☪️ሀላል ትዳር☪️💍ሰበብ💍 ነን☪️
Открыть в Telegram
ሀሳብ አስተያየት ካለ በ @Halimyabatualij ይፃፉልን በተጨማሪ ይሄ ቻናል ለሙስሊም ሴቶች ከሙስሊም ወንዶች ጋር በኒካህና በሱና እንድዋቡ እናም ስለ ኒካህ ሸርአዊ ትምርቶች የሚሰጡበት ነው
Больше8 121
Подписчики
-124 часа
-477 дней
-24630 день
Архив постов
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إذا أتاكم مَن ترضونَ خلقَهُ ودينَهُ فزوِّجوهُ إلّا تفعلوا تَكن فتنةٌ في الأرضِ وفسادٌ عريضٌ﴾
“ስነምግባሩ እና ዲኑን የምትወዱለት ሰው ለትዳር መጥቶ ከጠየቃችሁ ዳሩት። ይህን የማታደርጉ ከሆነ በምድር ላይ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1614
ባልና ሚስት በመካከላቸው 3ተኛ ወገን እስካልገባበት ድረስ ትዳራቸው ሰላም ነው።
እርስ በርሳቸው ቢጣሉ ፣ ቢጨቃጨ፣ በመካከላቸው ጣልካ እስካላስገቡ ድረስ መልሰው ይታረቃሉ አስታራቂም አይፈልጉ።
ወንድ ልጅ የዋህ ነው !!
ሴት ልጅ ደግሞ ብልጥ ናት ፀቡን ወደፍቅር የምትቀይር ናት ሀቢቢ፣ የኔ ንጉስ ካለችው በቃ ነገሩን እረስቶት ፍቅር በፍቅር ነው!!
ባላችሁ ተቆጥቶ ሲናገር ነገር አረጋጊ ሁኑ!!
ምንም እንኳን የሱ ጥፋት ቢሆን ነገሮችን ለማብረድ እንጅ ለማጋነን አትጣሩ ሴቶችዬ?
ኮድ 👨🔧M00/37
1⃣ 🌹ስም =S
2⃣🌹ፆታ =N
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ሞጆ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሞጆ
5⃣🌹 ቁመት=1.60
6⃣🌹መልክ =ቀይ/ቀይዳማ
7⃣🌹 እድሜ=31
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=60
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ድፕሎም
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የመንግስት ኢንሻአላህ በቅርቡ የግል ለመጀመር ሀሳብ አለኝ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አኽትሜለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =የመቅራት ሀሳብ አለኝ
1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=9000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ሞጆ/አዳማ/አ.አ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ/ቸኮሌት ከለር
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ፍላጎት ያላት
3⃣💎ቁመት =1.55/እንደኔ
4⃣💎ስራ =ቢኖራት ጥሩ ከሌላትም ችግር የለም
5⃣💎ቤት =ችግር የለም
6⃣💎ልጅ=የሌላት
7⃣💎እድሜ=ከ18-26
አድራሻየን ከ
@Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሞጆ
ኮድ 👨🔧M00/36
1⃣ 🌹ስም =a
2⃣🌹ፆታ =wend
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =kedese alef blo akesta
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =dese /adsabeba eyalku new ymserawu
5⃣🌹 ቁመት=1.65belay
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹 እድሜ=23
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=65kilo
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=dgri eyetmarku new bekstenshin
1⃣0⃣🌹 ስራየ =negade
1⃣1⃣🌹ቁርአን =aktmalehu
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =eyekerahu new
1⃣3⃣🌹 ትዳር =yelegnm
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =eryelgnm
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=yelgnm
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ= እስከ 30 negade ngn
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=netangn alhamdulilah
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=adsabeba nekst bemkkr
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =keye /chkolet keler konjo
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ= bkeraeymertal kalkerachi chigr yelwum gn ymekrat flgot yinurat
3⃣💎ቁመት =chigr yelwum betam edatatr edatrzm mekakelgna
4⃣💎ስራ =chigr yelem
5⃣💎ቤት =chigr yelem
6⃣💎ልጅ=bikra
7⃣💎እድሜ=23betachi/24
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አዲስአበባ
ኮድ 👰♂W00/29
1⃣🌹ስም =H
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አ.አ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሳኡድ
5⃣🌹ቁመት=1.55
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹እድሜ=28
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=70
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የማዳም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =እየቀራሁ ነው
1⃣2⃣🌹ኪታብ =ወደፊት ኢንሻአላህ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=1200 ሮያል
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሃምዱሊላህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አ.አ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ቀይ/ጠይም
2⃣☪ ቁመት =ከኔሚበልጥ
3⃣☪እድሜው=ከ30-35
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራቢሆን
