cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሒዳያ ንጽጽራዊ ትምህርቶች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
883
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አፕልኬሽኑን ያዘምኑ/Update the App/ .. የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የትምህርት መስጫ የሆነው ድረ ገጽ በአፕልኬሽን ከተለቀቀ በኃላ ከ500+ በላይ ሰዎች አፕልኬሽኑን ጭነዋል። አፕልኬሽኑም በየጊዜው መሻሻሎች እየተጨመሩበት ለአንባቢ ምቹ እንዲሆን እየተደረገ ይገኛል። አዲሱ አፕልኬሽን የመፈለጊያ/search/ ቦታ ያለው ሲሆን ፍጥነቱም ተስተካክሏል። በሊንኩ በመግባት Update ያድርጉት። .. https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hexlabs.hidayacomparative
Hammasini ko'rsatish...
"ቁርዓን ስለ መጽሀፍ ቅዱስ ያወራል" በሚል ርዕስ በክርስቲያን ወገኖቻችን ለቀረቡ የተሳሳቱ አመለካከቶች በላይቭ ከሰጠነው ተከታታይ ምላሽ የተወሰደ ◾️ ቪዲየውን በኢንተርኔት ዳታ ምክንያት መመልከት ለሚከብዳችሁ በድምጽ ማዳመጥ ትችላላችሁ ___ https://t.me/Yahyanuhe
Hammasini ko'rsatish...
ለማስታወስ .. ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ህጋዊ ሰውነቱን ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ እቅዶችን በመንደፍ ስራዎችን በመከወን ላይ ይገኛል። ማዕከሉ በዋናነት የሚሽነሪዎችን እንቅስቃሴ ከመግታት አንጻር እንደ መቋቋሙ ልክ ከዚህ ስራ ጋር መስራት የሚችላቸውን ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጓል። ከነዚህ ውስጥ በተለይም እውቀት እንዲሁም አስተሳሰብ/Ideology/ ላይ የተከፈቱ ውዥንብሮችን በማጥራትና በቂ ተተኪዎችን ከማፍራት ጋር የተያያዙ ስራዎችን በእቅድ ደረጃ በመንደፍ ወደ ስራ በመግባት የሚችለውን ክፍተት ለመድፈን ጥረት እያደረገ ይገኛል። በዚህ ስራ ውስጥ ለሚያስፈልጉ የፋይናንስ ወጭዎች የእርስዎ ድጋፍ ወሳኝ ነው። የተጀመሩ እንዲሁም በቀጣይ ለመጀመር የታቀዱ ስራዎችን በመደገፍ በዚህ ዘርፍ በኩል ያለንን ክፍተት እየደፈን በየፊናችን የዳዕዋው አካል እንድንሆን እነሆ ጥሪያችንን አቅርበናል። 🔖 በቀጥታ ድጋፍ ማድረግን ከመረጡ 1000499318212 Hidaya Islamic Center አጭር ቁጥር - 8212 📌 በተሰማሩበት መስክ የሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል አባል በመኾን ዳዕዋውን ማገዝ ከፈለጉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ የአባልነት ቅፅ በመሙላት ሊቀላቀሉን ይችላሉ፦ https://bit.ly/3r7DhoY
Hammasini ko'rsatish...
ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ በትላንትናው እለት በቲክቶክ ላይቭ የነበረንን ውይይት ላልተከታተላችሁት በዚህ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ። ቀጣዩ ክፍል በአሏህ ፍቃድ ﷻ ጁሙዓ በተመሳሳይ ሰአት የምንቀጥል ይሆናል። ... https://youtu.be/IMzrI4uyDnY
Hammasini ko'rsatish...
ቁርአን ስለ "መጽሀፍ ቅዱስ" ያለው አስተምህሮ ምንድን ነው? በዛሬው ዕለት ጥር 9/2014 ከቀኑ 10:30 ጀምሮ በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል የቲክቶክ አድራሻ ላይቭ ትምህርት ይኖረናል። በትምህርቱ የምንዳስሳቸው ንዑስ አርዕስቶች፦ ➭ ቁርአን ሰለ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያለው አቋም ምንድን ነው? እውነተኛ የአምላክ ቃል ይለዋል? ➭ መፅሀፍ ቅዱስ ስንል የትኛው ቤተ እምነት የሚከተለውን ነው? ( 66/73/81) ቀኖና/Canonization/ በተመለከተ ውይይቶችን እናደርጋለን። ➭ ነብዩ ሙሐመድ "ﷺ" ከመምጣታቸው በፊት ስለነበሩ ማኑስክሪፕቶች አንስተንም እንወያያለን። ➭ ቁርአን የጠቀሳቸውን መፅሀፍት ባህሪያቸውስ ምንድን ነው? በፁሁፍ የሰፈሩ ነበሩ ወይንስ በቃል ብቻ የተላለፉ ነበሩ? ➭ እነዚህ የተጠቀሱ መፅሀፍት አሁን የት ነው ያሉት? ከሌሉስ ምን ገጠማቸው? ❐ በውይይቱ፦ ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ፣ ኡስታዝ አቡ ዩስራ እና የሕያ ኢብኑ ኑህ ይገኛሉ። በአርዕስቱ ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ሙስሊም የሆናችሁም ሆነ ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቻችን በቦታው በመገኘት ጥያቄያችሁን በጨዋነት ማቅረብ ትችላላችሁ። © ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል
Hammasini ko'rsatish...
ቁርአን ውስጥ ዒሳ عليه السلام "ከርሱ በሆነ ቃል" ተብሎ መጠቀሱን በመያዝ "እርሱ የአሏህ ﷻ ቃል ነውና አምላክ ነው" የሚሉ መከራከሪያዎች የተለመዱና የሚታወቁ ናቸው። ከሰሞኑ ጥቂት ወንድሞችም ይህንን አስመልክቶ ሲጠይቁ አስተውለናል። ይህንን አስመልክቶ ከዚህ በፊት የተሰጠውን ዝርዝር መልስ ከዚህ በታች እንዲያነቡ ጋብዘነዎታል፦ ... https://hidayacomparative.org/?p=753
Hammasini ko'rsatish...
የአለማቱ ጌታ አላህ ንግግር 🍂💐
Hammasini ko'rsatish...
ሎ ሲጠየቅ፡ እሱም፡- አንት እንዲለገስ የምትወደው አንድንም ነገር ላንተ ብዬ ብለግስ እንጂ ትቼ ያለፍኩት ነገር የለም ብሎ ይመልሳል፡፡ ዋሸህ! እንተ የፈለግኸው እገሌ ለጋስ (ቸር) ነው እንድትባል ነበር እሱም ተብሎልሀል ይባልና እሳት ውስጥ እስኪጣል ድረስ በፊቱ ይጎተታል፡፡” (ሙስሊም)፡፡ አላህ ስራችንን በኢኽላስ ያድርግልን አሚን፡፡
Hammasini ko'rsatish...