uz
Feedback
EECSF

EECSF

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Ko'proq ko'rsatish
508
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

××××××××××××📖××××××××××× ❝ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።❞ ዮሐንስ 14: 27 ××××××××××××📖×××××××××××

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

-----------📖------------- ❝ከፀሐይ በታች የተሠራውን ሥራ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁሉ ከንቱ ነው፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።❞ መክብብ 1: 14 -----------📖-------------

======================= ❝እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።❞ 1ኛ ቆሮንቶስ 2: 12 =======================

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

===================== ❝እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።❞ ዮናስ 2: 10 ===================== @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

------------------------ ❝ወደ ሕይወት ዛፍ ለመድረስ ሥልጣን እንዲኖራቸው በደጆችዋም ወደ ከተማይቱም እንዲገቡ ልብሳቸውን የሚያጥቡ ብፁዓን ናቸው።❞ ራእይ 22: 14 ------------------------

✨አንድ ሀሙስ የቀራት ዓለም✨ ይህቺ ዓለም ከጥንት አባቶች ጀምሮ ዛሬ ላይ እስከተፈጠረው ትውልድ ድረስ ክፉና ደጉን በጉያዋ አቅፋ ብዙ ቸርና መከራ አልፋ ተቀምጣለች። ከነገስታት መነሳት እስከ ውድቀት፣ ከከፍታ እስከ ዝቅጠት፣ ከሚፀድቀው እስከ ጥፋት፣ ሁሉን አቅፋ ሁሉን ያዘች። ያኔ ወጣት ሳለች፣ ይህቺ ዓለም ብዙ አመፅ ተንኮል ከቶ አልታየም። ስትቆይ ስትቆይ እርጅናም ተጫናት፣ የወደቀን ማንሳት እጅጉን ተሳናት፣ የበሽታው አይነት ተግተለተለባት። ከመከራ እስከ ውድቀት፣ ከቸነፈርም ጦርነት አንድ በአንድ ሁሉም ያዛት፣ እርጅናዋም ገነነባት። ባሪያዎቿ ምድርን ሞልተው፣ እንዳረጀች ከቶ ስተው ሲከተሏት ስታስከትል እጅግ መሸ፣ መልካምነት ከሰው ሸሸ። ወንድም እህቶቼ አሮጊቷ አርጅታለች እግሯ ሰሎ ያንተን ጉልበት ትበላለች። ቶሎ ንቃ እወቅባት ትውልድን ቀጣፊ ሆዳም ስግብግብ ናት። አበባየሁ አናቶ

======================== ❝ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል።❞ ማቴዎስ 7:24 ========================

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ❝እነሆ፥ ቶሎ ብዬ እመጣለሁ፤ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ።❞ ራእይ 3: 11 ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

__________________ ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: ❝ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች፥ ኀያላን የሆኑ ብዙዎች፥ ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም።❞ 1ኛ ቆሮንቶስ 1: 26 __________________ :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

======================== ❝ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።❞ ምሳሌ 28: 13 ======================== Daily verse @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF