uz
Feedback
🇪🇹 Coding

🇪🇹 Coding

Kanalga Telegram’da o‘tish

A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻

Ko'proq ko'rsatish
1 131
Obunachilar
-224 soatlar
-127 kunlar
-2730 kunlar
Postlar arxiv
Huawei P30 + P30 Pro preview
Huawei P30 + P30 Pro preview

❌ Big scam bots @BTC_Hourly_freebot@BTC_Miner_freebot@BTC_Faucet_freebot@BTC_Fruit_freebot@ETH_Hourly_freebot@ETH_Miner_freebot@ETH_Faucet_freebot @ETH_Fruit_freebot@ETH_Hourly_Mining_Bot@the_eth_miner_bot❌ All those bots are scams! They promise to pay for free 🔸 when you reach withdrawal they ask to refer 10 users 🔸 when you refer 10 users they ask deposit 🔸 when you deposit, they ask to deposit again 🔸 fake payment proofs. ⚠️ Please spread these news everywhere, thousands of people are still wasting time and money there

photo content

ሜዳ ሺ ይቀላቀሉ - እውነተኛ ገንዘብ የሚያሸንፉበት አዝናኝ ጨዋታ! የኔን የግብዣ ኮድ ይጠቀሙ +251945236019

Meda Chat update for Andriod version 9 users

WHAT'S NEW - Meda Shi redesigned from the ground up to accommodate a large number of real-time players - Improved message action buttons & UI - Performance optimization & reported bug fix

አዲስ ሰኞ አዲስ ሳምንት አዲስ መንፈስ አዲስ ሜዳ ሺ ሺዎች ለ"ሺ" ብሮች የሚፋለሙበት ሜዳ ሺ ዛሬ ማታ 1:00 ላይ የሙከራ ጨዋታውን ከ 1,000 ብር ሺልማት ይዞ ይመጣል። ለመጫወት PlayStore
አዲስ ሰኞ አዲስ ሳምንት አዲስ መንፈስ አዲስ ሜዳ ሺ ሺዎች ለ"ሺ" ብሮች የሚፋለሙበት ሜዳ ሺ ዛሬ ማታ 1:00 ላይ የሙከራ ጨዋታውን ከ 1,000 ብር ሺልማት ይዞ ይመጣል። ለመጫወት PlayStore ገብተው ሜዳን ማዘመን እንዳይረሱ www.bit.ly/medachatapp

ናሳ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ሊያካሂድ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ለማካሄድ ማቀዱን የአሜሪካ ብሔራዊ የህዋ አስተዳደር ናሳ አስታወቀ፡፡ ጠፈር ላይ ወደሚገኘው አ
ናሳ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ሊያካሂድ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ለማካሄድ ማቀዱን የአሜሪካ ብሔራዊ የህዋ አስተዳደር ናሳ አስታወቀ፡፡ ጠፈር ላይ ወደሚገኘው አለም አቀፉ የህዋ ጣቢያ የሚያቀኑት ሴቶቹ ብዛታቸው 2 ነው ተብሏል፡፡ ናሳ ወደ ህዋ የሚልካቸው የጠፈር ባለሞያዎች የ39 አመቷን አን ማክሌን እና የ40 አመቷ ክርስቲያን ኮች ናቸው፡፡ እነዚህም የጠፈር ተጓዦች ምድር ላይ ባለ መቆጣጠሪያ ማዕከል በሴቶች ብቻ እገዛና ክትትል እንደሚደረግላቸው ተጠቁሟል፡፡ የህዋ ጎዞው 7 ሰዓታት እንደሚፈጅም ነው የተነገረው፡፡ በጠፈር ሳይንስ ከወንዶች ይልቅ የሴት ባለሞያዎች ቁጥራቸው የበዛ ቢሆንም ሴቶች በህዋ ጎዞ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ ምንጭ፦ ሼር አሜሪካ

Creating 2D Player Movement for Isometric Games with Unity 2018.3! (Tutorial)

#Free_Nazrawit_Abera!! http://chng.it/ZP2KV2f2tx

#ኪራ፡- ፌስቡክ ዋትስአፕን በ 19 ቢሊዮን ዶላር ገዛው አሉ… #ሀብቴ፡- ጅሎች ናቸው እንዴ? ዳውንሎድ አያደርጉትም ነበር?

#ቀንዲል ዲጂታል መፅሔት ቅፅ 1- ቁጥር2 💰ፓኬጅ ከገዙ 0.60 ሳንቲም ብቻ💰 @kendilM @kendilM

#ቀንዲል ዲጂታል መፅሔት 👇👇👇 ✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እውቀትን እና ልምድን ባካበቱ አምደኞች የተፃፈ አዝናኝ እና አስተማሪ ዲጂታል መፅሔት፡፡
#ቀንዲል ዲጂታል መፅሔት 👇👇👇 ✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እውቀትን እና ልምድን ባካበቱ አምደኞች የተፃፈ አዝናኝ እና አስተማሪ ዲጂታል መፅሔት፡፡

♦ይህ የክፍያ መፅሀፍ አማዞን ላይ $47 ዶላር ነዉ የሚሸጠዉ እኔ በነፃ አምጥቼላችኋለዉ እንዴት በቀን $200 ዶላር ማግኘት አንደሚቻል በዚህ ፒዲኤፍ ታዋቂዉ የኢንተርኔት ማርኬቲንግ ኤክስፐርቱ ማይክል ሂል ግልፅ አድርጎታል እኔም ተጠቅሜበታለሁ አሪፍ ነዉ ሞክሩት ክፍያዉን በፔይፓል ወይም በቢትኮይን መቀበል ትችላላችሁ

photo content

Lecture 11: Python Web Programming - Limit Update Delete #python #web_development

Lecture 10: Python Web Programming - Reading Data #python #web_development

The Clean Coder : A Code of Conduct for Professional Programmers📕 Author : Robert C. Martin 🖊

photo content