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =ችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የለለው
8⃣☪ልጅ=የለለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሳኡድ
ኮድ 👰♂W00/28
1⃣🌹ስም =R
2⃣🌹ፆታ =set
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ጉራጌ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ዱባይ
5⃣🌹ቁመት=1.54
6⃣🌹መልክ =የቀይ ዳማ
7⃣🌹እድሜ=23
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=67
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12 ጨርሻለሁ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ዱባይ ውስጥ የቤትስራ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =አልጨረስኩም
1⃣2⃣🌹ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=1200 ድርሀም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ከሀገርውጭ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ጠይም/ቀይ
2⃣☪ ቁመት =1.70+
3⃣☪እድሜው=26-29
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =ችግር የለውም ቢኖረው ጥሩ
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አዶራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ዱባይ ኢማራት
ኮድ 👰♂W00/27
1⃣🌹ስም =F
2⃣🌹ፆታ =set
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አድስአበባ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አድስአበባ
5⃣🌹ቁመት=1.65
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹እድሜ=28
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=60
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =ነበረኝ ተፋተናል
1⃣4⃣🌹ልጆች =1 አያቶቹ ጋር ነው የሚኖረው
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ጠይም
2⃣☪ ቁመት =ከኔሚቀልጥ
3⃣☪እድሜው=35+
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =ችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የለለው
8⃣☪ልጅ=ችግር የለውም
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
ኮድ 👨🔧M00/35
1⃣ 🌹ስም = A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ጉራጌ ዞን
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ጉብሬ
5⃣🌹 ቁመት=175
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹 እድሜ=33
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=78
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የግል
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቼ አለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =አልቀራሁም
1⃣3⃣🌹 ትዳር =አለኝ
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =አለኝ
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም ቦታ አለኝ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=20000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሀምዱሊላህ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ =ጉብሬ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ብትሆን ይመረጣል ከልሆነም የመቅራት ፍላጉት ያላት
3⃣💎ቁመት =1.65እና በላይ
4⃣💎ስራ =ቢኖርትባኖራት
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=የሌላት
7⃣💎እድሜ=23-28
እናም አላህ ፈሪ
በመጨረሻ ግን ችግሮች ለመፍታት በመነጋገር የተነሳ
ፍቅር የምትሰጥ ፍቅር የምትቀበል
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ትችያለሽ
ቦታ #ጉብሬ
ኮድ 👰♂W00/26
1⃣🌹ስም = A
2⃣🌹ፆታ = ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = ምስራቅጉራጌ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ = ሳውዲ
5⃣🌹ቁመት= መካከለኛ
6⃣🌹መልክ = መካከለኛ ቀይ
7⃣🌹እድሜ= 28_29
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ= 50
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ= 8
1⃣0⃣🌹 ስራየ = ለጊዜው አለኝ ወደፊት አሏህ ያውቃል
1⃣1⃣🌹ቁርአን = አላኸተምኩም የተወሰነ ይቀረኛል
1⃣2⃣🌹ኪታብ = የተወሰነ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር = ነበረኝ
1⃣4⃣🌹ልጆች = የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት= የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ= ለግዜው አለኝ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= አልሐምዱሊሏህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= ቡታጀራ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = የቀይ ዳማ_ጠይም
2⃣☪ ቁመት = ረዝም
3⃣☪እድሜው= 30_35
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ያከተመ የቀራ እኔንም የሚያስቀራ ሱኒ ሰለፊ ከጥቃቅን ሽርክ ከቢድዓ የጠራ ከማንኛውም ሱስ የጠራ ዲኑ አኽላቁ ያማረ አደብ የተላበሰ ወንዳወድ ባህሪ የተላበሰ
5⃣☪ስራ = ማስተዳደር የሚችልበት ቋሚ ስራ ያለው
6⃣☪ቤት = ቢኖረው ይመረጣል
7⃣☪ትዳር = አሁን ላይ የሌለው ቢሆን
8⃣☪ልጅ= ችግር የለውም
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሳኡድ
.
