዎች መዝገብ የሰፈረ ብቸኛው የአገራችን ዘመናዊ ህንጻ ነው። ዜና ምንጭ። ቅርስ ባለስልጣን @ethiopianarchitectureandurbanism
8321Loading...
02
ንድፍ ደረጃዎች። ውስጣዊ ንድፍ የማብሰያ ክፍል ጠቃሚ ውስጣዊ የርቀት ደረጃዎች። ምንጭ። 07sketches @ethiopianarchitectureandurbanism
8562Loading...
03
የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች  በንፁህ መጠጥ ዉሃ  እጥረት መቸገራቸውን ተናገሩ። ከFM 107.8 ጋር ቆይታ ያደረጉ  የጎንደር ከተማ  ነዋሪዎች  የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ ማነስ በየዕለቱ ምግብ ለመስራትና ንፅህናን መጠበቅ አልቻልንም ብለዋል፡፡ ከአመታት በፊት ጀምሮ  ውሃ በየሰፈሩ በጥቂት ቀናት ልዩነት ይመጣ እንደነበር ያስታወሱት ነዋሪዎቹ በአሁኑ ወቅት ግን ከወር በላይ ውሃ እንደማይገኙ  ተናግረዋል። ከነዋሪዎች በተጨማሪም የጤና ተቋማት በአግባቡ ስራቸውን ለመስራት ተቸግረዋል። የጎንደር ከተማ የውሃ አገልግሎት ፅህፈት ቤት በበኩሉ፤ ችግሩ መኖሩን አምኖ መፍትሄ ለማምጣት ከክልሉና ከፌዴራል መንግስት ጋር እየሰራሁ ነው ብሏል። የፅህፈት ቤቱ  ዉሃና ፍሳሽ የደንበኞች  አገልግሎት የስራ ሂደት መሪ  አቶ ታምራት መኩሪያ  የፕሮጀክቶች መዘግየት ለችግሩ ዋነኛ ምክንያት ነዉ  ብለዋል፡፡ የውሃ ጉድጓዶችን በመጥረግ የውሃ አቅም የማጠናከር ተግባር እየተሰራ  መሆኑን ተናግረዋል። በክልሉና በፌድራል መንግስቱ የአጭርና የረጅም ጊዜ የመፍትሄ እቅድ ተይዞ እንዲሰራ በተቀመጠው አቅጣጫ ጥረት እየተደረ እንደሆነ አቶ ታምራት አንስተዋል፡፡ ምንጭ። Ethio FM 107.8 @ethiopianarchitectureandurbanism
9491Loading...
04
አርኖ ሩሱቩዎሪ (Aarno Ruusuvuori 1925-1992 እኤአ) የልማት ባንክ ህንጻ ነዳፊ። አርኖ ሩሱቩዎሪ ፊንላንዳዊ ህንጻ ነዳፊ፣ ፕሮፌሰር እና የፊንላንድ የኪነህንጻ ቤተመዘክር ስራአስኪያጅ ነበር። ሩሱቩዎሪ በፊንላንድ እኤአ  በ1960ዎቹ ስመጥር ህንጻ ነዳፊ የነበረ ሲሆን ዘወትር በጥሬ ኪነህንጻ ዘይቤ (brutalism) የተጋለጡ የአርማታ ንድፎችን በዘመናዊው ፍልስፍና በመንደፍ   የሚታወቅ ነዳፊ ነበር። አዲስ አበባ በተለምዶ ሱፐር ማርኬት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1960ዎቹ አጋማሽ ልማት ባንክ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚገኙበትን በተጋለጠ አርማታ፣ በድግግሞሽ መርህ (modularization) እንዲሁም በሰፋፊ የአእማድ ርቀት የተገነባውን አስገራሚ ህንጻ ሩሱቩዎሪ ነበር የነደፈው። ምስል ምንጭ። ቴዎድሮስ ገብረጻድቅ @ethiopianarchitectureandurbanism
1 6316Loading...
05

10Loading...
06
Media files
1 8001Loading...
