cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዘ_መርቆሬዎስ

ዘ መርቆሬዎስ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና የአባቶች አስተማሪ ንግግሮች ግጥሞች ወቅታዊ የቤተክርስቲያን ዜናዎች ለማግኘት @merkorawos "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን።ሃሌ ሉያ። " ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @babii25 ላይ ያገኙናል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 147
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kunlar
-1630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ቀን ብቻ 8.4$ ( 950 ብር ) አግኝቻለሁ! Online ላይ በCrypto ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ 👇 https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በ3 ቀን ብቻ 8.4$ ( 950 ብር ) አግኝቻለሁ! Online ላይ በCrypto ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ 👇 https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk https://t.me/+R2cEAZVTnE6dsllk
Hammasini ko'rsatish...
የጻድቅ ሰው ፀሎት ያድናል / 2 / የነፍስን ቁስል ይጠግናል / 2 / አዝ= የፍቅር እመቤት ቤዛዊተ ኩሉ ለልጅሽ አሳስቢ በደላችን ሁሉ ስለ ቃልኪዳኑ የቃሉ መኃላ ልመናሽን ሰምቶ አይለንም ችላ አዝ= ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቁ አባታችን ረዴት በረከት ይድረስ በውላችን አባ ተክለአይማኖት መቁጠሪያህን አንሳ ለምን ለልጆችህ እንዳናይ አበሳ አዝ= የእግዚያአብሔር ወዳጅ ገብረ ክርስቶስ ልመና ፀሎት መዳኒት ለነብስ ፍቅር አለየን ቂርቆሶይ አደራ ነፍሳችን እንድትድን ከሲኦል መከራ አዝ= ጸሎቷ ደረሰ የክርስቶስ ሰምህራ የእግዚያአብሔርን ልብ አንኳክቶ ሊያራራ ያቺ ቅድስት እናት ሰማቷን አርሴማ ለምና አስገባቺን ከጻድቃን ከተማ አዝ= አባ አብተማርያም የብርሃን አምሳል በጸሎት አትርሳን ወድቀን እንዳንዝል ቅዱሳት አዋርያት ነብያት ሁላችሁ ዘወትር አይለየን ፀሎት ልመናችሁ ❤️ ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሰናይ ❤️
Hammasini ko'rsatish...
የጻድቅ_ሰው_ፀሎት_ያድናል_ሊቀ_ልሳናት_ቸርነት_ሰናይ_yetsadek_sew_Tselot_yadenal_by.mp34.59 MB
kidus rufael Gech.mp33.40 MB
@merkorawos ☦ ☦ @merkorawos ☦ ☦ @merkorawos
Hammasini ko'rsatish...
Zemari_Yilma_Hailu_Nefse_Hoy_Mezmur_ዘማሪ_ይልማ_ኃይሉ_ነፍሴ_ሆይ_መዝሙር128k.mp36.43 MB
Repost from Work Done!
አሁኑኑ የሰራችሁትን ማውጣት የምትችሉት መካከል PRETON ዋነኛው ነው። በቀን እስከ 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት ትችላላችሁ። ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#መርቆሬዎስ_ሆይ መዓዛው ያማረ እስትንፋስን በውስጡ አዋሕዶ እንደ ነጎድጓድ ለሚያጉረመርመው ቃልህ ሰላም እልሀለሁ። በጥቁር ፈረስ ላይ የምትቀመጥ "ሰማዕት ሆይ" የሚያስፈራ ጫካና የበደል በረሀ ደፍኖኛልና ሥጋና ደም ለባሹን እኔን በፈረስህ ጫነኝ። #መርቆሬዎስ_ሆይ ከደረትህ በታች ደም እስኪንጠፈጠፍ ድረስ በሥቃይ ጅራፍ ለተገረፈው ጀርባህ ሰላም እልሀለሁ። ሁሉን የታገስክ ጥበበኛ "ሰማዕት ሆይ" በሞት ጫካ ወድቄ እንዳልቀር ስንፍና ጠላቴን ለመግደል ሰይፍን ስጠኝ። #መልክአ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ@merkorawos ☦ ☦ @merkorawos ☦ ☦ @merkorawos
Hammasini ko'rsatish...
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ ዘማሪ ቴውድሮስ ዮሴፍ ✟ምስጋናዬን ለአምላኬ✟ ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ በማደሪያው ገብቼ እሰግድለታለሁ ኤልሻዳይ ነው ጌታ ሁሉን ቻይ 'ይፈፀማል አምናለሁ የልቤ ጉዳይ/2/ ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ በፊቱ ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎለኝ ለስሙ ልዘምር ከልካይም የለኝ/2/ አዝ____ አምላኬ በፊትህ ቃል አለብኝ እኔ ቋንቋዬ መዝሙር ነው ያንተ እንደመሆኔ በአሚናዳብ ደጃፍ በቅድመ ታቦቱ ያየክብርህ ሁደት ጠራኝ ማህሌቱ/2/ አዝ______ የሕይወት ትርጉሜ አንተ ነህ ደስታዬ ስምህን ማገልገል ክብሬ ነው ስራዬ ለታመነው ጌታ ምስክር የሆነ ከብረው ተመለሱ ለበረከት/2/ አዝ___ መነሻዬ አንተ ነህ ጉልበቴና ክብሬ መድረሻዬም አንተ መደምደሚያ ቅጥሬ በፅዮን ተራራ ስትገለጥ ያኔ ነጩን ልብስ አልብሰህ አስነሳኝ ለቅኔ/2/ @merkorawos @merkorawos @merkorawos
Hammasini ko'rsatish...
ምስጋናዬን ለአምላኬ አቀርባለሁ.mp314.75 MB
Repost from Work Done!
Photo unavailableShow in Telegram
Preton Airdrop 100% Legit የሆነ። የሰራችሁትን ያለ ምንም ቅድመ  ሁኔታ ማውጣት የምትችሉት። በቀን 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት የሚቻል ... ትኩረት ሰጥቼ ከምሰራቸው airdroፖች አንዱ! Toncoin በቀላሉ ለማግኘት የሚረዳ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Work Done!
Photo unavailableShow in Telegram
Preton Airdrop 100% Legit የሆነ። የሰራችሁትን ያለ ምንም ቅድመ  ሁኔታ ማውጣት የምትችሉት። በቀን 6$ ( 720 br ) ድረስ መስራት የሚቻል ... ትኩረት ሰጥቼ ከምሰራቸው airdroፖች አንዱ! Toncoin በቀላሉ ለማግኘት የሚረዳ 👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=6e5a3bc0-eff7-475c-a303-9629b704d0bd
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.