የሀራም ግንኙነት :
የሀራም ግንኙነት = በድንገት ይጀመርና
በፀፀት ያበቃል .
የሀራም ግንኙነት.=ኢማንን ያዳክማል
የሀራም ግንኙነት.= ሰላምን ይነሳል
የሀራም ግንኙነት.= ልብን ያቆስላል
የሀራም ግንኙነት.= አላህን ያስቆጣል
የሀራም ግንኙነት.= ከወደፊት አላማ
ያዘናጋል
የሀራም ግንኙነት = ልብን ያቆሻል
የሀራም ግንኙነት = የእድሜን በረካ
ያጠፋል
የሀራም ግንኙነት = ከሀላል ያርቃል
የሀራም ግንኙነት = ጊዜያዊ የሆነ ደስታ
ከዚያም ይወገዳል።
ኮድ 👨🔧M00/34
1⃣ 🌹ስም =A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =አአ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አአ
5⃣🌹 ቁመት=1.67
6⃣🌹መልክ =ጠይም
7⃣🌹 እድሜ=32
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=74
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ማስተርስ
1⃣0⃣🌹 ስራየ = IT
1⃣1⃣🌹ቁርአን = አክትሚያለው
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =በከፊል
1⃣3⃣🌹 ትዳር =የለም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች = አንድ(ቤተሰቦቼ ጋር)
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=አለ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=150ሺ በላይ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ= አአ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ጠይም/ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች ቢሆን
3⃣💎ቁመት =1.60 በላይ
4⃣💎ስራ =ችግር የለም
5⃣💎ቤት =ችግር የለም
6⃣💎ልጅ= የለላት
7⃣💎እድሜ=25-28
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
ኮድ 👨🔧M00/33
1⃣ 🌹ስም = m
2⃣🌹ፆታ =male
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = wello
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ = dubai
5⃣🌹 ቁመት= 1.78
6⃣🌹መልክ = seym
7⃣🌹 እድሜ=30
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=66
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=degree
1⃣0⃣🌹 ስራየ = market
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =የቀራሁ
1⃣3⃣🌹 ትዳር = አለኝ
1⃣4⃣ 🌹ልጆች = አለኝ
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ለበፊቷ አለኝ ላችሰራለሁ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ= 2000 AED(ድርሀም)
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=nalegative
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=dubai
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ = የማታስጠላ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የተወሰነ
3⃣💎ቁመት =1.50 በላይ
4⃣💎ስራ = ችግር የለም
5⃣💎ቤት =የሌላት
6⃣💎ልጅ= የሌላት
7⃣💎እድሜ= 18-23
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ዱባይ
ኮድ 👰♂W00/25
1⃣🌹ስም =h.i
2⃣🌹ፆታ =set
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =adis
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =adis
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =የቀይዳማ
7⃣🌹እድሜ=21
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=55
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=ኮልጅ ተማሪ
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ተማሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለው
1⃣2⃣🌹ኪታብ =እየቀራሁ ነው
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=ተማሪ
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ አልሃምዱሊላህ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ጠይም መካከለኛ
2⃣☪ ቁመት = 1:70 በላይ
3⃣☪እድሜው= 30 ቢበልጥ
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ቁርአን የቀራ የኪታብ ፍላጎት ያለው
5⃣☪ስራ =ያለው
6⃣☪ቤት =እንደሁኔታው
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አዲስአበባ
ኮድ 👰♂W00/24
1⃣🌹ስም =f
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ = አድስአበባ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አድስ አበባ
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹እድሜ=20
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=49
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ተቀጣሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ጨርሻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =ጀምሬለሁ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=7000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ሲያዩት ደስ የሚል
2⃣☪ ቁመት =ከኔሚበልጥ
3⃣☪እድሜው=ከ 25-30
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራና የሚያቀራኝ
5⃣☪ስራ =የግል ስራ ያለው
6⃣☪ቤት =ካለውጥሩ ከሌለውችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ትዳር_ዘዋጅ ( الزواج ) !