07
ስዕል እና ሰፈር ዳዊት አበባው የተጎሳቆሉ ሰነድ አልባ ቤቶችን ብሩሾቹ አስቀምጧቸዋል። ምንጭ። ሥእል እና ሥነጥበብ @ethiopianarchitectureandurbanism
1 8427Loading...
08
የቆዩ የኪነህንጻ ምስሎች። ታሪካዊ ኪነህንጻ ታዕካ ነገስት በኣታ ለማርያም ቤተ ክርስትያን 1935 ዓም። በ ታሪካችን ገጽ በኩል። @ethiopianarchitectureandurbaniam
1 95710Loading...
09
Media files
1 9501Loading...
10
አለምአቀፍ ኪነህንጻ እና ህንጻ ነዳፊ። የጋራ መኖርያ ንድፍ። ግሩም ኪነህንጻን ማወቅ እና ማስተዋወቅ ለህንጻ ነዳፊዎችና ለንድፍ ወዳጆች እጅግ አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ይሄ ጣብያ ያምናል። ከአገራችን ነዳፊዎች ባሻገርም አለምአቀፋዊውን ግሩም ልምዶች ለተከታዮቹ በደስታ  ያቀርባል። ለዛሬ አንዲት ታዋቂ ጃፓናዊ እንስት ነዳፊ የ ነደፈችውን አስደሳች ህንጻ እና የሷን አጭር ታሪክ እንመለከታለን። ኦኩራያማ የጋራ መኖርያ ቤቶች 2006-2008 እኤአ ዮኮሀማ፣ ጃፓን ነዳፊ። ካዙዮ ሴጂማ ምስል። iwanbaan ይህ የጋራ መኖርያ ቤት በሶስት ወለሎች 9 ቤተሰቦችን ያቀፈ ነው። ዙርያውን በከተማው ሽንሻኖ መሰረት 458 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ  አራት ማዕዘናዊ ቅርጽ ሲኖረው ውስጡ ደግሞ ተዘዋውሮ በሚሄዱ ክፍት ክብ ማህበራዊ ክፍተቶች ተቃኝቷል። ክፍተቶቹ ሙሉ 3 ወለሎቹ ላይ ከላይ እስከታች የተነደፉ ሲሆን ከብርሀን ማስገባት ባሻገር ለየአባወራዎቹ አስደሳች የግል የውጭ ስፍራን አቅርበውላቸዋል። ነዳፊዋ ማንናት? ነዳፊዋ ካዙዮ ሴጂማ በ1956 እኤአ የተወለደች ጃፓናዊ ህንጻ ነዳፊ ስትሆን በ2010 እኤአ SANAA (Sejima+ Nishizawa associates) የተባለውን ድርጅት ከሜላ ነዳፊ ከ ኒሺዛዋ ጋር መሰረተች። በ 2010 ደግሞ እውቁን የፕሪትዚከር ሽልማት የተሸለመች ሁለተኛዋ ሴት ነዳፊ ስትሆን ሽልማቱን ከ ኒሺዛዋ ጋር ተቀብላለች። በሽልማቱ ታሪክ በቡድን ይሄንን ሽልማት ለሁለተኛ የወሰዱ ባልደረቦች ነበሩ። @ethiopianarchitectureandurbanism
1 8863Loading...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ እድሳት የስራ ርክክብ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ እድሳት ለማከናወን ከሀብታሙ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ  ጋር የውል ስምምነት አደረገ፡፡ በውል ስምምነቱ ላይ  የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው  ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር ህንፃ ሙሉ ጥገና  እንደሚደረግለትና የጥገና ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ የአንድ አመት ጊዜ እንደሚወስድ በስምምነቱ ላይ ተገልጿል፡፡ ቤተመዘክሩ በእውቁ ህንጻ ነዳፊ በ ነፍሰሔር  ጋሻውበዛ ኃይለሚካኤል በደርግ ግዜ የተነደፈ ሲሆን። በ ጥሬ ህንጻ (brutalism) የአለም ህንጻዎች መዝገብ የሰፈረ ብቸኛው የአገራችን ዘመናዊ ህንጻ ነው። ዜና ምንጭ። ቅርስ ባለስልጣን @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ንድፍ ደረጃዎች። ውስጣዊ ንድፍ የማብሰያ ክፍል ጠቃሚ ውስጣዊ የርቀት ደረጃዎች። ምንጭ። 