uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
2 794
Obunachilar
+124 soatlar
+87 kun
+2030 kun
Postlar arxiv
📢 ደረሰ ደረሰ... ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ትኬት በሰ/ትቤቱ ጽ/ቤት፣ ልማት ሱቅ እንዲሁም የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም እንድትቆርጡ ስንል በ
+1
📢 ደረሰ ደረሰ... ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ትኬት በሰ/ትቤቱ ጽ/ቤት፣ ልማት ሱቅ እንዲሁም የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም እንድትቆርጡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወልም መመዝገብ ይችላሉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በእነዚህ አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል
+1
📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት በእነዚህ አማራጮች እንድትከፍሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት ከዛሬ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንድትቆርጡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። በተጠቀሱት
📢 የአንድነት ጉዞ ውድ አባላቶቻችን ፤ ለጉዞው የቀረን ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑ ሁላችሁም የጉዞ ቲኬት ከዛሬ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንድትቆርጡ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ይችላሉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

#የነሐሴ_ሰባት_ስንክሳር አንድ አምላክ በሆነ #በአብ_በወልድ_በመንፈስ_ቅዱስ ስም ነሐሴ ሰባት በዚች ቀን #እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ጻድቅ ኢያቄም ላከው፥ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያምን #ፅንሰቷንና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኀነትና ተድላ ደስታ እንደሚሆን ነገረው። ይህ ጻድቅ ሰው #ኢያቄምና የከበረች ሚስቱ #ሐና ልጅ ሳይወልዱ ሸመገሉ፤ የከበረች ሐና መካን ሁናለችና ስለዚህም እጅግ ያዝኑ ነበር፤ የእስራኤል ልጆች ልጅ ያልወለደውን #ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው እያሉ ያቃልሉት ነበርና። እነርሱም ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር ፡ ዘወተር ፈጽሞ ይለምኑ ነበር። ከዚህም በኋላ ወንድ ልጅን ወይም ሴት ልጅን ቢወልዱ #ለእግዚአብሔር ቤት፡አገልጋይ ሊያደርጉ ስለትን ተሳሉ፡፡ የክበረ #ኢያቄምም በተራራ ላይ ሳለ ሲጸልይና ሲማልድ እነሆ በላዩ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎት አሸለበ፤ ያን ጊዜ ከእግዚአብሔር የተላከ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተገለጸለት እንዲህም አለው ሚስትህ #ሐና ትፀንሳለች ዓለሙ ሁሉ ደስ የሚሰኝባትን የብዙዎችም ዐይነ ልቡናቸው በእርሷ የሚበራላቸውን በእርሷም ድኅነት የሚሆንባትን ሴት ልጅን ትወልድልሃለች። በነቃ ጊዜም ወደ ቤቱ ሒዶ ለሚስቱ ለቅድስት ሐና ነገራት፤ ራእይዋን እውነት እንደሆነች አመኑዋት ከዚህም በኋላ #ነሐሴ_ሰባት_በዚች_ቀን_የከበረች_ሐና_ፀነሰች፤ ለዓለም ሁሉ መመኪያ የሆነች በሁለት ወገን ድንግል የሆነች የአምላክ እናት እመቤታችንን ማርያምን ወለደቻት። "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።"ኢሳ 1፥9 #ለእግዚአብሔር  ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ኢያቄምና ሐና ጸሎት ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

