🇪🇹 Coding
前往频道在 Telegram
A channel with programming news and tips and tricks, nice for beginners but also for experienced programmers. 💻
显示更多1 131
订阅者
-224 小时
-127 天
-2730 天
帖子存档
1 131
❌ Big scam bots
@BTC_Hourly_freebot❌
@BTC_Miner_freebot❌
@BTC_Faucet_freebot❌
@BTC_Fruit_freebot❌
@ETH_Hourly_freebot❌
@ETH_Miner_freebot❌
@ETH_Faucet_freebot
@ETH_Fruit_freebot❌
@ETH_Hourly_Mining_Bot❌
@the_eth_miner_bot❌
All those bots are scams! They promise to pay for free
🔸 when you reach withdrawal they ask to refer 10 users
🔸 when you refer 10 users they ask deposit
🔸 when you deposit, they ask to deposit again
🔸 fake payment proofs.
⚠️ Please spread these news everywhere, thousands of people are still wasting time and money there
1 131
WHAT'S NEW
- Meda Shi redesigned from the ground up to accommodate a large number of real-time players
- Improved message action buttons & UI
- Performance optimization & reported bug fix
1 131
አዲስ ሰኞ
አዲስ ሳምንት
አዲስ መንፈስ
አዲስ ሜዳ ሺ
ሺዎች ለ"ሺ" ብሮች የሚፋለሙበት ሜዳ ሺ ዛሬ ማታ 1:00 ላይ የሙከራ ጨዋታውን ከ 1,000 ብር ሺልማት ይዞ ይመጣል።
ለመጫወት PlayStore ገብተው ሜዳን ማዘመን እንዳይረሱ www.bit.ly/medachatapp
1 131
ናሳ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ሊያካሂድ ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የህዋ ጉዞ ለማካሄድ ማቀዱን የአሜሪካ ብሔራዊ የህዋ አስተዳደር ናሳ አስታወቀ፡፡
ጠፈር ላይ ወደሚገኘው አለም አቀፉ የህዋ ጣቢያ የሚያቀኑት ሴቶቹ ብዛታቸው 2 ነው ተብሏል፡፡
ናሳ ወደ ህዋ የሚልካቸው የጠፈር ባለሞያዎች የ39 አመቷን አን ማክሌን እና የ40 አመቷ ክርስቲያን ኮች ናቸው፡፡
እነዚህም የጠፈር ተጓዦች ምድር ላይ ባለ መቆጣጠሪያ ማዕከል በሴቶች ብቻ እገዛና ክትትል እንደሚደረግላቸው ተጠቁሟል፡፡
የህዋ ጎዞው 7 ሰዓታት እንደሚፈጅም ነው የተነገረው፡፡
በጠፈር ሳይንስ ከወንዶች ይልቅ የሴት ባለሞያዎች ቁጥራቸው የበዛ ቢሆንም ሴቶች በህዋ ጎዞ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡
ምንጭ፦ ሼር አሜሪካ
1 131
#ቀንዲል ዲጂታል መፅሔት 👇👇👇
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እውቀትን እና ልምድን ባካበቱ አምደኞች የተፃፈ አዝናኝ እና አስተማሪ ዲጂታል መፅሔት፡፡
1 131
♦ይህ የክፍያ መፅሀፍ አማዞን ላይ $47 ዶላር ነዉ የሚሸጠዉ እኔ በነፃ አምጥቼላችኋለዉ እንዴት በቀን $200 ዶላር ማግኘት አንደሚቻል በዚህ ፒዲኤፍ ታዋቂዉ የኢንተርኔት ማርኬቲንግ ኤክስፐርቱ ማይክል ሂል ግልፅ አድርጎታል እኔም ተጠቅሜበታለሁ አሪፍ ነዉ ሞክሩት ክፍያዉን በፔይፓል ወይም በቢትኮይን መቀበል ትችላላችሁ
1 131
The Clean Coder : A Code of Conduct for Professional Programmers📕
Author : Robert C. Martin 🖊