07sketches @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች  በንፁህ መጠጥ ዉሃ  እጥረት መቸገራቸውን ተናገሩ። ከFM 107.8 ጋር ቆይታ ያደረጉ  የጎንደር ከተማ  ነዋሪዎች  የመጠጥ ውሃ አቅርቦቱ ማነስ በየዕለቱ ምግብ ለመስራትና ንፅህናን መጠበቅ አልቻልንም ብለዋል፡፡ ከአመታት በፊት ጀምሮ  ውሃ በየሰፈሩ በጥቂት ቀናት ልዩነት ይመጣ እንደነበር ያስታወሱት ነዋሪዎቹ በአሁኑ ወቅት ግን ከወር በላይ ውሃ እንደማይገኙ  ተናግረዋል። ከነዋሪዎች በተጨማሪም የጤና ተቋማት በአግባቡ ስራቸውን ለመስራት ተቸግረዋል። የጎንደር ከተማ የውሃ አገልግሎት ፅህፈት ቤት በበኩሉ፤ ችግሩ መኖሩን አምኖ መፍትሄ ለማምጣት ከክልሉና ከፌዴራል መንግስት ጋር እየሰራሁ ነው ብሏል። የፅህፈት ቤቱ  ዉሃና ፍሳሽ የደንበኞች  አገልግሎት የስራ ሂደት መሪ  አቶ ታምራት መኩሪያ  የፕሮጀክቶች መዘግየት ለችግሩ ዋነኛ ምክንያት ነዉ  ብለዋል፡፡ የውሃ ጉድጓዶችን በመጥረግ የውሃ አቅም የማጠናከር ተግባር እየተሰራ  መሆኑን ተናግረዋል። በክልሉና በፌድራል መንግስቱ የአጭርና የረጅም ጊዜ የመፍትሄ እቅድ ተይዞ እንዲሰራ በተቀመጠው አቅጣጫ ጥረት እየተደረ እንደሆነ አቶ ታምራት አንስተዋል፡፡ ምንጭ። Ethio FM 107.8 @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አርኖ ሩሱቩዎሪ (Aarno Ruusuvuori 1925-1992 እኤአ) የልማት ባንክ ህንጻ ነዳፊ። አርኖ ሩሱቩዎሪ ፊንላንዳዊ ህንጻ ነዳፊ፣ ፕሮፌሰር እና የፊንላንድ የኪነህንጻ ቤተመዘክር ስራአስኪያጅ ነበር። ሩሱቩዎሪ በፊንላንድ እኤአ  በ1960ዎቹ ስመጥር ህንጻ ነዳፊ የነበረ ሲሆን ዘወትር በጥሬ ኪነህንጻ ዘይቤ (brutalism) የተጋለጡ የአርማታ ንድፎችን በዘመናዊው ፍልስፍና በመንደፍ   የሚታወቅ ነዳፊ ነበር። አዲስ አበባ በተለምዶ ሱፐር ማርኬት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1960ዎቹ አጋማሽ ልማት ባንክ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚገኙበትን በተጋለጠ አርማታ፣ በድግግሞሽ መርህ (modularization) እንዲሁም በሰፋፊ የአእማድ ርቀት የተገነባውን አስገራሚ ህንጻ ሩሱቩዎሪ ነበር የነደፈው። ምስል ምንጭ። ቴዎድሮስ ገብረጻድቅ @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አርኖ ሩሱቩዎሪ (Aarno Ruusuvuori 1925-1992 እኤአ) የልማት ባንክ ህንጻ ነዳፊ። አርኖ ሩሱቩዎሪ ፊንላንዳዊ ህንጻ ነዳፊ፣ ፕሮፌሰር እና የፊንላንድ የኪነህንጻ ቤተመዘክር ስራአስኪያጅ ነበር። ሩሱቩዎሪ በፊንላንድ እኤአ  በ1960ዎቹ ስመጥር ህንጻ ነዳፊ የነበረ ሲሆን ዘወትር በጥሬ ኪነህንጻ ዘይቤ (brutalism) የተጋለጡ የአርማታ ንድፎችን በዘመናዊው ፍልስፍና በመንደፍ   የሚታወቅ ነዳፊ ነበር። አዲስ አበባ በተለምዶ ሱፐር ማርኬት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በ1960ዎቹ አጋማሽ ልማት ባንክ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሚገኙበትን በተጋለጠ አርማታ፣ በድግግሞሽ መርህ (modularization) እንዲሁም በሰፋፊ የአእማድ ርቀት የተገነባውን አስገራሚ ህንጻ ሩሱቩዎሪ ነበር የነደፈው። ምስል ምንጭ። ቴዎድሮስ ገብረጻድቅ @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
16👍 3
ስዕል እና ሰፈር ዳዊት አበባው የተጎሳቆሉ ሰነድ አልባ ቤቶችን ብሩሾቹ አስቀምጧቸዋል። ምንጭ። ሥእል እና ሥነጥበብ @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
16👍 5👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
የቆዩ የኪነህንጻ ምስሎች። ታሪካዊ ኪነህንጻ ታዕካ ነገስት በኣታ ለማርያም ቤተ ክርስትያን 1935 ዓም። በ ታሪካችን ገጽ በኩል። @ethiopianarchitectureandurbaniam
Hammasini ko'rsatish...
13
7😢 1
አለምአቀፍ ኪነህንጻ እና ህንጻ ነዳፊ። የጋራ መኖርያ ንድፍ። ግሩም ኪነህንጻን ማወቅ እና ማስተዋወቅ ለህንጻ ነዳፊዎችና ለንድፍ ወዳጆች እጅግ አስፈላጊ ነገር እንደሆነ ይሄ ጣብያ ያምናል። ከአገራችን ነዳፊዎች ባሻገርም አለምአቀፋዊውን ግሩም ልምዶች ለተከታዮቹ በደስታ  ያቀርባል። ለዛሬ አንዲት ታዋቂ ጃፓናዊ እንስት ነዳፊ የ ነደፈችውን አስደሳች ህንጻ እና የሷን አጭር ታሪክ እንመለከታለን። ኦኩራያማ የጋራ መኖርያ ቤቶች 2006-2008 እኤአ ዮኮሀማ፣ ጃፓን ነዳፊ። ካዙዮ ሴጂማ ምስል። iwanbaan ይህ የጋራ መኖርያ ቤት በሶስት ወለሎች 9 ቤተሰቦችን ያቀፈ ነው። ዙርያውን በከተማው ሽንሻኖ መሰረት 458 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ  አራት ማዕዘናዊ ቅርጽ ሲኖረው ውስጡ ደግሞ ተዘዋውሮ በሚሄዱ ክፍት ክብ ማህበራዊ ክፍተቶች ተቃኝቷል። ክፍተቶቹ ሙሉ 3 ወለሎቹ ላይ ከላይ እስከታች የተነደፉ ሲሆን ከብርሀን ማስገባት ባሻገር ለየአባወራዎቹ አስደሳች የግል የውጭ ስፍራን አቅርበውላቸዋል። ነዳፊዋ ማንናት? ነዳፊዋ ካዙዮ ሴጂማ በ1956 እኤአ የተወለደች ጃፓናዊ ህንጻ ነዳፊ ስትሆን በ2010 እኤአ SANAA (Sejima+ Nishizawa associates) የተባለውን ድርጅት ከሜላ ነዳፊ ከ ኒሺዛዋ ጋር መሰረተች። በ 2010 ደግሞ እውቁን የፕሪትዚከር ሽልማት የተሸለመች ሁለተኛዋ ሴት ነዳፊ ስትሆን ሽልማቱን ከ ኒሺዛዋ ጋር ተቀብላለች። በሽልማቱ ታሪክ በቡድን ይሄንን ሽልማት ለሁለተኛ የወሰዱ ባልደረቦች ነበሩ። @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
🤔 1
Po'stilar arxiv