Work Done!
1 222
Obunachilar
-224 soatlar
+777 kunlar
+14430 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
በምንም አይነት መልኩ notcoin ከዚህ በኋላ mine አይደረግም።
ገበያው ላይ ያለው 102 Billion NOT ብቻ ነው። ከዚህ ቁጥር አይጨምርም። በግለሰቦች የአጠቃቀም ስህተት Burn የሚሆን ገብያው ላይ ያለው supply እየቀነሰ እንጂ እየጨመረ አይሄድም።
Good days are coming.
Photo unavailableShow in Telegram
ደስ የሚል መረጃ!
Hamster Combat እስከዚህ ወር መጨረሻ Bing x ላይ ዋጋው List እንደሚደረግ ታውቋል።
ወግማችሁ ስሩ በደንብ።
Work Done!
👍 9👏 2
NOTcoin ዛሬ ለመግዛት ትክክለኛው ጊዜ አይደለም። ትናንት የገዛችሁ ካላችሁ good job!
በትንሽ ቀናት ውስጥ ሦስት አራት እጥፍ profit ነው የምታገኙበት።
crypto market ተለዋዋጭ ነው። ፈጣን ውሳኔ እና strategy ይጠይቃል።
Photo unavailableShow in Telegram
ትናንት ምን ብያችሁ ነበር?
Notcoin ከቀናት በኋላ high bullish M.S ያሳያል ብያችሁ አልነበር።
አሁን NOTcoin ጭማሪ እያሳየ ነው።
Photo unavailableShow in Telegram
እንዴት አመሻቹ ቤተሰቦች
Daily 1M coin ከታች ባለው መሰረት WEB 3 ብላቹ በመፃፍ Coin Claim አርጉ !
W ◦ _ _ (Dot/Dash/Dash)
E ◦ (Dot)
B _ ◦ ◦ ◦(Dash, Dot, Dot, Dot)
3 ◦ ◦ ◦ _ _ (Dot,Dot, Dot, Dash, Dash)
በአጭር አማርኛ አሁን Notcoin ለመግዛት ትክክለኛው ሰዓት ነው።
ከቀናት በኋላ Bullish M.S መፈጠሩ ስለማይቀር Notcoin ከፍተኛ የዋጋ መጨመር ማሳየቱ አይቀርም።
ዛሬ 10k Not በ0.018$ ዋጋ የገዛ ሰው ከተወሰኑ ቀናት በኋላ በ0.04$ ቢሸጠው ... Imagine the profit.
🔥 2
የ NOTcoin ዋጋ ወደ 0.018$ ወርዷል🔻
Forex Trading ላይ Bullish M.S እና Bearish M.S የሚባል Concept አለ።
Crypto ሆነ Forex የሚሰራ ሰው መጀመሪያ ላይ የሚማረው Bullish እና Bearish ስለሚባሉ የ exchange market structures ነው።
Notcoin አሁን Highly bearish M.S ላይ ነው።( የ Supply መጨመር እና የ Demand መቀነስ የዋጋ መቀነስ እንዲያጋጥመው አድርጎታል )
ብዙ ሰዎች አሁን የዋጋውን መውረድ ተከትሎ ግዢ ስለሚያካሂዱ እና Holders ደግሞ በወረደ ዋጋ ላለመሸጥ Hold ስለሚያደርጉ ከጥቂት ቀናት በኋላ high demand with low supply ( Bullish M.S ) ስለሚፈጠር እጃችሁ ላይ ገንዘብ ያላችሁ ሰዎች አሁን የምትችሉትን ያህል Notcoin ብትገዙ በቀናት ውስጥ የማታምኑት ትርፍ ነው የምታገኙት።
strategy is basics for success in both crypto & forex.
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️Today's Hamster Kombat Daily Combo
1. Markets tab ➡️ Trading Bots
2. Markets tab ➡️ DAO
3. PR&Team tab ➡️ X