cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጽርሐ ንግሥት ቅድስት ሐና ቤ/ክ ውሉደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት

ይህ የ ጽ/ን/ቅ/ሐና ቤ/ክ ውሉደ ተዋሕዶ ሰ/ት/ቤት ትምህርት፣መዝሙር፣መልእክት የሚተላለፍበት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
388
Obunachilar
+324 soatlar
+47 kunlar
+1430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰላም የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት የደብራችን ስታትስቲክስ ክፍል መደበኛ አገልጋይ የሆኑት ወ/ሮ አሥራት ባለቤት እናት ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል። ቀብራቸውም ዛሬ በ06/11/2016 ዓ.ም በደብራችን ተፈጽሟል በነገው ዕለት ማለትም በ07//11/2016 ከደብራችን ወደ ደረጄ ወፍጮ ቤት በሚወስደው ዋና መንገድ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በ12 ሰዓት በሚዘጋጀው የማጽናኛ መርሐ ግብር ላይ ተገኝተን ሀዘንተኞችን እንድናጽናና ይሁን።
Hammasini ko'rsatish...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ከሐምሌ 22–28/2016 ዓ.ም የጾም እና የጸሎተ ምህላ እንዲደረግ አወጀ። ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም /አዲስ አበባ ዛሬ ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተሰጠው መግለጫ መሰረት የገዳማውያን አንድነት ህብረት በቀረበው ጥያቄ መነሻ መሰረት ከሐምሌ 22–28/2016 ዓ. ም ለ7 ቀናት መላው ኦርቶዶክሳዊ በጾምና በጸሎት በምህላ ሱባኤ እንዲያዝ መታወጁን ቋሚ ሲኖዶስ መልእክቱን አስተላልፏል ። በመግለጫውም በዚህ ጊዜ ውሎ ማደር ፣ ወጥቶ መግባት በአንድ አንድ የሀገራችን አካባቢዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷል እና የሚለምኑት ሁሉ የሚሰማ እግዚአብሔር መተላለፋችንን ይቅር እንዲለን ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ፍቅርና አንድነትን ለህዝባችን ደህንነትን እንዲሰጥልን በአንድነት ገዳማት ህብረት በጠየቀው መነሻ ነት በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን በጾም ፣ በጸሎት በምህላ እንዲያሳልፉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አስተላልፈዋል ።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ።
Hammasini ko'rsatish...
🙏 3👍 1
ሰኔ 30/10/2016 በጎ አድራጎት ክፍል ላይ የምታገለግሉ ስም ዝርዝር               9ኛ 46:አብርሃም ተካልኝ 47:አናን ጌታቸው 48:አጉማስ ዳኘው 49:ኢየሩሳሌም አለማየው 50:ኢየሩሳሌም በኃይሉ                 8ኛ 46:ወርቁ ተስፋዬ 47:ወርቁ ጥላሁን 48:ዘመናይ መልካሙ 49:ዘመናይ አለማየው 50:የሰራሽ ፈረደ              7ኛ 46:አለሙ አባተ 47:አርሴማ አባተ 48:አርሴማ አዳነ 49:አማኑኤል ታደሰ 50:አማኑኤል ወደደኝ ከዚህ በላይ ስማችሁ የተጠቀሳችው አባላት በጊዜ ተገኝታችሁ እንድታገለግሉ ስንል የቻላችሁ ሩዝ፣ዘይት፣አልባሳትና አቅማችሁ የፈቀደውን ይዛችሁ እንድትመጡ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
Hammasini ko'rsatish...
ማስታወቂያ የመምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መውሰድ ለምትፈልጉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ላለፉት ሦስት ዓመታት ከቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በክረምት መርሐ ግብር አዲሱን የስንበት ት/ቤት ሥርዓተ ትምህርት የሚያስፈጽሙ እና የሚያሠለጥነ የመምህራን የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል:: በመሆኑም በዘንድሮው ክረምትም ሥልጠናዎቹ ስለሚቀጥሉ 1. ከሐምሌ 6-28/2016 ዓ.ም በመደበኛ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሠልጠን የሚችል 2. hሰኔ 29/2016 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም ድረስ ቅዳሜ ከሰዓት እና እሑድ ሙሉ ቀን እንዲሁም ረቡዕ እና አርብ ማታ 11:30 2:00 ሰዓት ድረስ መሠልጠን የሚችሉ እና ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ እና በእርግጠኝነት መሠልጠን የሚትችሉ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት በየትኛው ፕሮግራም ላይ መሠልጠን እንደምትችሉ ጠቅሳችሁ ዛሬ ሰኔ 27 /2016 ዓ.ም ድረስ በቴሌግራም @brham27 ላይ በአስቸኳይ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡ የሠልጣኞች መመልመያ መስፈርት ➢ በሰንበት ት/ቤቶች የሚሰጡ ትምህርቶችን በሚገባ ያጠናቀቁ ➢ ቢያንስ ከ5 ዓመት በላይ ያስተማሩ፣ጥሩ ሥነ ምግባር እና መንፈሳዊ ሕይወት ያላቸው > ልዩ ልዩ ሥልጠናዎችን የመስጠት ልምድ ያላቸው ➢ የማንበብ ሐሳብን በሰፊው የመተንተን እና አደራጅቶ የማቅረብ ችሎታ ያላቸው ➢ የሰንበት ት/ቤቶች ነባራዊ ሁኔታ የሚረዳ የአገልግሎት ትጋት ያለው በአገልግሎት ላይ የሚገኝ ➢ ጊዜውን በማመቻቸት በተመደበበት ቦታ ለተልዕኮ ፈቃደኛ የሆነ ➢ በሥልጠናው ሂደት ከሌሎች ሠልጣኞች ጋር ተግባብቶ መቆየት የሚችል ➢ በሥልጠናው ቀናት በሚመጣዉ መመሪያ መሠረት ለመቆየት ፈቃደኛ የሆነ ➢ የተዘጋጀውን የመግቢያ ሬቱና ማለፍ የሚችል ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 👉የቴሌግራም ገፅ https://t.me/weludetwahdo11 👉የፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/profile.php?id=100090676672830&mibextid=ZbWKwL 👉የዩቲዩብ ገፅ https://www.youtube.com/@weludetewahedosundayschool ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ቅዱስነታቸውን እንዲህ ተቀበልን 13ኛው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰ/ት/ቤቶች ቀን

