cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቢሲኒያ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት

አቢሲኒያ የሁሉም ምርጫ!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
243
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+1930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from Bank of Abyssinia
Photo unavailableShow in Telegram
አስደሳች ዜና! ባንካችን ለሴትና ወጣት ጥቃቅን አነስተኛና መካከለኛ ንግድ ባለቤቶች የሥራ ማስኬጃ ብድር አገልግሎት መርሀ-ግብር ለመተግበር ዝግጅቱን ጨረሰ፡፡ መርሃ-ግብሩ ለመጀመሪያ ዙር በተመረጡ ከተሞች አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ፣ ባህር ዳር፣ ደ/ብርሀን፣ ደሴ፣ ሃዋሳ፣ አርባ ምንጭ ፣ ሆሳዕና፣ ጅጅጋ፣ ሰመራ እና አሶሳ ለሚገኙ ኢንተርፕራዞች ሲሆን፣ በቀጣይ ሌሌች የክልል ከተሞችን የሚያካትት ይሆናል፡፡ አመልካቾች ለማመልከት ከታች ለተጠቀሱት መሥፈርቶች ተያያዥ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ - አነስተኛ ንግድ ያላቸው ወጣቶችና ሴቶች - የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ቢያንስ ለአንድ ዓመት በንግድ ሥራ ላይ ያሉ (ለጀማሪዎች 6 ወር) - በግብርና እና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል -በመጠነኛ ዋስትና እና በዝቅተኛ ወለድ ለብድሩ ለማመልከት በአቅራቢያችሁ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን መጎብኘት ወይም በቀጥታ በ www.ethiomesmer.com ድረገጽ በመግባት ማመልከት ይቻላል። #loan #smallbusiness #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Hammasini ko'rsatish...
Kereyu Branch Knowledge Cafe🌟 This an examplary activities for other branches🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
#HAYU BRANCH🌟 1st Year Anniversary & Customers Recognition. Well done Hayu Branch & Happy Anniversary 🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
የቀድሞው የአዳማ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ቦቸሬ የሽኝት ዝግጅት::🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
የቀድሞው የአዳማ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ቦቸሬ የሽኝት ዝግጅት::🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
02:32
Video unavailableShow in Telegram
OBN Business New‼️ Share ‼️ Share ‼️
Hammasini ko'rsatish...
Po'stilar arxiv