ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio
Ko'proq ko'rsatish3 620
Obunachilar
-1124 soatlar
-397 kunlar
-13530 kunlar
Postlar arxiv
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿متن الأجرومية في النحو🌿
የኢብኑ አጅሩም ኪታብ
ደርስ ቁጥር-05
ድምጹን ለማግኘት
✍✅https://t.me/Abu_Ouneis/594
3 620
Repost from قـــنـــاة أبـــي أمر الــلــه الـــكـــلالــــي
ይህን የአላህን ቃል አድምጬ
ደስ ሲለኝ ጋበዝኳችሁ
https://t.me/abuamrullah
3 620
Repost from Afif Taj
وَجَاءَ إِخْوَةُ يُوسُفَ فَدَخَلُوا عَلَيْهِ فَعَرَفَهُمْ وَهُمْ لَهُ مُنكِرُونَ (58)...
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿متن الأجرومية في النحو🌿
የኢብኑ አጅሩም ኪታብ
ደርስ ቁጥር-03
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/573
3 620
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌የከላላውን አንበሳ ስማውማ👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉 ጀግና ባልሆንም ጀግና ይመቸኛል ። ሒድ የምታስፈራራውን አስፈራራ የጀግና ለዚህ ለሱፍይና ለሒዝብያ ሊጥ ግርማህ ይሔ ነው ።
⭕️"ከሃረጎው አደጋ ውስጥ የአንዱ
ወንድማቺን ቀብር ስነ ስርዓት"
ጉድ ስማልኝ የሱፍይ ሸይኽና ደረሳ
ማህበረሰቡ ዳዕዋ እንዳይሰማ
የሚሰሩትን የሴራ ውጤት።
ነገር ግን ሰለፍዮች ከዳዕዋ
ወደ ኋላ ፍንክች የለም አይታሰብምም።
―ጉድ በል የገጠሩ ማህበረሰብ
ምን ያክል ከኃቅ እንደተጋረደ
―ሱፍዮች ያለ ኮርቻ ህዝቡን እንደሚጋልቡት
―ሱፍዮች በመረጃም አይጋፈጡህም
ነገር ግን ህዝቡን ጃስ ብለው ይለቁብሃል።
―።።።።።።።።።።።።።።―
ክብር ለሰለፍዮች
ክብር ለሱና ወዳጆች
ክብር ለእናቴ ልጆች ለወንድሞች
―ሂዳያ ለነዛ በሱፎዮች ለሚሾፈሩ
ሚስኪን ማህበረሶች
በዛሬው የሃረጎው የመኪና
አደጋ ምክነያት የሞተው
ወንድማችን "ውደ ሰው"
የቀብር ስነ ስርዓት ላይ
የተደረገ ነሲኃ።
وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ.....
البقرة..155
አቡ አምሪላህ የከላላው አንበሳ ሲያገሳ ልብ ያንቀጠቅጣል ትችላለህ
حفظك الله
ርዝመት: 17 : 00 ብቻ
በወንድም
አቡ ዓምሪ الله ከላላ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15847
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15847
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿متن الأجرومية في النحو🌿
የኢብኑ አጅሩም ኪታብ
ደርስ ቁጥር-03
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/537
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿من أصول عقيدة أهل السنة والجمعة🌿
የሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ኪታብ
ደርስ ቁጥር-08
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/517
3 620
Repost from 🎤القارئ ابو يسرا📗
🔺👌ደስታዬን አልቻልኩትም
💢በሁለት ቀን ያለቀው የማርጢቆስ ሰለፍዮች መስጅድ በግድግዱ ዳዕዋ ተጀመረበት
💐💦💐ይህ እኛን ተወላጆቹን ቀርቶ በአለም ዳርቻ ለሚገኙት ሰለፍዮች በሙሉ ደስታቼው ነው
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
🎤 🇸🇦 abu Yusra የማርጢቆሱ እረኛ
🕌 መስጅዴ "ነስር" #ማርጢቆስ
https://t.me/alqariabuyusra/4467
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿متن الأجرومية في النحو🌿
የኢብኑ አጅሩም ኪታብ
ደርስ ቁጥር-02
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/509
3 620
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌 ባደክበት መንደር በተመላለስክበት ሰፈር የተውሒድ ችቦ ሲለኮስ ካልተደሰትክ ሌላ ምን ደስታ ይኖራል ....!?
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ት ዝ ታ ን ስንዋኝ የቋጥኞቿ አቀማመጥ ሳይቀር ይታየኛል ...
👌 _ባከትነት በዚያን ጊዜ ቆርቆሮ ቤት ከመስጅዳችንና ከ4 ከ5 የማይበልጡ ከሐብታም ቤት ከህብረት ሱቅ ውጭ የለባትም ነበር ። ሌላው ደግሞ የከብት ቁጥርና የፍየሎች ብዛት እንድሁም ውርሞ ያለው ግቢና ውርሞ የሌለው ግቢ በማለት የድህነትና የሐብት መለኪያ በነበረበት ዘመን የማውቃት ባከት ዛሬማ እኛም የቆርቆሮ መስጅድ ሰራን ....
----
👌የባከት አርሶ አደር ድኑን ካስተማሩት የሚቀበል የዋህና ደግ የሆነ ማህበረ_ሰብ ነው ። የሚገርመው የሐሪማውን ከ200 _ 300 መቶ ደረሳ ቀለብ ችሎ ቀሪአ ሰጥቶ ሲያስተምር የኖረ ማህበረሰብ ነው ። በቃልቾቹ ብልሽት ከሐድስና ከቁርአን ከትክክለኛው የሰለፎች ዓቂዳ በመራቅ ህዝቡን በቀብር አምልኮ በዶሪህ ልመና በቀብር አፈር በአስቃሪ ዱዓ መስመር አስለቀቁት እንጅ ። ካስተማሩት የሚለወጥ ህዝብ ነው ።
አንተ ባንድ ቀን ካልተቀበሉኝ ብለህ ተስፋህን አታቀጭጭ ። ኑህን አታይምዴ 950 አመት ደዕዋ አድርጎ ያመነለትኮ ጥቂት ነበር ። የኛው ማህበረሰብ ከኑህ ህዝብ አይደርቅ ስለዚህ በደዕዋህ ላይ ቀጥል ወጥር ታገል ብዙ ወጣት እየጠበቀህ ነው አብሽር ...
----
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15787
------
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15787
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
🌿متن الأجرومية في النحو🌿
የኢብኑ አጅሩም ኪታብ
ደርስ ቁጥር-01
ድምጹን ለማግኘት
✍✅
https://t.me/Abu_Ouneis/495
3 620
Repost from قناة أبو أنيس الأثري محمد (አልቡኮ)
አድስ ደርስ ሊጀመር ነው!!
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
የምትጀመረውም ኪታብ መትን አጁሩምያ መቅራት እምፈልጉ አህለን እምትጀመረው ዛሬ ማለትም ማክሰኞ ከአሱር ቡሀላ በየት ነው ለምትሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Ouneis/484
ሽር
ሸር
ሸር
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
