Halal Branding and Marketing PLC ®
الذهاب إلى القناة على Telegram
🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466
إظهار المزيد320
المشتركون
+224 ساعات
+37 أيام
-330 أيام
أرشيف المشاركات
⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️
ዛሬ ዙል_ቃዕዳ 29 ነው።
@ethio_danish
ይህ ማለት ደግሞ ጁምዓ የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።
የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከዛሬ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️
ስለዚህ ወዳጆች፦
👉ፀጉሩን መቁረጥ፣
👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣
👉ጥፍሩን መቁረጥ፣
👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከጁምዓ ማሳለፍ የለበትም።
@ethio_danish
ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦
«إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا»
«አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ»
👆ይህ አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም በማስተላለፍ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው‼️‼️
✳️
________________________
#የዙልሒጃን_10_ቀኖች_መፆም_የፈለገ_እነሆ___________________________
የዙል ሒጃ ፆም እሁድ ይጀምራል👈 🕋
1⃣✏️ እሁድ
11/ 7/ 2021
2️⃣✏️ሰኞ
12/ 7/ 2021
3️⃣✏️ማክሰኞ
13/ 7/ 2021
4️⃣✏️እሮብ
14/ 7/ 2021
5️⃣✏️ሀሙስ
15/ 7/ 2021
6️⃣✏️ጁመዓ
16/ 7/ 2021
7️⃣✏️ቅዳሜ
17/ 7/ 2021
8️⃣✏️እሁድ
18/ 7/ 2021
9️⃣✏️ሰኞ አረፋ ላይ ለመቆም ያልበቃ ሰኞ ይፆመዋል19/ 7/ 2021
የአረፋ ፆም የሚመጣውን ያለፈውን የአመት የሚመጣውን የአመት ወንጀላችን የማበስ ፈድል አለው ا አላህ ይወፍቀን የተቀበል ሚነ ወሚንኩም ያረብ!
🔟 ማክሰኞ የውሙል አረፋ ኢዱል አድሀሙባረክ . 20/ 7/ 2021
✏️~•° መልዕክቱ እናንተ ጋር እንድቀር አትፍቀዱ
ሌሎችን አሰወታውሱበት !!
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
