cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✝ መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ✝ ‍

✝ መምህረ ዜማ ማኅሌታይ ያሬድ ✝ ✝ የቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት https://t.me/joinchat/AAAAAEmtHjX8KgPqQTla5A ✝ ማንኛውም አስተያየት @memhrezemamahlatayyaredBot ✝ የፌስቡክ ፔጅ አችንን ለማግኘት ✝ https://www.facebook.com/groups/12 መወያያ ግሩፕ ለማግኘት https://t.me/joinchat/FvJvOUcrRCTm6P0E4j2XEQ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
2 369
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-117 kunlar
-7030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
✈️️️Ethiopian Airlines 76th Anniversary National Government Shipping Subsidy

🎁️️️ Everyone has only one chance to claim it, and the event will end at the end of this month ️️️

#በዓለ ጰራቅሊጦስ ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች) ሆነዋል፤ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤ ጽኑዓን ሆነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል፡፡ ቀድሞ ይናገሩት ከነበሩት ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ ፸፪ ቋንቋዎች ተገልጸውላቸው ምሥጢራትን ተርጉመዋል፡፡ እንኳን አደረሳችሁ! http://www.eotcmk.org
Hammasini ko'rsatish...
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @zemariian ሥርዓተ ማኅሌት ዘጰራቅሊንጦስ ሁሉም ሥርዓቱ እንደ በዓለ ትንሣኤ ሆኖ የሚለወጥ:- ይትባረክ፦ ዛቲ ዕለት ዓባይ ፋሲካ ተዝካረ ትንሣኤሁ ለመድኃኒነ: እንተ ተዓቢ ወትከብር እምኲሎን መዋዕል: ግበሩ በዓለ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ: ግበሩ: ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም: ትንሣኤሁ ስበኩ ወዜንዉ ዕርገቶ ውስተ ሰማያት። ምልጣን፦ ዛቲ ዕለት ዓባይ ፋሲካ: ዛቲ ዛቲ ዕለት ዛቲ ዕለት ዓባይ ፋሲካ ዛቲ ዕለት። @zemariian አርያም፦ ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ፤ ዛቲ ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ። ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ይገብሩ በዓለ ሰማያት፤ ይገብሩ በዓለ ደመናት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። ምልጣን፦ ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን። @zemariian አመላለስ፦ 'አማን በአማን'/፪/ ተንሥአ 'አማን በአማን'/፪//፩/ ተንሥአ እምነ ሙታን/፬/ ወረብ፦ ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን/፪/ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል/፪/ እስመ ለዓለም፦ ትንሣኤከ ለእለ አመነ፤ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ። @zemariian አመላለስ፦ ትንሣኤከ ለእለ አመነ/፪/ ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/፪/ @zemariian ሰላም፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ ሰአሊ በእንቲአነ፤ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነ፤ ያስተርኢ ኂሮቶ ላዕሌነ፤ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ። አመላለስ፦ ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ/፬/ ወቦ ዘይቤ አመላለስ፦ ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/ ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/ @zemariian ኪዳንን ከተደረሰ በኃላ መዝሙር፦ ሃሌ ሉያ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይበውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። @zemariian አመላለስ፦ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፤/፪/ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ/፬/ @zemariian ሰላም፦ ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት። 🌹@zemariian🌹
Hammasini ko'rsatish...
Repost from ያሬዳውያን
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ሥርዓተ ማኅሌት ዘትንሣኤ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል። @EOTCmahlet "ተፈሥሂ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል። መልክአ ስዕል አይባልም። @EOTCmahlet ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል። ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና ከአራቱ ወንጌላት 3ቱ ተነበው "አርያም" በተባለው ምስጋና ማኅሌቱ ይጀመራል። @EOTCmahlet ይ.ዲ ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭ ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፤ ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን፤ ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አርያም፦ ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ በትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ፤ ዛቲ ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ። ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ፤ ይገብሩ በዓለ ሰማያት፤ ይገብሩ በዓለ ደመናት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet ምልጣን፦ ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን፤ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን፤ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ፤ አማን ተንሥአ እምነ ሙታን። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ 'አማን በአማን'/፪/ ተንሥአ 'አማን በአማን'/፪//፩/ ተንሥአ እምነ ሙታን/፬/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ወረብ፦ ዮም ፍሥሐ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን/፪/ ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል/፪/ @EOTCmahlet እስመ ለዓለም፦ ትንሣኤከ ለእለ አመነ፤ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ ትንሣኤከ ለእለ አመነ/፪/ ፈኑ ዲቤነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/፪/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ ሰላም ይፃፋል @EOTCmahlet @EOTCmahlet ሰላም፦ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይእቲ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ ሰአሊ በእንቲአነ፤ ከመ ይምሐረነ ወይሣሐለነ፤ ያስተርኢ ኂሮቶ ላዕሌነ፤ ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ፤ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ ሠርዓ ለነ ሰንበት ለዕረፍተ ዚአነ/፪/ ፍሥሐ ወሰላም ለእለ አመነ/፬/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ኪዳንን ከተደረሰ በኃላ መዝሙር በ፩፦ ሃሌ ሉያ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር፤ ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ፤ ወይወውኡ አድባር ወአውግር፤ ወኲሉ ዕፀወ ገዳም ወዮምሰ ዓባይ ፍሥሐ በሰማያት፤ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ። @EOTCmahlet @EOTCmahlet አመላለስ፦ ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ፤/2/ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ/4/ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ሰላም ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ፤ ተካፈሉ አልባሲሁ ሐራ ሠገራት፤ ወኮርዕዎ ርእሶ በኅለት፤ ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት፤ ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት፤ ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት፤ ለአሕዛብ ወለበሐውርት። ከዚህ በኃላ ወደ ስርዓተ ቅዳሴ 👇👇👇👇👇🇪🇹 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 👉@EOTCmahlet👈 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹 @EOTCmahlet #Join & share #
Hammasini ko'rsatish...
ምል. ዮም ፍስሐ ኮነ።መዝ.ይትፌሣሕ ሰማይ። በመምህር ሲራክ።
Hammasini ko'rsatish...
ዘስቅለት ዘሠርክ .mp34.27 MB
ዘቀዳሚ ሥዑር ዕዝል .mp35.27 MB
ዘቀዳሚ ሥዑር እስመ ለዓለም .mp36.30 MB
ዘበዓለ ትንሳኤ አርያም .mp35.11 MB
ዘበዓለ ትንሳኤ አርባዕት .mp36.37 MB
ዘበዓለ ትንሳኤ ዓቢይ ስርዓት .mp36.06 MB
ዝማሬ ዘትንሳኤ .mp33.28 MB
አመላለስ ዘበዓለ ትንሳኤ .mp36.96 MB
Hammasini ko'rsatish...
ዘሰሙነ ሕማማት.m4a13.51 MB
Repost from ያሬዳውያን
ሰሙነ ሕማማት .pdf30.57 MB
ግብረ ህማማት[email protected]60.44 MB
Hammasini ko'rsatish...
፰ኛ ወረብ ብከ ንወግዖሙ-1644642013833.mp33.09 MB
Hammasini ko'rsatish...
፯ኛ ወረብ ሃሌ ሉያ መር-1644641995417.mp32.27 MB
Hammasini ko'rsatish...
፮ኛ ወረብ አውረድዎ-1644641914275.mp31.86 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.