ch
Feedback
Tech FaF

Tech FaF

前往频道在 Telegram

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ⚡️We Do All Kinds of Account and Website SPY TASK⚡️ 🚪We Offer Other Kinds of BlackHat Hacking Such As🚪 ⚙️CC and 101+ pins dumps sale ⚙️All Country Proxy Sale ⚙️Telegram Account Hacking ⚙️ Facebook Account with with Ads power sale ⚙️Tr

显示更多
4 882
订阅者
无数据24 小时
+9257 天
+1 65430 天
帖子存档
mak.jpg0.07 KB

make money online easy way within 5 minutes true information

ከኔ ጋ በ online ብር ማግኘት የሚፈልግ በዚ ሊንክ ገብቶ ያናግረኝ ኢንተርኔትን ለገነዘብ ማግኛ እንጠቀም በትክክል ይሰራል ብሩን ለማውጣት በ አቢሲንያ በንግድ ባንክ በነዚህ ባንኮች ማውጣት ይቻላል contact me 👉👉👉👉@ethiolpiamoneymaker

ከኔ ጋ በ online ብር ማግኘት የሚፈልግ በዚ ሊንክ ገብቶ ያናግረኝ ›››››› @ethiolpiamoneymaker

የሀኪንግ ቪዲዮ በ ቲክቶክ ጀምረናል እየገባቹ ስለ ሀኪንግ መማር ትችላላቹ

የሜሞሪ ካርድ ወይም ዩኤስቢ ፍላሽ ካርድ መጠን (storage capacity) እንዴት ማሳደግ እንችላለን? ️ሜሞሪዎ ወይም ፍላሽዎ በቂ ዳታ ስለማይዝልዎት ተጨማሪ ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ለመግዛት አስበው ከሆነ ከመግዛትዎ በፊት ይቺን ያንብቡ፡፡ እርግጥ ነው በየግዜው ሜሞሪያችን ላይ ወይም ፍላሻችን ላይ የተለያዩ ፋይሎች ስንጭን ሰፔሱ እያነሰ መሄዱ ወይም መሙላቱ አይቀርም፡፡ ታድያ በዚህ ግዜ የሚመጣልን ሀሳብ አዲስ መግዛት ሊሆን ይችላል፡፡ አሁን የምናሳይዎት ዘዴ ግን ከዚህ ሀሳብ ይገላግልዎታል፡፡ በዚህ ዘዴ አማካኝነት 2Gb Flash ወይም Memory እስከ 16Gb ድረስ ማሳደግ ይቻላል፡፡ ቀጥለው ያሉትን ስቴፖች ተግባራዊ በማድረግ ፍላሽና ካርድ ሳይዝ ማሳደግ ይችላሉ፡፡ 1. Sdata tool የሚባል software ያውርዱ ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ 2. ካወረዳችሁት በኋላ sdata.zip የሚለውን right click በማድረግ extract አድርጉት። ከዛም sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ በማድረግ run sda tool as administrator የሚለውን ይምረጡ። አሁን install አድርገነዋል ማለት ነው። 3.ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ ላይ ሰኩ። አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ ኮፒ አድርጉት፡፡ 4.ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ። 5. ከዛ To 4Gb,8Gb,16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣችኋል፡፡ ፍላሻችሁ/ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት። በቀጥታ ወደ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click ታደርጋላችሁ፡፡ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4 እና 8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ እንችላለን፡፡ 4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb Notice: እዚህ ላይ ግን አንድ መርሳት የሌለብን ነገር አለ፡፡ ሜሞሪውን/ፍላሹን ካሳደግነው በኋላ Format ማድረግ የለብንም። Format ካደረግነው ግን ፍላሹ/ሜሞሪው ወደ Original ሳይዙ ይመለሳል፡፡ ተራ የማይጠቅም ነገር ሼር ከምናደርግ ጠቃሚ ነገር ሼር በማድረግ የበኩልዎን ያድርጉ።

እንኳን ለ 1443 ኛው የ ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!