ru
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Открыть в Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Больше
320
Подписчики
+224 часа
+37 дней
-330 день
Архив постов
photo content

በአንድ አይን በሚንበር ቲቪ ጀምሯል

ነሲሀቲቪ በኢትዮሳትገብቷል 11605H/V45000

Mohammed selelahu alyhi weselem💞
Mohammed selelahu alyhi weselem💞

ይህንን ያውቁ ኖሯል ? ሱልጧን ሙሀመድ አልፋቲህ ኮንስታንትኖፕልን ስለተቆጣጠረ ብቻ አያ ሶፊያ ቤተክርስቲያንን ወደ መስጅድነት በሀይል አልቀየረውም ። ይልቁንስ በባይዛንታይኖች ከፍተኛ የግብር ሸክምና
+1
ይህንን ያውቁ ኖሯል ? ሱልጧን ሙሀመድ አልፋቲህ ኮንስታንትኖፕልን ስለተቆጣጠረ ብቻ አያ ሶፊያ ቤተክርስቲያንን ወደ መስጅድነት በሀይል አልቀየረውም ። ይልቁንስ በባይዛንታይኖች ከፍተኛ የግብር ሸክምና በሚፈፀምባቸው ግፎች ሲሰቃዩ የኖሩት የኮንስታንትኖፕል ( ኢስታንቡል ) ነዋሪዎች በኢስላማዊው የፍትህ ስርአት በጣም ተማረኩ ። አብዛኛው የኮንስታንትኖፕል ህዝብም ወደ እስልምና በገፍ ይገባ ጀመር ። ቤተክርስቲያናት ባዶ መሆን ጀመሩ ። መስጅዶች ደግሞ ይጨናነቁ ያዙ ። ከሁሉም ቤተክርስቲያናት ጥንታዊውና ግዙፉ ቤተክርስቲያን አያ ሶፊያም ባዶ መሆን ያዘ ። ከአማኒያን ከፍተኛ ገንዘብ የሚሰበስቡት የቤተክርስቲያኑ ሹማምን ዛሬ ወደዚያ የሚደርስ ሰው አጡ ። በዚህ ጊዜ አንድ ውሳኔ ወሰኑ ። ቤተክርስቲያኑን ለሱልጧኑ መሸጥ !!! ሱልጧን ሙሀመድ አልፋቲህም አያ ሶፊያን ገዛና ወደ መስጅድነት ቀየረው ። አያ ሶፊያን እንደገና አዘምኖ ለረጂም አመታት የማይፈርስ አድርጎ አሳነፀው አዘመነው !! አያ ሶፊያም የኢስታንቡል መስጅዶች ምልክት ሆነ። የአያ ሶፊያ መስጅድ ከ 1,500 አመት በላይ የኖረ ለመጀመሪያ ጊዜ በኮንስታንቲን ቀዳማዊ በ 5 ኛው ክፍለዘመን የተገነባ ድንቅ የአለማችን የኪነ ህንፃ ውበት ነው ! እስልምና በማስገደድ አያምንም ! #Seid_Mohammed_Alhabeshiy

እለተ እሁድ መወዳ መረጃና መዝናኛ ላይ ይጠብቁን!

#የመስጅዶች_አባት ስለማን ላወራ እንደሆነ መቼስ በእርግጠኝነት ትገምታላችሁ ! የማወራላችሁ ስለ አዲሱ ሱልጣን ነው ! አዲሱ ሱልጣን ረጄብ ጦይብ ኤርዶጋንን ግለፀው ብባል የመስጅዶች አባት የመድረሳዎች አባት ብየ እገልፀዋለሁ!!! እርሱ :- ፨ ሩሲያን ለመጎብኘት በሄደ ጊዜ በሩሲያ ታሪክ እጅግ ግዙፉን መስጅድ አስገንብቶ አስመርቆ የመጣው አዲሱ ሱልጣን ነው ! ፨ እርሱ ኮሚኒስቷ ቻይናንም ለመጎብኘት በሄደ ጊዜ በቻይና ትልቁን መስጅድ አስመርቆ የመጣ የዲኑ ጠበቃ ነው ! ፨ እርሱ አሜሪካን ለመጎብኘት በሔደ ጊዜ በአሜሪካ ታሪክ እጅግ ግዙፉን መስጅድና ኢስላማዊ ማእከል አስመርቆ የመጣ ሙጃሂድ ነው ! ፨ እርሱ ቬንዙዌላን ለመጎብኘት በሔደ ጊዜ በመድናዋ ካራካስ በላቲን አሜሪካ አህጉር በግዝፈቱ አቻ የሌለውን መስጅድና ኢስላማዊ ማእከል አስመርቆ የመጣ የኡማው ሰንደቅ ነው ! ፨ እርሱ እንግሊዝን በጎበኘ ጊዜ በእንግሊዝ በውበቱም ሆነ በግዝፈቱ ታላቅ የሆነውን መስጅድ አስመርቆ የመጣ ጋዚ ነው ! ፨ እርሱ ጀርመንን በጎበኘ ጊዜ በጀርመን በአይነቱ ልዩ ፤ በውበቱ እጅግ ማራኪ ፤ በግዝፈቱም አቻ የሌለውን የኮሎይን መስጅድን አስመርቆ የመጣው ዳግማዊው አልፕ አርስላን ነው !! ፨ እርሱ ለጉብኝቶ ሄዶ መስጅድ አሰርቶ ያልተመለሰበትን ሀገር ከነገራችሁኝ እኔ ደግሞ ዝናብ የማይዘንብባትን ኢትዮጵያን እነግራችሗለሁ ! ፨ እርሱ በምእራባውያን ተልእኮ በአታቱርክም አስፈፃሚነት የተዘጋውን ፣ ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎበት የተከፈተውን የአያ ሶፊያን መስጅድ ዳግም ያስከፈተው ዳግማዊው አልፋቲህ ሙሀመድ ቢን ሙራድ ነው !!! ፨ እርሱ በቱርክ ውስጥ ያስገነባቸው መስጅዶች ፣ ኢስላማዊ ዩኒቨርስቲዎች ፣ መድረሳዎችና ጠንካራ ተቋሞች ብዛትና ግዝፈት በነ ኦቶማን ዘመን እንጅ በማንም ዘመን አልተሰሩም ! እርሱ የጭቁን ቱርካዊያን ሙስሊሞች ዱአ የወለደው ፤ የሰልጁቅ ኦቶማኖች የጀብዱ የታሪክ መንፈስ ያሳደገው ፤ የኢስላም ጠላቶች ግፍና ጭቆና ያጠነከረው የኢስላም ልኡል ነው ! እርሱ ለአላማው ወጀብ የማይነቀንቀው የማይገፋ ተራራ ነው ! የተደገፈው በተራራዎች ጌታ በአላህ ነውና !!! አዎ እርሱ የመስጅዶች አባት ነው!!! ረጂም እድሜ ለሱልጣን ኤርዶጋን ! http://t.me/ertugrulethiopia

ሐዋ ሾው ጀምሯል!
ሐዋ ሾው ጀምሯል!

Ethio-ካሊግራፊ በኢትዮጵያ calligrapy Art ለማሳደግ በ Ethio-ካሊግራፊ አባላት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ሪፖርት ይቀርብበታል https://telegram.me/ethiocalligraph