cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

ረሱል ሰ.ዐ.ወ በዚህ ቻናል @ደርሶች ለሰርግ ከፈለጉ📨ን= @Meba65@ mnzuma @ሲራ @ ሀያቱ ሶሀባ ያገኛሉ በተጨማሪም ሰኞ &hamus በተለየ ኢሽቅ ያገኙናል 📨📩 @Meba_juni_bot @SeliMwla

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
786
Obunachilar
-224 soatlar
-57 kunlar
-2230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Mret chamawoc alugh Ye turk ekawoc Kuter alew bflgacut 🔊0944290640 @Meba65. Tg
Hammasini ko'rsatish...
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال! ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!! @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
' ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ... የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !! @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የዒድ አል ፊጥር በዓል #እሮብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #እሮብ ሚያዝያ 2 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማለት እንወዳለን ። ኢድ_ሙባረክ 🌙 🌕🌕@memespo45🌕🌕 🌕🌕@memespo45🌕🌕
Hammasini ko'rsatish...
#ምሽት_3 ሰዓት_ላይ ይጠብቁን 😍😍 #ያ_ሸምሰል_ዓለም 💚#ያ_ገውሰል_ኢባዴ😍 የሀገራችን እንቁ🇪🇹🇪🇹 እና ስመገናናው ዛኪር🌟🌟 ከ70 አመታት በላይ በመንዙማ የኖሩት፣በቀጥበሬው ሰይድ አቡል ጀበል #ቡራቅ ተብለው የተሰየሙትና የተዘየኑት💛።በሰይድ ፋሪስ #ጧውሰል_ሐድራ የተባሉት🔥።ነፍስን ጥግ ድረስ የማላጋት ሀይል ደራርበው የለበሱት።የመደድ አባት🔥የጉራጌው ሙሽራ የመስቃኑ እንቁ።ተአምር ባጀበው ድምፃቸው ብዙ ትዝታዎችን ቀስቃሽ ፤እነሆ በ84 አመታቸው ጉድ ሊያሰኙን።#ያ_ሸምሰል_ዓለም ''እንዳንተ የለም'' እና ''#ያገውሰል_ኢባዴ'' በተሰኙ መንዙማዎች #ሸይኽ_አህመድ_ቡራቅ ሸይኽ ኢብራሂም ዳግም ተመልሰዋል ከወጣቱ #ማዲሕ_አብዱረዛቅ_አቂብ ጋር ድንቅ መንዙማ።በእራሳቸው ዩትዩብ ቻናል ለእናንተ ይዘው መተዋል። #➤ሼር #➤ሼር #ሰብስክራይብ እያረጋችሁ። ዩትዩብ 👇 https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z https://youtube.com/@Ab_AQIB?si=y_rpqY54oJc9gZ4Z ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100083413537198 ___ Share Share Share Share Share Share Share
Hammasini ko'rsatish...
ወንጀል ስትሰራ.... ሸይጣን ምነው ይሄን ሰው ወንጀል ባላሳራሁት የምልልህ አይነት ሰው ሁን! ምክንያቱም አንተ ቶሎ ተፀፅተህ ወደ አላህ ስትመለስ... እሱ ባንተ መመለስ ይፀፀታልና! @alahu_akber1
Hammasini ko'rsatish...
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0952999606 ይደውሉ 🙌 Telegram acc @Its_aymu
Hammasini ko'rsatish...
ለረመዳን የሚሆኑ የተለያዩ ቤትን ሚያሸበርቁ ዲኮሮች 🌙✨️በታላቅ ቅናሽ ይዘንላችሁ ከች ብለናል የወደዳቹት በመደወል ይዘዙን ከ free dalvery ጋር እናቀርብላችኋለን #ረመዳን_የጅማዐና🤩 ☎️0952999606 ይደውሉ 🙌 Telegram acc @Its_aymu
Hammasini ko'rsatish...