Tech FaF
Kanalga Telegram’da o‘tish
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr
Ko'proq ko'rsatish4 882
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+9257 kun
+1 65430 kun
Postlar arxiv
4 882
ከኔ ጋ በ online ብር ማግኘት የሚፈልግ በዚ ሊንክ ገብቶ ያናግረኝ ኢንተርኔትን ለገነዘብ ማግኛ እንጠቀም በትክክል ይሰራል ብሩን ለማውጣት በ አቢሲንያ በንግድ ባንክ በነዚህ ባንኮች ማውጣት ይቻላል contact me 👉👉👉👉@ethiolpiamoneymaker
4 882
4 882
የሜሞሪ ካርድ ወይም ዩኤስቢ ፍላሽ ካርድ መጠን (storage capacity) እንዴት ማሳደግ እንችላለን?
️ሜሞሪዎ ወይም ፍላሽዎ በቂ ዳታ ስለማይዝልዎት ተጨማሪ ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ለመግዛት አስበው ከሆነ ከመግዛትዎ በፊት ይቺን ያንብቡ፡፡
እርግጥ ነው በየግዜው ሜሞሪያችን ላይ ወይም ፍላሻችን ላይ የተለያዩ ፋይሎች ስንጭን ሰፔሱ እያነሰ መሄዱ ወይም መሙላቱ አይቀርም፡፡ ታድያ በዚህ ግዜ የሚመጣልን ሀሳብ አዲስ መግዛት ሊሆን ይችላል፡፡
አሁን የምናሳይዎት ዘዴ ግን ከዚህ ሀሳብ ይገላግልዎታል፡፡
በዚህ ዘዴ አማካኝነት 2Gb Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ
ይቻላል፡፡
ቀጥለው ያሉትን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ካርድ ሳይዝ ማሳደግ ይችላሉ፡፡
1. Sdata tool የሚባል software ያውርዱ
ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ
2. ካወረዳችሁት በኋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት። ከዛም sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ በማድረግ run sda tool as administrator የሚለውን ይምረጡ። አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው።
3.ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ።
አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ አድርጉት፡፡
4.ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡
ለምሳሌ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ።
5. ከዛ To 4Gb,8Gb,16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣችኋል፡፡
ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት።
በቀጥታ ወደ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡
4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡
4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡
4 እና 8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን
ማሳደግ እንችላለን፡፡
4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb
8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb
Notice:
እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡
ሜሞሪውን/ፍላሹን ካሳደግነው በኋላ Format ማድረግ የለብንም።
Format ካደረግነው ግን ፍላሹ/ሜሞሪው ወደ Original ሳይዙ ይመለሳል፡፡
ተራ የማይጠቅም ነገር ሼር ከምናደርግ ጠቃሚ ነገር ሼር በማድረግ የበኩልዎን ያድርጉ።
