242
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ለሁሉም የወጪ መጋራት የምታደርጉ ወላጆች መዋጮ ጥቅምት ከ1-10 ብቻ የሚደረግ መሆኑን እያስታወቅን በየወሩ ወር በገባ 1-10 የሚከፈል መሆኑን እናስታውቃለን
ማስታወቂያ
ዛሬ ሰኞ በጣም ጥቂት ተማሪዎች ናቸው የመጡት በክፍል 4 እና ከዚያ ትንሽ ከፍ ያለ ቁጥር ነው የመጣው ስለሆነም ዛሬ 6:50 ተማሪዎችን ለመልቀቅ እንገደዳለን ስለሆነም ወላጆች እና ተማሪ ሰርቪሶች እንድትወስዱ እናስታውቃለን ነገ ግን ሙሉቀን ትምህርት ስላለ ተማሪዎችን እንድትልኩ እናሳስባለን
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሰን አደረሳችሁ ያልን ትምህርት ማክሰኞ መስከረም 5 2019 የሚጀምር መሆኑን እናስታውቃለን
በመጀመሪያ ሁላችሁንም እንኳነረ ለ2019ዓ.ም አዲስ አመት አደረሳችሁ እያልን ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪ ወላጆች ልጆች ይዛችሁ ሰኞ ጠዋት ስድስት ኪሎ ከናይጄሪያ አኢምባሲ አጠገብ የአካልጉዳተኞች ፌዴሬሽን በመሄድ የትምህርት ቁሳቁስ በነፃ መቀበል የምትችሉ ሲሆን ያያችሁ ወላጆች ላላዮት በመደወል እንድትተባበሩን እናስታውቃለን
የት/ቤታችን ምዝገባ ወቅት ዛሬ መጠናቀቁ ይታወቃል ሆኖም ከአንዳንድ ወላጆች በደረሰን ጥያቄ መሰረት በልዮ ፕሮግራም ሰኞና ማክሰኞ ያረዘምን ሲሆን ከዚያ ቀናት በሁላ የማንመዘግብ መሆኑን እናስታውቃለን ። ያልተመዘገበ አይማርም
2602350038914 በክ/ቤ/ክ መካኒሳ መስማት የተሳናቸው ት/ቤት ብላችሁ ብርሀን ባንክ ከነመመዝገቢያው ከ1-6 ብር 1750 እንዲሁም ከ7-8 ብር 1875 በመክፈል የባንክ ስሊፕ ይዛችሁ በመምጣት ወደ ደረሰኝ መቀየር እና መመዝገብ ትችላለችሁ
የባንክ ኮድ ለአእያንዳንዱ ተማሪ ለመስጠት ግዜ ስለሚፈልግ እንዲሁም የሚያዋጡና የማያዋጡትን ለማደራጀት ለአሁን መመዝገቢያ እና መስከረም መዋጮ ብቻ በካሽ እንሰበስባለን ት/ቤት መዋጮ ከፍላችሁ ደረሰኝ ወሰወዳችሁ ትመዘገባላችሁ ከጥቅምት ጀምሮ ግን ብርሀን ባንክ ከፍላችሁ ደረሰኝ ትወስዳላችሁ
