uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Makanisa deaf school info

Makanisa deaf school info

Kanalga Telegram’da o‘tish
242
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ለሁሉም የወጪ መጋራት የምታደርጉ ወላጆች መዋጮ ጥቅምት ከ1-10 ብቻ የሚደረግ መሆኑን እያስታወቅን በየወሩ ወር በገባ 1-10 የሚከፈል መሆኑን እናስታውቃለን

አርብ መስከረም 22 2019 ትምህርት አለመኖሩን እናስታውቃለን

ማስታወቂያ ዛሬ ሰኞ በጣም ጥቂት ተማሪዎች ናቸው የመጡት በክፍል 4 እና ከዚያ ትንሽ ከፍ ያለ ቁጥር ነው የመጣው ስለሆነም ዛሬ 6:50 ተማሪዎችን ለመልቀቅ እንገደዳለን ስለሆነም ወላጆች እና ተማሪ ሰርቪሶች እንድትወስዱ እናስታውቃለን ነገ ግን ሙሉቀን ትምህርት ስላለ ተማሪዎችን እንድትልኩ እናሳስባለን

ትምህርት ነገ ማክሰኞ ጀምሮ የሚጀመር ሳምንቱን ሙሉ እስከ 7:00 መሆኑን እናስታውቃለን።

እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሰን አደረሳችሁ ያልን ትምህርት ማክሰኞ መስከረም 5 2019 የሚጀምር መሆኑን እናስታውቃለን

photo content
+5

በመጀመሪያ ሁላችሁንም እንኳነረ ለ2019ዓ.ም አዲስ አመት አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪ ወላጆች ልጆች ይዛችሁ ሰኞ ጠዋት ስድስት ኪሎ ከናይጄሪያ አኢምባሲ አጠገብ የአካልጉዳተኞች ፌዴሬሽን በመሄድ የትምህርት ቁሳቁስ በነፃ መቀበል የምትችሉ ሲሆን ያያችሁ ወላጆች ላላዮት በመደወል እንድትተባበሩን እናስታውቃለን

የት/ቤታችን ምዝገባ ወቅት ዛሬ መጠናቀቁ ይታወቃል ሆኖም ከአንዳንድ ወላጆች በደረሰን ጥያቄ መሰረት በልዮ ፕሮግራም ሰኞና ማክሰኞ ያረዘምን ሲሆን ከዚያ ቀናት በሁላ የማንመዘግብ መሆኑን እናስታውቃለን ። ያልተመዘገበ አይማርም

የ8ኛ ክፍል መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የሚኒስትሪ ካርድ ለጥቁር አንበሳ ዛሬ አስገብተናል

2602350038914 በክ/ቤ/ክ መካኒሳ መስማት የተሳናቸው ት/ቤት ብላችሁ ብርሀን ባንክ ከነመመዝገቢያው ከ1-6 ብር 1750 እንዲሁም ከ7-8 ብር 1875 በመክፈል የባንክ ስሊፕ ይዛችሁ በመምጣት ወደ ደረሰኝ መቀየር እና መመዝገብ ትችላለችሁ

የባንክ ኮድ ለአእያንዳንዱ ተማሪ ለመስጠት ግዜ ስለሚፈልግ እንዲሁም የሚያዋጡና የማያዋጡትን ለማደራጀት ለአሁን መመዝገቢያ እና መስከረም መዋጮ ብቻ በካሽ እንሰበስባለን ት/ቤት መዋጮ ከፍላችሁ ደረሰኝ ወሰወዳችሁ ትመዘገባላችሁ ከጥቅምት ጀምሮ ግን ብርሀን ባንክ ከፍላችሁ ደረሰኝ ትወስዳላችሁ

ያልተመዘገበ ተማሪ መማር አይችለ‍ም

photo content

ከላይ በተዘረዘረው ለአይ ሃሳብ አስተያየት እና ጥያቄ ያላችሁ በቢሮ መምጣት ትችላለለአችሁ

photo content
+3

ቅዳሜ 25/112018

ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች ነገ የመጨረሻ ነው ብለዋል

photo content

photo content

📢 ማስታወቂያ 🏫 ጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 9ኛ ክፍል አዲስ ምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ✅ የተማሪ ፎቶ 2 ጉርድ፣ የወላጅ/አሳዳጊ ፎቶ 1 ጉርድ Two (2) Photos of the Student and One (1) Photo of the Parent/Guardian ✅ የተማሪው/ዋ የልደት ምስክር ወረቀት (Birth Certificate) – ዋናው እና ኮፒ The Student's Birth Certificate (Original and Copy) ✅የ 8ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤቱ ላይ ማህተም ማድረግ The 8th-Grade Passing result must be Stamped By the School ✅ የ2018 ዓ.ም የተማሪው/ዋ የውጤት ሰርተፍኬት The Student's 2018 E.C. Grade Report Certificate ✅ የወላጅ/አሳዳጊ የነዋሪነት መታወቂያ እና የፋይዳ (Fayda) መታወቂያ ዋናው እና ኮፒ The Parent/Guardian's Kebele ID Card and National Fayda ID Card (Original and Copy) ✅ ተማሪው/ዋ በአካል መገኘት ግዴታ ነው። The Student must be present in person during registration 📌 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በሙሉ በመያዝ ለምዝገባ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።   ት/ቤቱ