Halal Branding and Marketing PLC ®
Kanalga Telegram’da o‘tish
🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466
Ko'proq ko'rsatish320
Obunachilar
+224 soatlar
+37 kunlar
-330 kunlar
Postlar arxiv
ይህንን ያውቁ ኖሯል ?
ሱልጧን ሙሀመድ አልፋቲህ ኮንስታንትኖፕልን ስለተቆጣጠረ ብቻ አያ ሶፊያ ቤተክርስቲያንን ወደ መስጅድነት በሀይል አልቀየረውም ። ይልቁንስ በባይዛንታይኖች ከፍተኛ የግብር ሸክምና በሚፈፀምባቸው ግፎች ሲሰቃዩ የኖሩት የኮንስታንትኖፕል ( ኢስታንቡል ) ነዋሪዎች በኢስላማዊው የፍትህ ስርአት በጣም ተማረኩ ። አብዛኛው የኮንስታንትኖፕል ህዝብም ወደ እስልምና በገፍ ይገባ ጀመር ። ቤተክርስቲያናት ባዶ መሆን ጀመሩ ። መስጅዶች ደግሞ ይጨናነቁ ያዙ ።
ከሁሉም ቤተክርስቲያናት ጥንታዊውና ግዙፉ ቤተክርስቲያን አያ ሶፊያም ባዶ መሆን ያዘ ። ከአማኒያን ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰበስቡት የቤተክርስቲያኑ ሹማምን ዛሬ ወደዚያ የሚደርስ ሰው አጡ ። በዚህ ጊዜ አንድ ውሳኔ ወሰኑ ። ቤተክርስቲያኑን ለሱልጧኑ መሸጥ !!!
ሱልጧን ሙሀመድ አልፋቲህም አያ ሶፊያን ገዛና ወደ መስጅድነት ቀየረው ። አያ ሶፊያን እንደገና አዘምኖ ለረጂም አመታት የማይፈርስ አድርጎ አሳነፀው አዘመነው !! አያ ሶፊያም የኢስታንቡል መስጅዶች ምልክት ሆነ።
የአያ ሶፊያ መስጅድ ከ 1,500 አመት በላይ የኖረ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮንስታንቲን ቀዳማዊ በ 5 ኛው ክፍለዘመን የተገነባ ድንቅ የአለማችን የኪነ ህንፃ ውበት ነው !
እስልምና በማስገደድ አያምንም !
#Seid_Mohammed_Alhabeshiy
#የመስጅዶች_አባት
ስለማን ላወራ እንደሆነ መቼስ በእርግጠኝነት ትገምታላችሁ ! የማወራላችሁ ስለ አዲሱ ሱልጣን ነው !
አዲሱ ሱልጣን ረጄብ ጦይብ ኤርዶጋንን ግለፀው ብባል የመስጅዶች አባት የመድረሳዎች አባት ብየ እገልፀዋለሁ!!!
እርሱ :-
፨ ሩሲያን ለመጎብኘት በሄደ ጊዜ በሩሲያ ታሪክ እጅግ ግዙፉን መስጅድ አስገንብቶ አስመርቆ የመጣው አዲሱ ሱልጣን ነው !
፨ እርሱ ኮሚኒስቷ ቻይናንም ለመጎብኘት በሄደ ጊዜ በቻይና ትልቁን መስጅድ አስመርቆ የመጣ የዲኑ ጠበቃ ነው !
፨ እርሱ አሜሪካን ለመጎብኘት በሔደ ጊዜ በአሜሪካ ታሪክ እጅግ ግዙፉን መስጅድና ኢስላማዊ ማእከል አስመርቆ የመጣ ሙጃሂድ ነው !
፨ እርሱ ቬንዙዌላን ለመጎብኘት በሔደ ጊዜ በመድናዋ ካራካስ በላቲን አሜሪካ አህጉር በግዝፈቱ አቻ የሌለውን መስጅድና ኢስላማዊ ማእከል አስመርቆ የመጣ የኡማው ሰንደቅ ነው !
፨ እርሱ እንግሊዝን በጎበኘ ጊዜ በእንግሊዝ በውበቱም ሆነ በግዝፈቱ ታላቅ የሆነውን መስጅድ አስመርቆ የመጣ ጋዚ ነው !
፨ እርሱ ጀርመንን በጎበኘ ጊዜ በጀርመን በአይነቱ ልዩ ፤ በውበቱ እጅግ ማራኪ ፤ በግዝፈቱም አቻ የሌለውን የኮሎይን መስጅድን አስመርቆ የመጣው ዳግማዊው አልፕ አርስላን ነው !!
፨ እርሱ ለጉብኝቶ ሄዶ መስጅድ አሰርቶ ያልተመለሰበትን ሀገር ከነገራችሁኝ እኔ ደግሞ ዝናብ የማይዘንብባትን ኢትዮጵያን እነግራችሗለሁ !
፨ እርሱ በምእራባውያን ተልእኮ በአታቱርክም አስፈፃሚነት የተዘጋውን ፣ ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎበት የተከፈተውን የአያ ሶፊያን መስጅድ ዳግም ያስከፈተው ዳግማዊው አልፋቲህ ሙሀመድ ቢን ሙራድ ነው !!!
፨ እርሱ በቱርክ ውስጥ ያስገነባቸው መስጅዶች ፣ ኢስላማዊ ዩኒቨርስቲዎች ፣ መድረሳዎችና ጠንካራ ተቋሞች ብዛትና ግዝፈት በነ ኦቶማን ዘመን እንጅ በማንም ዘመን አልተሰሩም !
እርሱ የጭቁን ቱርካዊያን ሙስሊሞች ዱአ የወለደው ፤ የሰልጁቅ ኦቶማኖች የጀብዱ የታሪክ መንፈስ ያሳደገው ፤ የኢስላም ጠላቶች ግፍና ጭቆና ያጠነከረው የኢስላም ልኡል ነው !
እርሱ ለአላማው ወጀብ የማይነቀንቀው የማይገፋ ተራራ ነው ! የተደገፈው በተራራዎች ጌታ በአላህ ነውና !!!
አዎ እርሱ የመስጅዶች አባት ነው!!!
ረጂም እድሜ ለሱልጣን ኤርዶጋን !
http://t.me/ertugrulethiopia
Ethio-ካሊግራፊ
በኢትዮጵያ calligrapy Art ለማሳደግ በ Ethio-ካሊግራፊ አባላት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ሪፖርት ይቀርብበታል
https://telegram.me/ethiocalligraph
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
