cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
11 880
Obunachilar
+2824 soatlar
+2257 kunlar
+89230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

“አየር መንገድ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ውሏል”፦ የአዲስ አበባ ከተማ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ ዛሬ ከቀኑ 9፡41 ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የእሳት አደጋው በኮሚሽን ባለሞያዎች፣ በአየር መንገዱ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት ርብርብ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር ገልፀዋል። አደጋው ከአየር መንገድ ግቢው ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም ያሉት አቶ ንጋቱ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች እና ሚዲያዎች የእሳት አደጋው በአየር መንገዱ ውስጥ እንደተከሰተ አድርገው የሚያሰራጩት ዘገባ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን አረጋግጠዋል። አደጋው በአንድ የድንገተኛ እሳት አደጋ ባለሞያ ላይ ቀላል ጉዳት ማድረሱን አቶ ንጋቱ ጠቁመዋል። የእሳት አደጋው መነሻ ምክንያት እና ያስከተለው የጉዳት መጠን የማጣራት ስራው ሲጠናቀቅ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚደረግም ባለሞያው ገልፀዋል። ምንጭ። EBC @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ንድፍ ደረጃዎች ውስጣዊ ንድፍ የ ኤሌክትሪክ ሶኬት መትከያ ከፍታዎች ምንጭ። 07sketches @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
1
ንድፍ ደረጃዎች ውስጣዊ ንድፍ የ ኤሌክትሪክ ሶኬት መትከያ ከፍታዎች ምንጭ። 07sketches @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሁናዊ ኪነህንጻ። መከር ቤተክርስትያን። የካ አጥቢያ። Harvest Church of God, Yeka Branch.         @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
9
Photo unavailableShow in Telegram
የ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ መለኪያዎች አትላስ። Atlas of Sustainable City Transportation በሚል ርዕስ አያሌ ከተሞች በተለያየ መልኩ ደረጃ የወጣጤጣቸው ሲሆን የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም አዲስ አበባን ከ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ አንጻር ያላትን ደረጃዎች መመልከት እንችላለን። https://atlas.itdp.org/ @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
1
Atlas of Sustainable City Transportation በሚል ርዕስ አያሌ ከተሞች በተለያየ መልኩ ደረጃ የወጣጤጣቸው ሲሆን የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም አዲስ አበባን ከ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ አንጻር ያላትን ደረጃዎች መመልከት እንችላለን። https://atlas.itdp.org/ @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመዝናናት ያህል።😁 @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
😁 15👍 5🤣 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሁናዊ ኪነህንጻ። ዘለቀ በላይ በአሁናዊው የኢትዮዽያ ኪነህንጻ ላይ ትልቅ አሻራ ያለው ህንጻ ነዳፊው ዘለቀ በላይ ልህቀት ያላቸውን ህነጻዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በብዛት ነድፏል። ከነዚህም ስራዎቹ መካከል ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው መግቢያ ይጠቀሳል። ይህ መግቢያ ቀላልነትንና ውስብስብነትን እንደቅኔ ያዘለ ተወዳጅና ምልክታዊ ንድፉ ነው። ነዳፊው ዘለቀ በምስሉ  ላይ እንደደረጃ ከተነባበረው የታችኛው ክፍሉ ላይ ቆሞ ይታያል። Contemporary Architecture.                                    The Ethiopian Master Architect Zeleke Belay is seen at the Main Gate of the Hawassa University.  He designed this gate and it has become one of the most iconic and formally pleasant addition to  the overall visual expression of the university complex. @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
11👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
ባለሀብቶች መዝናኛ ቦታዎችን እና ፖርኮችን እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበላቸዉ። ጥሪዉን ያደረገዉ የአዲስአበባ መዝናኛ ቦታዎችና ፖርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ነዉ። ኮርፖሬሽኑ የእንጦጦ ፖርክን ጨምሮ 10 የሚሆኑ ፖርኮችን የሚያስተዳድር ሲሆን ብሄረ ፅጌ፣አምባሳደር ፖርክ፣ልደታ ፖርክ፣ፋና ፒኮክ ወይም አዲስ ዙ ፓርክ ፣ኢትዮ ኮሪያ፣ኢትዮ ኩባ ፣ከንቲባ ወልደፃዲቅ ፓርክ እና ሀምሌ 19 የመሰሉ ፖርኮች ይገኙበታል። ከአስሩ ፖርኮችም ሶስት ፖርኮች ለባለሀብቶች የተከራዩ ሲሆን እነዚህም አምባሳደር ፖርክ፣ልደታ ፖርክ እና ከንቲባ ወልደፃዲቅ ፖርክ ናቸዉ። የአዲስ አበባ መዝናኛ ቦታዎችና ፖርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በ1.4 ቢሊየን ብር ካፒታል የተቋቋመ የልማት ድርጅት  ሲሆን ከዚህ ዉሰጥ 827 ሚሊዮን የሚሆነዉ የተከፈለ ነዉ። ቀሪዉ ገንዘብ እስከ 2018 ከከተማ አስተዳደሩ የሚከፈል መሆኑን የሚናገሩት አቶ ሙሉጌታ ይህ ድጎማ እስከ 2018 ብቻ ሲሆን ከዛ ወዲህ ኮርፖሬሽኑ እራሱን ይችላል ብለዋል። ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው አስር ፖርኮች ዉስጥ አምስቱ መስፈርት የሚያሟሉ ሲሆኑ አምስት መስፈርት የማያሟሉ ናቸዉ ተብሏል ። ከማያሟሉት አምስቱ ዉስጥም ሶስቱ ወደ ግንባታ ለመግባት ዲዛይናቸዉ በዚህ ዓመት ተጠናቋል ብለዋል። በከተማዋ ከሚገኙት ትልቅ ፖርክች መካከል ወዳጅነት ፖርክ እና ዩኒቲ ፖርክ በፌደራል ደረጃ ይተዳደራሉ። ምንጭ። Ethio FM 107.8 @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
👍 9😁 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ሮቤል ጸጋዬ (መሀንዲስ) መንግስታዊ የሆነው የ EEIG የንድፍና ግንባታ ድርጅት ሀላፊ ሲሆኑ " በግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የላቀ የቡድን ስራን መስራት" በሚል ርዕስ በBIG 5 Talks ላይ ንግግር ያደርጋሉ። እኚህ መሪ የሆኑ ባለሙያን ሀሳብ በነጻ ለመስማትና የ CPD ነጥብ ለማግኘት ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል። Introducing Robel Tsegaye, CEO of EEIG Construction, as a featured speaker at Big 5 Talks. In his informative session, he will discuss the topic 'Raising the bar on construction project teamwork,' offering valuable insights. Participants can expect to acquire practical knowledge, alongside valuable discussions on effective construction project teamwork strategies. Don't miss this chance to learn from a thought leader in the industry and earn CPD points. Register now for free: https://bit.ly/3VLdinH ምንጭ። BIG 5 Construct Ethiopia @ethiopianarchitectureandurbanism
Hammasini ko'rsatish...
5👍 1