ቅዱስነታቸው በ13ኛው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰ/ት/ቤቶች ቀን በተገኙ ጊዜ ቁጥራቸው በርከት ባለ የሰ/ት/ቤት ዓባላት እንዲህ ባማረ መልኩ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። 👉 Youtube

https://www.youtube.com/@eotc-gssu

👉 Facebook

https://www.facebook.com/EOTC.GSSU

👉 Telegram

https://t.me/eotcgssu21

👉 Tiktok

https://www.tiktok.com/@eotc_gssu

ቅዱስነታቸውን እንዲህ ተቀበልን 13ኛው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰ/ት/ቤቶች ቀን https://youtube.com/watch?v=m4WZTwjAnIk&si=Bptm5_-dD_xKUtRE
Hammasini ko'rsatish...
ቅዱስነታቸውን እንዲህ ተቀበልን 13ኛው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰ/ት/ቤቶች ቀን

ቅዱስነታቸው በ13ኛው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ጠቅላላ ጉባኤ እና የሰ/ት/ቤቶች ቀን በተገኙ ጊዜ ቁጥራቸው በርከት ባለ የሰ/ት/ቤት ዓባላት እንዲህ ባማረ መልኩ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። 👉 Youtube

https://www.youtube.com/@eotc-gssu

👉 Facebook

https://www.facebook.com/EOTC.GSSU

👉 Telegram

https://t.me/eotcgssu21

👉 Tiktok

https://www.tiktok.com/@eotc_gssu

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.