cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፉአድ ll አል ኑርll official

#ሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የ ፉአድ አል ኑር ትክክለኛ ቻናል ነው በዚህም ቻናል የተለያዩ #መንዙማ ነሺዳዋች ቂሣዎች የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የኢሽቅ ቮይስ የኔንም #የ ጀመዐዉን የተለያዩ #የማዲህ ስራዎችም ታገኛላቹ አርሒቡ ። ﷺ #ፉአድ (አል ..ኑር) محمد

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
829
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-97 kunlar
-3830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
💝💝💝💝💝💝💝💝💝 #ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ #ተለቀቀ #የረቢዑ ልዑል የተሰኘው አዲስ #የመንዙማ እና የነሺዳ ውብ ስራ #ከምርጥ ክሊፕ ጋር በአል _ፋሩቅ መልቲሚዲያ #ፕሮዳክሽን ተለቀቀ ስራውን ከስር በሚገኘው ሊንክ ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction https://youtube.com/@alfarukmultimediaproduction
Hammasini ko'rsatish...
💙የወደድከውን ባታገኝ እንኳን ያገኘኸውን ውደድ 💙ላንተ መልካም ቢሆን ኖሮ #አሏህ የወደድከውን ላንተ ባደረገልህ ነበር!!! @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...
♡አሏህዬ ጨለማን ገፍፈህ በብርሀን እንደምትተካው.....በወንጀል ብዛት የጨለመችውን ቀልቤን በምህረትህ አብራልኝ ያ ወዱድ♡ @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...
የዱንያን እጅግ ትልቁን ፀጋ አንዲት ጊዜ ጀሀነም ውስጥ መነከር የሚያጠፋው ከሆነ ይህ በርግጥ ፀጋ ይሰኛልን? በዱንያ ውስጥ ያለፈን እጅግ አስከፊ መከራ አንዲት ጊዜ ጀነት ውስጥ መነከር የሚያስረሳው ከሆነ ይህ በእርግጥ መከራ ነውን? @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛድ 5 ታምሜ ሳለሁ ለምን አልጠየቃችሁኝም ነሀሴ 14 በአንባሳደር ቴያትር በሚኖረው ልዩ ዝግጅት ተሳታፊ በመሆን በካንሰር ለታመመችው እህታችን ሰሚራ የበኩላችንን እንወጣ መግቢያ 200 ብር 👉ትኬቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ account  1000560440239 በመላክና screenshot በማድረግ ማግኘት ይቻላል N.B ገቢው ለእህታችን ህክምና የሚውል
Hammasini ko'rsatish...
Watch "አዲስ መንዙማ || ሀባበ የሴቶች የሐድራ ጀመዓ || ኢዛና እና ኸውለት ||@ethio_hadra_Records" on YouTube https://youtu.be/8vp3-WxpCtQ
Hammasini ko'rsatish...
አዲስ መንዙማ || ሀባበ የሴቶች የሐድራ ጀመዓ || ኢዛና እና ኸውለት ||@ethio_hadra_Records

የYou Tube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ያሉ የሐድራ ላይ ቅጂዎችን በጥራት ማግኘት ይችላሉ #Al_Hadra_Tube #Ethio_Hadra_Records #New_Menzuma #ሸኽ_ኢማም_ቆቦ #ሸኽ_አህመድ_የጁ #ሸኽ_ሰልማን_ቃጥባሬ #ኡስታዝ_ፈድሉ #ሸኽ_ሙሐመድ_ሁሴን #ሸኽ_ሙሐመድ_አወል #Dibe​ #Tekrar​ #Ramsa​ #Mewulid​ #Mejit​ #Alfaruqtube #Ethioneshedaandmenzuma #inayarecords  #Mohammed​ #Muhammed​ #Mohamed​ #Awel​ #Amir #Hussen #Abret​ #Dana​ #Warida #Selehadinwedding​ #Alburda #Alfuselat #Muradina  #Hadra​ #መንዙማ​ #እንጉርጉሮ​ #ኢትዮጵያን​ #ያኸይረልአናም #የሀይረልአናም #አዲስመንዙማ #ኢስላሚክ​ #ነሽዳ​ #ማህፉዝአብዱ #ሷሊህሙሐመድ #ሰለሀዲንሁሴን #ድቤ​ #አልፋሩቅቲዩብ #ኢናያሪከርድ #አሰላምአለይክ #ጡሀነብይ #ተክራር​ #ራምሳ​ #አርሂቡነቢ #መውሊድ​ #መጅት​ #መሀመድ​ #ሙሀመድ​ #አወል​ #አሚር #ሁሴን #አብሬት​ #ዳና​ #አልከሶ #ዋሪዳ #ሀድራ​ #ethiopian #menzuma #islamic​ #Neshida​ እናመሰግናለን @Ethio_Hadra_Records

ሙሀመዱል አሚን የቀልቤ ሽታየ💚 ሳነሳሳው ጊዜ ሄደ በሽታየ ❤ 😍Hayeee😍
Hammasini ko'rsatish...
ዩሱፍ በርካሽ ሳንቲም የተሸጠባት ዓለም… እራሱ ንጉስ ሲሆንባት… የአላህ ተርቲብ አልገረመህም? @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☘️ አሏህ { ሱ.ወ } ሪዝቅህን ሲባርክልህ የኑሮህን ደረጃ ብቻ ሳይሆን የመለገስህንም ደረጃ ከፍ አድርግ ። @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...
ምናልባት የመልኣኩ ጂብሪል ጓደኛ ብትሆንና የነብይህ ሚስጥረኛ ብትደረግ እንኳን… ሰዎች ስላንተ ጤና ቢስ ነገር ከማውራት አይገደቡም… የሁዶች ስለ አላህ ምን ብለው እንዳወሩ አልሰማህም… “አላህ አይሰጥም” … የሁሉ ነገር ሰጪ እሱ ሆኖ ሳለ… @madihfuad
Hammasini ko'rsatish...