cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መንሀጁ ሰለፍ ሂወታችን እስክታልፍ

መንሀጁ ሰለፍ ሂወታችን እስክታልፍ ለጥያቄያቹ @Commentboxsbot ቢፅፋልን ይደርሰናል።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
224
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

02:49
Video unavailableShow in Telegram
የቲጃኒዮች ሸይኽ ይናገራል [የውመል ቂያማ ከሸኽ (አህመድ) አቲጃኒ በኋላ ያለ የትኛውም ወሊይ ጀነት ቀድሞኝ እንዲገባ አልፈቅድለትም! እንደዚሁ የትኛውም ወሊይ ተማሪዎቹን ከኔ ተማሪዎች በፊት ጀነት እንዲያስገባ አልፈቅድለትም!!] #ከራማት #ሱፍያ #ዱስቱር #ቲጃኒያ ሼር ሼር አድርጉ አስተላልፉት 👇👇👇👇👇 https://t.me/amiiii4444
Hammasini ko'rsatish...
7.78 MB
አደራ አደራ አደራ መልእክቴን አድርሱልኝ ========================== ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ለአረፋ ወደቤተሰቦቻችሁ በምትሄዱ ሰአት አንድ አላህ የሚወደውን ተግባር መፈፀም አትርሱ በትንሽ ብር ብዙ ጥቅም አግኙ። እንደሚታወቀው በሀገራችን በተለየዩ ቦታዎች የሺርክ ተግባራት ይፈፀማል{ይሰራል} ወደ ሀገር ቤት ስትሄዱ ወይም ወደ ቤተሰቦቻችሁ በምትሄዱ ሰአት ለቤተሰብ {1,2,3 }ወይም ከዛ በላይ Memory በመግዛት ሀዲሶችን በመጫን ይዛችሁ ሂዱ ከቤተሰብ አልፎ ለአካባቢው ማህበረሰብ ይበቃል። 👉ስለ ተዉሒድ የበላይነት የሚነገር የኡስታዞችን ዳዕዋ በMemory በመጫን !! 👉የሺርክ አስከፊነትን የሚነገር የኡስታዞችን ደዕዋ በmemory በማስጨን ይዛችሁ ሂዱ አደራ አደራ አደራ! እናንተን የሚያህል ልጅ ወልደው አባት እናታችሁ እንዴት እናንተ እያላችሁ በሺርክ እየኖሩ ሺርክ እየሰሩ ይሙቱ ?? መቸም አባት እናቱ ቤተሰቡ ጀሃነም እንዲገቡበት የሚፈልግ ልጅ የሚኖር አይመስለኝም የግል ፀብ ከሌላቸው በስተቀር ሺርክ ደግሞ ዘለአለም ጀሃነም ዉስጥ እንዲቆዩ የሚያደረግ አደገኛ ተግባር ነው ። 👉በሙዚቃ ፋንታ ሀዲስ፣ቁርአን የመሳሰሉትን ለእስልምና የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዛችሁ በመሄድ {{አላህና መልእክተኛው ሰለላሁ አለሂ ወሰላም}}የሚወዱትን ተግባር በመፈፀም ተደሰቱ ። 👉አላህን እያስከፉ ደስታ በጭራሽ የለም የዉስጥ እርካታ የለም እባካችሁ ተዉሒድ ምን እንደሆነ ሺርክ ምን እንደሆነ ቤተሰቦቻችን ማወቅ አለባቸው እኛ ልጆቻቸው ስንመክራቸዉ የበለጠ ደስ ይላቸዋል ይገባቸዋል ቀለል ይላቸዋል። እኛም እናንተም መልካም ስራ ሰርተው ጀነት ከሚገቡት አላህ ያድርገን ከቤተሰብ ሀቅ ይጠብቀን ተዉሒድን የበላይ ሺርክን የበታች የምናደርግ አላህ ያድርገን ። መልእክቱን አደራ አደራ አደራ ሼር ሼር ሼር  አድርጉት 🙏🙏🙏 ሙክታር ከቡታጅራ ከተማ ከስልጢ አጠገብ! || ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇ https://t.me/amiiii4444
Hammasini ko'rsatish...

#ኢናሊላሂ_ወኢና_ኢለይሂ_ራጂኡን በአባቱ ዘለፋ ምክንያት ህይወቱን ያጠፋው ወጣት!! ➥ይሄ ግብፃዊ ወጣት Mostafa Tawakul ይባላል በተደጋጋሚ ከአባቱ የሚደርስበትን ዘለፋ እና ስርዓተ ቢስ ንግግሮችን በመስማቱ በስተመጨረሻ መቋቋም አቅቶት ህይወቱን አጠፋ!! ➥ # አባቱ ልጁ ወጥቶ በሚገባ ሰዓት በተደጋጋሚ አንዳንድ ጊዜ ዘለፋ ብትር አልፎ ተርፎም አንተ ለምን ትኖራለህ ምን አለ ብትሞት እስከማለት ሁሉ በመድረሱ ይሄንን # ከወላጅ አባቱ ሲሰማ የቆየው ልጅ መቋቋም አቅቶት እራሱን ከነመኪናው መንሱራ ከሚባለው ድልድል በመጣል እራሱን አጠፋ። የመጨረሻ መልዕክቱም facebook ላይ ለተከታዮቹ ምስሉ ላይ በአረብኛ እንደምትመለከቱ ከመልዕክቱ መካከልም (በአላህ ይሁንባችሁ አባቴ ጀናዛዬ (የቀብር ስነስርዓት) ላይ እንዳይገኝ ነበር ያለው!!) አባት ሆይ ልጅህን ስትገስፅ ስትቆጣ እራሱን በማይጎዳ ሁኔታ አድርገው አለዛ አደጋ ነው። #የሎሚሜዳ_ሙስሊም_ወጣቶች_ጀመዓ ያስተላልፉት 👇👇👇 https://t.me/lomimedashebab
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ወጣት ሆይ አግባ ማግባት እየቻልክ ወደሁዋላ አትበል የ16 አመቱን ሳውዲያዊን እይልኝማ ልጅ ታቅፎ አቡበከር ፣ አብዱል ከሪም ፣ አሚር በሌላም ስያሜ የተሰየማቹ ሙስሊም ወጣቶች አግቡ እንጂ ምንድነው ምጠብቁት እርጅናን ? ሸባቡን ያነሳሳ ዘንድ ተፖሰተ #የሎሚሜዳ_ሙስሊም_ወጣቶች_ጀመዓ https://t.me/lomimedashebab
Hammasini ko'rsatish...
ሙሓደራ 137 ክፍል አንድ: — ከ ሙሉ ረድ ካሴት የተቀነጨበ ረድ በ ሻኪር ሱልጣን ላይ የቀጠፋቸው ቅጥፈቶች የተጋለጠበት 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Hammasini ko'rsatish...
ሙሓደራ 13710.98 MB
Repost from Abdul Aziz Nur
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የዳእቃ ፕሮግራም ነገ እሁድ ከ 2:00 ጀምሮ በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ! #አይቀርም_ሼር_እናርገው
Hammasini ko'rsatish...
ሙሓደራ 136 ሓሰድ ምቀኝነት ዛሬ በ ቀጥታ መረከዝ አቡ ሙሳ የቁርኣን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀቶች ማእከል ቻናል ላይ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
Hammasini ko'rsatish...
ሙሓደራ 136 ሓሰድ ምቀኝነት.mp35.98 MB
አይተው አይለፉ! ~ ~ ~ ~ መይሙን ብኑ መህራን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "አንድን ሰው ሶላቱ ውስጥ ስህተት እያየበት የማያርም ሰው ምሳሌው የተኛን ሰው እባብ ሲነድፈው እያየ እንደማይቀሰቅስ ሰው ነው።" [ ፊትሑል ባሪ፣ ኢብኑ ረጅብ: 3/144] ~ https://t.me/IbnuMunewor
Hammasini ko'rsatish...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

28 ምክሮች ለውዷ እህቴ 🎤 አማን ኢብራሂም 27/06/14 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ የተሰጠ ሙሀደራ https://t.me/merkezunabdr
Hammasini ko'rsatish...
28 ምክሮች ለውዷ እህቴ.m4a129.60 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.