🌹የኔ የሚሉትን ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጎን ያገኙበታል። እሱ ለሷ አሷም ለሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉና።
« وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَاوَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ»
« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፤ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተዓምራቶች ኣልሉ። »
« هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ وَجَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا لِيَسْكُنَ إِلَيْهَا »
« እርሱ ያ ከአንዲት ነፍስ (ከኣደም) የፈጠራችሁ ከእርሷም መቀናጆዋን ወደርሷ ይረካ ዘንድ ያደረገ ነው »
🌹የህብረተሰቡም ክብርና ዝርያ ይፀዳበታል። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዳስጠነቀቁን
« إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد كبير …… »
🌹«ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ »
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله
( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون ) [ نهاية المطلب 12/ 43]
🌹«ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው»
ኮድ 👰♂W00/23
1⃣🌹ስም =Z
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ወሎ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አድስአበባ
5⃣🌹ቁመት=1.65
6⃣🌹መልክ =ፀይም
7⃣🌹እድሜ=18
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=58
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =የለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =እየቀራሁ ነው
1⃣2⃣🌹ኪታብ =ኢንሻአላህ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ከቤተሰብ ጋር
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ/ኮምቦልቻ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = የማያስጠላ
2⃣☪ ቁመት = 1.70
3⃣☪እድሜው=20-28
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራ እኔንም የሚያቀራኝ
5⃣☪ስራ =ያለው መስተዳድር የሚችል
6⃣☪ቤት =ያለው
7⃣☪ትዳር =የለለው
8⃣☪ልጅ=የለለው ካለውም ችግር የለው 1
አላህን የሚፈራ እና ቤተሰቦቸን የሚያከብር ቤቱን የሚያከብር መሆን አለበት አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
ኮድ 👨🔧M00/32
1⃣ 🌹ስም =A
2⃣🌹ፆታ =ወንድ
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ኮምቦልቻ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ኮምቦልቻ
5⃣🌹 ቁመት=1.75
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹 እድሜ=25
8⃣✳️ክብደት/ኪሎ=80
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=10
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ነጋደ
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹 ኪታብ =ጀማሪ
1⃣3⃣🌹 ትዳር =አግብቸአላውቅም
1⃣4⃣ 🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=ኪራይ