አባቶቻችን " ያለ ጸሎት ከሚደረግ አገልግሎት ይልቅ ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት ይሻላል። " ይላሉ ጸሎት ለሁሉም ነገሮች መሰረት ነው። ጸሎት የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንለምንበት ነው። ጸሎት የ
አባቶቻችን " ያለ ጸሎት ከሚደረግ አገልግሎት ይልቅ ያለ አገልግሎት የሚደረግ ጸሎት ይሻላል። " ይላሉ ጸሎት ለሁሉም ነገሮች መሰረት ነው። ጸሎት የእግዚአብሔርን ቸርነት የምንለምንበት ነው። ጸሎት የቅዱሳንን ረድኤት የምናገኝበት ነው። በዚህ በእመቤታችን ጾም ስለ ሕይወታችን፣ ስለ ቤተክርስቲያናችን፣ ስለ ሀገራችን፣ ስለ አገልግሎታችን እንድንጸልይ ተጠርተናል። የምንችል በሰንበት ት/ቤታችን ተገኝተን፤ በርቀት ምክንያት የማይመቸን ባለንበት ስፍራ በጸሎት እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን። መልካም ሱባዔ! ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

+1
የሰንበት ት/ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወናቸው ከሚገኙ አገልግሎቶች መካከል በጥቂቱ በዚህ ቪዲዮ ለመግለጽ ተሞክሯል። ለዚህ አገልግሎት መሳካት የአባላትና የበጎ አድራጊ ምዕመናን ድርሻ ከፍተኛ ነው። ለሁሉም በጎ አድራጊዎች አምላከ ነዳያን እግዚአብሔር ይስጥልን ማለት እንፈልጋለን። አገልግሎቱ ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ድጋፋችሁ እንዳይለየን እንላለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የአገልግሎት ዜና ባሳለፍነው ቅዳሜና እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን ከሕጻናት ክፍል እስከ ባለትዳር ክፍል የተለያዩ አገልግሎቶች የተከናወኑ ሲሆን፤ በዚህም ለአንድ ዓመት በሕጻናት ክፍል የአባልነት ኮርስ
+9
የአገልግሎት ዜና ባሳለፍነው ቅዳሜና እሑድ በሰንበት ት/ቤታችን ከሕጻናት ክፍል እስከ ባለትዳር ክፍል የተለያዩ አገልግሎቶች የተከናወኑ ሲሆን፤ በዚህም ለአንድ ዓመት በሕጻናት ክፍል የአባልነት ኮርስ ሲከታተተሉ የነበሩ ሕጻናት ወላጆቻቸው በተገኙበት ተመርቀዋል፤ በተጨማሪም የባለትዳር ወርሐዊ ጉባኤ፣ የተልእኮ ት/ት 5ኛ ዙር ተማሪዎች እንዲሁም በተልእኮ ትምህርት ለተመረቁ ተማሪዎች የሚዘጋጀው የዝክረ ቅዱስ ሚናስ የአንድነት ጉባኤ ተከናውኖ ሳምንቱ አልፏል። እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

📢የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተሰጠ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ያዘጋጀው የ2018 ዓ.ም የ
+7
📢የ2018 ዓ.ም የሀገረ ስብከት አቀፍ ምዘና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተሰጠ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ያዘጋጀው የ2018 ዓ.ም የ4ኛ፣ የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል እርከን ማጠናቀቂያ ምዘና ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በስኬት ተካሂዷል። በዚሁ መሠረት የደብራችን ጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት እና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በ4ኛ እና በ8ኛ ክፍል 86 ተማሪዎች ያስፈተነ ሲሆን፣ ተማሪዎቻችን በመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንቀጸ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በተመደበው የፈተና ጣቢያ ከሌሎች አህት ሰንበት ትምህርት ቤቶች ጋር በመሆን በድምሩ 341 ተማሪዎች በተገኙበት ፈተናቸውን በሰላም አጠናቀዋል። በሀገረ ስብከት ደረጃ በ191 ጣቢያዎች ከ20,000 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን፣ በእኛ ክፍለ ከተማ (ልደታ፣ ቂርቆስ እና አዲስ ከተማ) 1,513 ተማሪዎች መፈተናቸውን የሀገረ ስብከቱ መረጃ ያሳያል። ለተፈተኑት ተማሪዎቻችን በሙሉ መልካም ውጤትን እንመኛለን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

"በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱ ውስጥ እንገናኝ" ነህምያ 6፥10
 "በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱ ውስጥ እንገናኝ" ነህምያ 6፥10

"በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤" ሮሜ 12፥12 የጾመ ፍልሰታ ለማርያምን ምክንያት በማድረግ በየእለቱ የውዳሴ ማርያም እና የምህላ ጸሎት ለማድረግ አባላት ለጸሎት እንድንሰበሰብ
"በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤" ሮሜ 12፥12 የጾመ ፍልሰታ ለማርያምን ምክንያት በማድረግ በየእለቱ የውዳሴ ማርያም እና የምህላ ጸሎት ለማድረግ አባላት ለጸሎት እንድንሰበሰብ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  "እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።" ሐዋ 1፥14 የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የሐዘን መግለጫ የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነችው ቆንጂት ወልደ ሰንበት አባቷ አርፈው ክፍለ ሀገር ቀብራ ስለመጣች የምትችሉ አባላት ቤቷ በመሄድ እንድታጽናኗት ለማሳወቅ እንወዳለን። ስልክ ቁጥሯ = +251946665159 አድራሻ= ከጎላ በላይኛው በር ወደ ዘርዓይ ድረስ ትምህርት ቤት መሄጃ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ።

የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ልጆች ከእያለንበት ስፍራ በናፍቆት የምንሰበሰብበት ዓመታዊ ጉዞዋችን እየደረሰ ነው። ከወዲሁ የጊዜ ቀጠሮዎትን እንዲያስተካክሉ እንጠይቃለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤ
+1
የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ልጆች ከእያለንበት ስፍራ በናፍቆት የምንሰበሰብበት ዓመታዊ ጉዞዋችን እየደረሰ ነው። ከወዲሁ የጊዜ ቀጠሮዎትን እንዲያስተካክሉ እንጠይቃለን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

በክረምት ተከታታይ ሕይወት ተኮር ትምህርታችን ዛሬ አርብ ከ9:00-11:00 ዕድሜያቸው ከ13-18 ላሉ ለማዕከላውን በተመስገን ገ/እግዚአብሔር ስለ ማሕበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ት/ት ክፍል-1 የሚሰጥ ሲ
+1
በክረምት ተከታታይ ሕይወት ተኮር ትምህርታችን ዛሬ አርብ ከ9:00-11:00 ዕድሜያቸው ከ13-18 ላሉ ለማዕከላውን በተመስገን ገ/እግዚአብሔር ስለ ማሕበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ት/ት ክፍል-1 የሚሰጥ ሲሆን ከ12:00-1:30 እቅበተ እምነት ክፍል-3 በመ/ር አበበ ተሻለ ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ምዕመናን ሁሉ ይሰጣሉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

Repost from N/a
በክረምት ኮርስ መርሐግብር ለማዕከላውያን ክፍል ከተዘጋጀው የሕይወት ትምህርት አንዱ ስለ ሕይወት ምርጫ (ኦርቶዶክሳዊ መተጫጨት ክፍል -3) በመጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ተሰጠ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ
+3
በክረምት ኮርስ መርሐግብር ለማዕከላውያን ክፍል ከተዘጋጀው የሕይወት ትምህርት አንዱ ስለ ሕይወት ምርጫ (ኦርቶዶክሳዊ መተጫጨት ክፍል -3) በመጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ተሰጠ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ለክረምት ኮርስ ተማሪዎች ሐሙስ ሐምሌ 23/2018 ቆድመ ማጨት ትምሀርት ክፍል-2 በመ/ሃ መ/ር ኢዮብ ይመኑ ከ9:00-11:00 ይሰጣል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና
ለክረምት ኮርስ ተማሪዎች ሐሙስ ሐምሌ 23/2018 ቆድመ ማጨት ትምሀርት ክፍል-2 በመ/ሃ መ/ር ኢዮብ ይመኑ ከ9:00-11:00 ይሰጣል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc