☪️ሀላል ትዳር☪️💍ሰበብ💍 ነን☪️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ሀሳብ አስተያየት ካለ በ @Halimyabatualij ይፃፉልን በተጨማሪ ይሄ ቻናል ለሙስሊም ሴቶች ከሙስሊም ወንዶች ጋር በኒካህና በሱና እንድዋቡ እናም ስለ ኒካህ ሸርአዊ ትምርቶች የሚሰጡበት ነው
Ko'proq ko'rsatish8 369
Obunachilar
-1324 soatlar
-867 kunlar
-24130 kunlar
Postlar arxiv
ኮድ 👨🔧M00/35
1⃣ 🌹ስም = A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ጉራጌ ዞን
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ጉብሬ
5⃣🌹 ቁመት=175
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹 እድሜ=33
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=78
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የግል
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቼ አለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣🌹 ትዳር =አለኝ
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =አለኝ
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም ቦታ አለኝ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=20000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሀምዱሊላህ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ =ጉብሬ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ብትሆን ይመረጣል ከልሆነም የመቅራት ፍላጉት ያላት
3⃣💎ቁመት =1.65እና በላይ
4⃣💎ስራ =ቢኖርትባኖራት
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=የሌላት
7⃣💎እድሜ=23-28
እናም አላህ ፈሪ
በመጨረሻ ግን ችግሮች ለመፍታት በመነጋገር የተነሳ
ፍቅር የምትሰጥ ፍቅር የምትቀበል
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ትችያለሽ
ቦታ #ጉብሬ
ኮድ 👰♂W00/26
1⃣🌹ስም = A
2⃣🌹ፆታ = ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = ምስራቅጉራጌ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ = ሳውዲ
5⃣🌹ቁመት= መካከለኛ
6⃣🌹መልክ = መካከለኛ ቀይ
7⃣🌹እድሜ= 28_29
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ= 50
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ= 8
1⃣0⃣🌹 ስራየ = ለጊዜው አለኝ ወደፊት አሏህ ያውቃል
1⃣1⃣🌹ቁርአን = አላኸተምኩም የተወሰነ ይቀረኛል
1⃣2⃣🌹ኪታብ = የተወሰነ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር = ነበረኝ
1⃣4⃣🌹ልጆች = የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት= የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ= ለግዜው አለኝ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= አልሐምዱሊሏህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= ቡታጀራ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = የቀይ ዳማ_ጠይም
2⃣☪ ቁመት = ረዝም
3⃣☪እድሜው= 30_35
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ያከተመ የቀራ እኔንም የሚያስቀራ ሱኒ ሰለፊ ከጥቃቅን ሽርክ ከቢድዓ የጠራ ከማንኛውም ሱስ የጠራ ዲኑ አኽላቁ ያማረ አደብ የተላበሰ ወንዳወድ ባህሪ የተላበሰ
5⃣☪ስራ = ማስተዳደር የሚችልበት ቋሚ ስራ ያለው
6⃣☪ቤት = ቢኖረው ይመረጣል
7⃣☪ትዳር = አሁን ላይ የሌለው ቢሆን
8⃣☪ልጅ= ችግር የለውም
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሳኡድ
.
የሀራም ግንኙነት :
የሀራም ግንኙነት = በድንገት ይጀመርና
በፀፀት ያበቃል .
የሀራም ግንኙነት.=ኢማንን ያዳክማል
የሀራም ግንኙነት.= ሰላምን ይነሳል
የሀራም ግንኙነት.= ልብን ያቆስላል
የሀራም ግንኙነት.= አላህን ያስቆጣል
የሀራም ግንኙነት.= ከወደፊት አላማ
ያዘናጋል
የሀራም ግንኙነት = ልብን ያቆሻል
የሀራም ግንኙነት = የእድሜን በረካ
ያጠፋል
የሀራም ግንኙነት = ከሀላል ያርቃል
የሀራም ግንኙነት = ጊዜያዊ የሆነ ደስታ
ከዚያም ይወገዳል።
ኮድ 👨🔧M00/34
1⃣ 🌹ስም =A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አአ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አአ
5⃣🌹 ቁመት=1.67
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹 እድሜ=32
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=74
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ማስተርስ
1⃣0⃣🌹 ስራየ = IT
1⃣1⃣🌹ቁርአን = አክትሚያለው
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =በከፊል
1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች = አንድ(ቤተሰቦቼ ጋር)
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=አለ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=150ሺ በላይ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= አአ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ጠይም/ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ቢሆን
3⃣💎ቁመት =1.60 በላይ
4⃣💎ስራ =ችግር የለም
5⃣💎ቤት =ችግር የለም
6⃣💎ልጅ= የለላት
7⃣💎እድሜ=25-28
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
ኮድ 👨🔧M00/33
1⃣ 🌹ስም = m
2⃣🌹ፆታ =male
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = wello
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ = dubai
5⃣🌹 ቁመት= 1.78
6⃣🌹መልክ = seym
7⃣🌹 እድሜ=30
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=66
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=degree
1⃣0⃣🌹 ስራየ = market
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =የቀራሁ
1⃣3⃣🌹 ትዳር = አለኝ
1⃣4⃣ 🌹ልጆች = አለኝ
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ለበፊቷ አለኝ ላችሰራለሁ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ= 2000 AED(ድርሀም)
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=nalegative
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=dubai
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ = የማታስጠላ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የተወሰነ
3⃣💎ቁመት =1.50 በላይ
4⃣💎ስራ = ችግር የለም
5⃣💎ቤት =የሌላት
6⃣💎ልጅ= የሌላት
7⃣💎እድሜ= 18-23
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ዱባይ
ኮድ 👰♂W00/25
1⃣🌹ስም =h.i
2⃣🌹ፆታ =set
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =adis
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =adis
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =የቀይዳማ
7⃣🌹እድሜ=21
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=55
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ኮልጅ ተማሪ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ተማሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለው
1⃣2⃣🌹ኪታብ =እየቀራሁ ነው
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=ተማሪ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሃምዱሊላህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ጠይም መካከለኛ
2⃣☪ ቁመት = 1:70 በላይ
3⃣☪እድሜው= 30 ቢበልጥ
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ቁርአን የቀራ የኪታብ ፍላጎት ያለው
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =እንደሁኔታው
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አዲስአበባ
ኮድ 👰♂W00/24
1⃣🌹ስም =f
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = አድስአበባ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አድስ አበባ
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹እድሜ=20
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=49
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ተቀጣሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ጨርሻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =ጀምሬለሁ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=7000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ሲያዩት ደስ የሚል
2⃣☪ ቁመት =ከኔሚበልጥ
3⃣☪እድሜው=ከ 25-30
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራና የሚያቀራኝ
5⃣☪ስራ =የግል ስራ ያለው
6⃣☪ቤት =ካለውጥሩ ከሌለውችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ትዳር_ዘዋጅ ( الزواج ) !
🌹የኔ የሚሉትን ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጎን ያገኙበታል። እሱ ለሷ አሷም ለሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉና።
« وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَاوَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ»
« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፤ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተዓምራቶች ኣልሉ። »
« هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ وَجَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا لِيَسْكُنَ إِلَيْهَا »
« እርሱ ያ ከአንዲት ነፍስ (ከኣደም) የፈጠራችሁ ከእርሷም መቀናጆዋን ወደርሷ ይረካ ዘንድ ያደረገ ነው »
🌹የህብረተሰቡም ክብርና ዝርያ ይፀዳበታል። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዳስጠነቀቁን
« إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد كبير …… »
🌹«ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ »
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله
( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون ) [ نهاية المطلب 12/ 43]
🌹«ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው»
ኮድ 👰♂W00/23
1⃣🌹ስም =Z
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ወሎ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አድስአበባ
5⃣🌹ቁመት=1.65
6⃣🌹መልክ =ፀይም
7⃣🌹እድሜ=18
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=58
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =እየቀራሁ ነው
1⃣2⃣🌹ኪታብ =ኢንሻአላህ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ/ኮምቦልቻ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = የማያስጠላ
2⃣☪ ቁመት = 1.70
3⃣☪እድሜው=20-28
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ እኔንም የሚያቀራኝ
5⃣☪ስራ =ያለው መስተዳድር የሚችል
6⃣☪ቤት =ያለው
7⃣☪ትዳር =የለለው
8⃣☪ልጅ=የለለው ካለውም ችግር የለው 1
አላህን የሚፈራ እና ቤተሰቦቸን የሚያከብር ቤቱን የሚያከብር መሆን አለበት አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
ኮድ 👨🔧M00/32
1⃣ 🌹ስም =A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ኮምቦልቻ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ኮምቦልቻ
5⃣🌹 ቁመት=1.75
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹 እድሜ=25
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=80
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ነጋደ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =ጀማሪ
1⃣3⃣🌹 ትዳር =አግብቸአላውቅም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=እንደ አየሩ ነው
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ኮምቦልቻ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች
3⃣💎ቁመት =ከ150 በላይ
4⃣💎ስራ =ችግር የለውም
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=አግብታየማታውቅ
7⃣💎እድሜ=ከ18-23
አድራሻየን ከ @Halimyabatalij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ ኮምቦልቻ
ኮድ 👰♂W00/23
1⃣🌹ስም =S
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ቦንጋ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሚዛን
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹እድሜ=23
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=70
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=7
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ለጊዜውየለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =የተወሰነ ቀርቻለሁ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=አልሃምዱሊላህ ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ቀይ ሳየው ደስ የሚለኝ
2⃣☪ ቁመት =ረዘምያለ
3⃣☪እድሜው=25-30
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራኪታብ ባይቀራም ፍላጎት ያለው
5⃣☪ስራ =የራሱ የግልስራ ያለው
6⃣☪ቤት =ቢኖረውጥሩ ከሌለውም ችግር የለም
7⃣☪ትዳር =ያላገባ
8⃣☪ልጅ=የለለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሚዛን
ኮድ 👰♂W00/22
1⃣🌹ስም = s
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ወሎ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አአ
5⃣🌹ቁመት=154
6⃣🌹መልክ =መካከለኛ
7⃣🌹እድሜ=24
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ= 52
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ = ሽያጭ ተቀጣሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን = ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ = ትንሽ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ= 80000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= ጤነኛ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አ.አ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = አቋም
2⃣☪ ቁመት = መካከለኛና ከዛ በላይ
3⃣☪እድሜው=ከ29_33
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ቁረአን የቀራ መቅራት የሚችል ሶላት የሚሰግድ
5⃣☪ስራ = ያለው
6⃣☪ቤት =ችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
🍃 ህይወት እንደ ምግብ ናት ✍
☞ ሁሉም ቀን ጥሩ ምግብ አንበላም
አንድ አንዴ የሻገተ እንጀራ እንበላለን ።
✍ ህይወት ቀለማት ናት
በአንድ ቀለም ብቻ ልንኖራት አንችልም
☞ አንዴ ደስታ ... ☞አንዴ ሀዘን ...
አንዴ ህመም 👈ነት በይወታችን ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ሶብር/ትዕግስት አስፈለጊ ነዉ ።👌
😊 ዛሬ ጁምአ ነው ውዶቼ የተጨነቁ ልቦች የታመሙትንም እንዲሁ አላህ ለሁላችንም ሀጃችንን ያሳካልን። አሚንንንን🌸
❤️ በሰላዋት የደመቀ በኢባዳ የፈካን ጁምአ ተመኘሁ 😍
صلى الله عليه وسلم ❤️
ኮድ 👰♂W00/21
1⃣🌹ስም =N
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አዲስ አበባ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሳኡዲ
5⃣🌹ቁመት=ሜትር ከ 60
6⃣🌹መልክ =የቀይ ዳማ
7⃣🌹እድሜ=24
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=58
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ዲፕሎማ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =Nurse/ንግድም እሞክራለሁ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ልጨርስ ነዉ አላህ ካለ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =የተወሰነ ጀምሬ ነበር አላህ ካለ ቀጥልበታለሁኝ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የሉኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር ነዉ ምኖር የነበረዉ እስካሁን ግን በቅርቡ ለስራ ስለወጣሁ ሳኡዲ ነዉ ያለሁት አሁን ላይ
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=አልሀምድሊላህ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= ነፃ ነኝ አልሀምዱሊላህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=A.A/saudi
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ጠይም ቀይ የሆነ ሲታይ ደስ የሚልቆንጆ ነገር አላኩሊሀል ብዙም ለመልክ አልጨነቅም
2⃣☪ ቁመት =ከኔ በለጥ የሚል
3⃣☪እድሜው=ከ27-32
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ ቢሆን እኔንም ዲኔ ላይ የሚያበረታኝ
5⃣☪ስራ =ያለዉ ማስተዳደር የሚችል ስራ
6⃣☪ቤት =ያለዉ ቢሆን የተመረጠ ነዉ ከሌለም አብረን እንሰራለን ኢንሻአላህ
7⃣☪ትዳር =አግብቶ የማያዉቅ::
8⃣☪ልጅ=የሌለዉ
እና ሌላዉ በተረፈ ቶሎ ማግባት የሚፈልግ በዲኔ ላይ የሚያግዘኝ የሚያጠነክረኝ ከኔ በላይ የዲንን እዉቀት የተማረ እና የሚያስተምረኝ ደሞም ትምህረት የተማረ በሆነ ዘረፍ እንኳን ዕዉቀት ያለዉ ለትዳርም ለማስተዳደርም ዝግጁ የሆነ ካለ ያነጋግረኝ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሀላሌ ይሆናል!
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሳኡድ
ኮድ 👰♂W00/20
1⃣🌹ስም =N
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ጉብርየ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ጉብርየ
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹እድሜ=23
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=68
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ጨርሻለሁ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =አልነበረኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ቀይ/ፀይም
2⃣☪ ቁመት =ከኔሚበልጥ
3⃣☪እድሜው=ከኔሚበልጥ
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የሀፈዘየቀራ
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =ያለው
7⃣☪ትዳር =ያልነበረው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ጉብርየ
ኮድ 👨🔧M00/31
1⃣ 🌹ስም =J
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ደሴ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ደሴዙሪያ
5⃣🌹 ቁመት=1.67
6⃣🌹መልክ =ፀይም
7⃣🌹 እድሜ=28
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=65
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ድግሪ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የመንግስት
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አይቀራሁ ነው ላከትም ነው
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =አልጀመርኩም ኢንሻአላህ ወደፊት
1⃣3⃣🌹 ትዳር =አለኝ
1⃣4⃣ 🌹ልጆች = 1
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=35000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሃምዱሊላህ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ደሴ /ደሴዙሪያ /ኮምቦልቻ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ፀይም/ቀይ ቆንጆ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ብትሆን
3⃣💎ቁመት =1.50 በላይ
4⃣💎ስራ =ችግር የለውም ቢኖራት አሪፍ ነው
5⃣💎ቤት =ካላት ጥሩ ከሌላትም ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=ባይኖራት ይመረጣል
7⃣💎እድሜ=ከ20-25