1⃣6⃣🌹ወርሀዊ ገቢ /ደመወዝ=እንደ አየሩ ነው
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=ነፃ
1⃣8⃣ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=ኮምቦልቻ
የምፈልጋት ሴት ,,,‼️❤️👩🔧
1⃣💎መልክ =ቀይ
2⃣💎ቁርአን /ኪታብ=የቀራች
3⃣💎ቁመት =ከ150 በላይ
4⃣💎ስራ =ችግር የለውም
5⃣💎ቤት =ችግር የለውም
6⃣💎ልጅ=አግብታየማታውቅ
7⃣💎እድሜ=ከ18-23
አድራሻየን ከ @Halimyabatalij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ ኮምቦልቻ
ኮድ 👰♂W00/23
1⃣🌹ስም =S
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ቦንጋ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =ሚዛን
5⃣🌹ቁመት=መካከለኛ
6⃣🌹መልክ =ቀይ
7⃣🌹እድሜ=23
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ=70
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=7
1⃣0⃣🌹 ስራየ =ለጊዜውየለኝም
1⃣1⃣🌹ቁርአን =ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ =የተወሰነ ቀርቻለሁ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለኝም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለኝም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለኝም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ=የለኝም
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV=አልሃምዱሊላህ ነፃ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አድስአበባ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = ቀይ ሳየው ደስ የሚለኝ
2⃣☪ ቁመት =ረዘምያለ
3⃣☪እድሜው=25-30
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ=የቀራኪታብ ባይቀራም ፍላጎት ያለው
5⃣☪ስራ =የራሱ የግልስራ ያለው
6⃣☪ቤት =ቢኖረውጥሩ ከሌለውም ችግር የለም
7⃣☪ትዳር =ያላገባ
8⃣☪ልጅ=የለለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #ሚዛን
ኮድ 👰♂W00/22
1⃣🌹ስም = s
2⃣🌹ፆታ =ሴት
3⃣ 🌹የተወለድኩበት ቦታ =ወሎ
4⃣🌹አሁን ያለሁበት ቦታ =አአ
5⃣🌹ቁመት=154
6⃣🌹መልክ =መካከለኛ
7⃣🌹እድሜ=24
8⃣❇️ ክብደት/ኪሎ= 52
9⃣✳️የትምህርት ደረጃ=12
1⃣0⃣🌹 ስራየ = ሽያጭ ተቀጣሪ
1⃣1⃣🌹ቁርአን = ቀርቻለሁ
1⃣2⃣🌹ኪታብ = ትንሽ
1⃣3⃣ 🌹ከዚህ በፊት ትዳር =የለም
1⃣4⃣🌹ልጆች =የለም
1⃣5⃣🌹መኖሪያ ቤት=የለም
1⃣6⃣ 🌹ደመወዝ/ ወርሃዊ ገቢ= 80000
1⃣7⃣🦠ጤና/HIV= ጤነኛ
1⃣8⃣ ኒካህ ካሰሩ በኋላ መኖር የምፈልገው ቦታ=አ.አ
የምፈልገው ወንድ ,,, ‼️❤️🙎♂
1⃣☪መልክ = አቋም
2⃣☪ ቁመት = መካከለኛና ከዛ በላይ
3⃣☪እድሜው=ከ29_33
4⃣☪ቁርአን /ኪታብ= ቁረአን የቀራ መቅራት የሚችል ሶላት የሚሰግድ
5⃣☪ስራ = ያለው
6⃣☪ቤት =ችግር የለውም
7⃣☪ትዳር =የሌለው
8⃣☪ልጅ=የሌለው
አድራሻየን ከ @Halimyabatualij በመውሰድ መነጋገር ይቻላል
ቦታ #አድስአበባ
🍃 ህይወት እንደ ምግብ ናት ✍
☞ ሁሉም ቀን ጥሩ ምግብ አንበላም
አንድ አንዴ የሻገተ እንጀራ እንበላለን ።
✍ ህይወት ቀለማት ናት
በአንድ ቀለም ብቻ ልንኖራት አንችልም
☞ አንዴ ደስታ ... ☞አንዴ ሀዘን ...
አንዴ ህመም 👈ነት በይወታችን ደስተኛ ለመሆን ደግሞ ሶብር/ትዕግስት አስፈለጊ ነዉ ።👌
😊 ዛሬ ጁምአ ነው ውዶቼ የተጨነቁ ልቦች የታመሙትንም እንዲሁ አላህ ለሁላችንም ሀጃችንን ያሳካልን። አሚንንንን🌸
❤️ በሰላዋት የደመቀ በኢባዳ የፈካን ጁምአ ተመኘሁ 😍
صلى الله عليه وسلم ❤️
