uz
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

Kanalga Telegram’da o‘tish

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

Ko'proq ko'rsatish
320
Obunachilar
+224 soatlar
+37 kunlar
-330 kunlar
Postlar arxiv
▶️AFRICA TV ETHIO SAT ላይ ገብቷል 📶11605 H 45000

⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ ዛሬ ዙል_ቃዕዳ 29 ነው። @ethio_danish ይህ ማለት ደግሞ ጁምዓ የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከዛሬ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️ ስለዚህ ወዳጆች፦ 👉ፀጉሩን መቁረጥ፣ 👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣ 👉ጥፍሩን መቁረጥ፣ 👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከጁምዓ ማሳለፍ የለበትም። @ethio_danish ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ» 👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️

✳️ ________________________ #የዙልሒጃን_10_ቀኖች_መፆም_የፈለገ_እነሆ___________________________ የዙል ሒጃ ፆም እሁድ ይጀምራል👈 🕋 1⃣✏️ እሁድ 11/ 7/ 2021 2️⃣✏️ሰኞ 12/ 7/ 2021 3️⃣✏️ማክሰኞ 13/ 7/ 2021 4️⃣✏️እሮብ 14/ 7/ 2021 5️⃣✏️ሀሙስ 15/ 7/ 2021 6️⃣✏️ጁመዓ 16/ 7/ 2021 7️⃣✏️ቅዳሜ 17/ 7/ 2021 8️⃣✏️እሁድ 18/ 7/ 2021 9️⃣✏️ሰኞ አረፋ ላይ ለመቆም ያልበቃ ሰኞ ይፆመዋል19/ 7/ 2021 የአረፋ ፆም የሚመጣውን ያለፈውን የአመት የሚመጣውን የአመት ወንጀላችን የማበስ ፈድል አለው ا አላህ ይወፍቀን የተቀበል ሚነ ወሚንኩም ያረብ! 🔟 ማክሰኞ የውሙል አረፋ ኢዱል አድሀሙባረክ . 20/ 7/ 2021 ✏️~•° መልዕክቱ እናንተ ጋር እንድቀር አትፍቀዱ ሌሎችን አሰወታውሱበት !!

Bati:jami mosque
Bati:jami mosque

Nur mosque daleti
Nur mosque daleti

Minber tv ሁለንተናዊ ከፍታ
Minber tv ሁለንተናዊ ከፍታ

Lafto bilal mesgid
Lafto bilal mesgid