ከወሎ ኮምቦልቻ ደሴ ዙሪያ ብትሆን ጥሩ ነው አድራሻየን ከ @Halimyabatalij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ደሴዙሪያ
ኮድ 👨🔧M00/30
1⃣ 🌹ስም =A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ወሎ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ደቡብ ወሎ
5⃣🌹 ቁመት=1.70
6⃣🌹መልክ =ቀይ ቆንጆ
7⃣🌹 እድሜ=27
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=58
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ድግሪ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ሀኪም የመንግስት
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አክትሜለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =እየቀራሁ ነው
1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=15000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= ወሎ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ/ቸኮሌት ከለር ቆንጆ ደስ የምትል
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች /ድኗን ለመማር በጣም ፍላጎት ያላት
3⃣💎ቁመት =መካከለኛ ወይም ረዘም ያለች
4⃣💎ስራ = ያላት /ስርተን ለመቀየር የምትፈልግ
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=የሌላት
7⃣💎እድሜ=20-27
አድራሻየት ከ @Halimyabatalij
በመውሰድ መገናኘት ይቻላል
ቦታ #ወሎ
ኮድ 👨🔧M00/29
1⃣ 🌹ስም =S
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አ.አ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሞጆ
5⃣🌹 ቁመት=1.70
6⃣🌹መልክ =ቸኮሌትከለር
7⃣🌹 እድሜ=20
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=70
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ሹፌር
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አኽትሜለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =አልጀመርኩም
1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ= እስከ 90 ሽ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ሞጆ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቆንጆ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች
3⃣💎ቁመት =መካከለኛ ወይም ረዘም ያለቾ
4⃣💎ስራ =ችግር የለውም
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=የሌላት
7⃣💎እድሜ=29-38
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሞጆ
Repost from ☪️ሀላል ትዳር☪️💍ሰበብ💍 ነን☪️
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አላህ ሱበሀነ ወተአላ በዱኒያ ውስጥ እስካለን ድረስ ዱኒያን ከሚያሳምሩት ነገር የመጀመሪያው ጥሩ ዘዋጅ ነው እናም በዚ ዘመን ወጣቱ ከሀላል ኒካ ይልቅ ዝሙትን በመምረጥ ወንጀል ላይ ይወድቃሉ እናም ይህን ጅግር በማየት በአላህ ፈቃድ ይህንን ግሩፕ ከፍተናል
#የግሩፑ_አላማ
1. ወጣቱን ከዚናና ከሀራም ነገር ተጠብቆ ራሱን ባጭር ጊዜ ወደ ትዳር እንድገባ ማረግ።
2. የትዳር ሂዎት #በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደደና የተከበረ መሆኑን አውቆ ትዳሩንና ቤተሰብን በጥሩ ሁኔታ ተንከባክቦ ሷሊህ የሆነ ቤተሰብ እንድመሰርት ማረግ።
3. የኢማኑን ግማሽ መሙላት
4. ከአላስፈላጊ ጽሁፍና ሪከርድ እንድሁም ቪድዎ ኮል ተጠብቆ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንድጋቡ ማረግ።
5. ከአላስፈላጊ ወጭዎችና መታለል ና ማታለል ማዳን።
6. ዋናው ሙስሊሙ ማህበረሰብን ከዚናና በዛ ዙሪያ ካሉ ወንጀሎች ጠብቆ ወደ ሀላል ኒካ እንድገባ መንገድ መጥረግ ነው
7. ብቻ ብዙ ነው እኛ ሰበብ ለመሆን ነው እንጅ ትዳር ከአላህ ነው #100% ሚስጥራችሁን እንጠብቃለን
ለመመዝገብ ና ፎርማቱን ለመሙላት በዚህ @Halimyabatualij ያናግሩን
ኮድ 👰♂W00/19
1⃣🌹ስም =R
2⃣🌹ፆታ =set
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ጅማ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ጅማ
5⃣🌹ቁመት=1.65
6⃣🌹መልክ =ፀይም
7⃣🌹እድሜ=23
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=50
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አልቀራሁም
1⃣2⃣🌹ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =ነበረኝ
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= ጅማ/አድስአበባ /ከሀገር ውጭ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ቀይ
2⃣☪ ቁመት =1.70
3⃣☪እድሜው=28-30
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=ችግር የለውም
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =ቢኖረው
7⃣☪ትዳር =የለለው
8⃣☪ልጅ=የለለው
ኦሮመኛ ቋንቋ የሚችል አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ጅማ
