Neros' School Key To Success
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 506
Obunachilar
-124 soatlar
+77 kun
+2630 kun
Postlar arxiv
🏆🔥 የሁለተኛው ዙር የ "LION" እና "EAGLE" ታላቅ ፍልሚያ በከፍተኛ ድምቀት ተካሄደ! 🔥🏆
👨👩👧👧 ክቡራን ወላጆች እና የመላው ኔሮስ ስኩል ማህበረሰብ እንደምን አላችሁ?
✍ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሁለተኛው ዙር የ "LION" 🦁 እና የ "EAGLE" 🦅 ቡድኖች ውድድር በተለያዩ አጓጊ ጨዋታዎች እና የስፖርት መርሐ-ግብሮች በታላቅ ደስታና ድምቀት ተካሂዷል!
ልጆቻችን በየሜዳው ያሳዩት ብቃት፣ ትጋት እና የወዳጅነት መንፈስ እጅግ የሚያኮራ ነበር።
📊 የየቅርንጫፎቹ የውድድር ውጤት እንደሚከተለው ተጠናቋል፦
🦁 ቦሌ ቅርንጫፍ (KG)፦
ትንንሾቹ ጀግኖቻችን ባደረጉት አጓጊ ጨዋታ "LION" ቡድን የበላይነቱን በመጨበጥ አሸናፊ ሆኗል! 🥇🦁👏
🦁 180 ቅርንጫፍ (KG)፦
በእልህ አስጨራሽ ፉክክር ታጅቦ "LION" ቡድን ድሉን የራሱ በማድረግ የድል ባለቤት ሆኗል! 🏆🦁✨
🦅 180 ቅርንጫፍ (Grade)፦
በከፍተኛ ፅናት እና ቆራጥነት የተደረገውን ውድድር "EAGLE" ቡድን በአሸናፊነት አጠናቋል! 🥇🦅🔥
🤝 የኮሌጅ ቅርንጫፍ፦
ሁለቱም ቡድኖች እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ያደረጉት ፍልሚያ እጅግ ተመጣጣኝ በመሆኑ ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል! ⚖️ 🌟
🙏 በየቅርንጫፉ በውድድሩ ላይ በመሳተፍ ድንቅ ብቃት ላሳዩን ተማሪዎቻችን እንዲሁም ውድድሩን በድምቀት እንድናዘጋጅ ለረዱን መምህራኖቻችን ምስጋናችን ከልብ ነው!🎉👏
👇 ወላጆች! ለልጆቻችሁ እና ለምትደግፉት ቡድን ያለችሁን ደስታ በ reaction ግለፁልን👇
የልጆቻችንን ውሎ እና ጨዋታ በፎቶ አፍታ ጋበዝናችሁ!📸👇
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#eagle #lion #tournament #game
+5
🌟 የ1ኛው ሩብ ዓመት (1st Quarter) መካከለኛ (Mid-Exam) ፈተና ተጀመረ! 📚✨
✍ ውድ ተማሪዎቻችን፤ ትጋታችሁና ጥረታችሁ የሚፈተንበት፣ ያነበባችሁትንና የቀሰማችሁትን እውቀት በተግባር የምታሳዩበት ሰዓት ላይ ደርሰናል! 🎯💪
👉 ዛሬ ደስ በሚልና በተረጋጋ መንፈስ የተጀመረው ይህ የፈተና መርሃ-ግብር፤ በላቀ ውጤት እንደምታጠናቅቁ ጥርጥር የለንም።
🔥 ለተማሪዎቻችን ሁሉ መልካም ዕድል እንመኛለን!
"ትዕግስትና ትጋት የስኬት መሰረት ናቸው፤ ውጤታችሁም የድካማችሁ ማሳያ ይሆናል!" 🌟
#ኔሮስስኩልየስኬትቁልፍ
#midexam #1stquarter
