cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

TIKVAH-MAGAZINE

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። #ኢትዮጵያ ያግኙን +251913134524

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
196 568
Obunachilar
+1024 soatlar
-37 kunlar
+55830 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በኮሌራ በሽታ የተጠቁ ዜጎችን ለመደገፍ የሚውል 1 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚሰጥ አሳወቀ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በኮሌራ በሽታ የተጠቁ ዜጎችን ለመደገፍ የሚውል 1 ሚሊዮን ዩሮ የአስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳወቀ። በኢትዮጵያ ባለፈው ወር ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና በሀገሪቱ የተለያዩ አባቢዎች በተከሰተ ድርቅ ምክንራት በ9 ክልሎች ከ600 ሰዎች በላይ በኮሌራ መያዛቸው ተነግሯል። የገንዘብ ድጋፉ የሰብዓዊ እርዳታ አጋሮች ማህበረሰብ አቀፍ በሆነ መንገድ ለንፁህ መጠጥ ውሃ፣ ለንፅህና እና የኮሌራ በሽታን ለመከላከል ይውላል ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
16 6777Loading...
02
በያዝነው አመት ከወሊድ ጋር በተያያዘ 549 እናቶች እና ከ5ሺ በላይ ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን ተነገረ በ 2016 ዓ.ም በመላ አገሪቱ 549 እናቶች ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ ለሞት መዳረጋቸውን እና 5,716 ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው ይህንን የገለፁው የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን ለዚህ የሞት መጠን መንስዔ የሆኑ ችግሮችን በመለየት መፍትሔ መስጠት ለምን አልተቻለም ሲል ጥያቄ ማቅረቡን ሪፖርተር አስነብቧል። የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፣ የጤና ተቋማት ሩቅ በመሆናቸው እናቶች ለወሊድ በጊዜ ወደ ተቋማቱ አለመምጣት ዋናው ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት መኖሩ ሲገለፅ በርካታ ቁጥር ያላቸው እናቶች ለሞት እየተዳረጉ እንደሆነ በሪፈር የተላከ ታካሚ ደም እንደሌለው ታይቶ አንቀበልም እስከማለት የደረሱ ሆስፒታሎች መኖራቸውም ነው የተነገረው። @TikvahethMagazine
19 42310Loading...
03
ሃይንከን ኢትዮጵያ ደራሽ የተሰኘውን የችግረኛ ወገኖች ቤት ግንባታ ፕሮጀክቱን በሐረር አስጀመረ ሃይንከን/ሐረር ቢራ ለአቅመ ደካሞች የሚያደርገውን የቤት ግንባታ መርሃ ግብሩን በዛሬው እለት በሃረር ከተማ አስጀምራል። ደራሽ የተሰኘው ይህ ፕሮጀክት 34 ቤተሰቦችን ከ125 ቤተሰቦቻቸው ጋር ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን፤ በሶስት ወር ጊዜ ተጠናቆ ለባለቤቶቹ ርክክብ ይደረጋል። ግንባታው 25 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን፤ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በማስቆጠራቸው የፈራረሱት ቤቶች ደረጃቸውን ጠብቀው ፎቅና ምድር ሆነው ይገነባሉ ተብሏል። ሃይንከን ኢትዮጵያ በደራሽ ፕሮጀክቱ ላለፉት ተከታታይ አራት ዓመታት በአዲስ አበባ በከረዩ ሰፈር፣ ቀጨኔ፣ ጨርቆስ እና አቃቂ አካባቢዎች ለሚገኙ ዓቅመ ደካሞች 122 ቤቶች ገንብቶ ማስረከቡ የሚታወስ ነው። @TikvahethMagazine
16 0909Loading...
04
-----የስራ ማስታወቂያ-------- ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በስሩ ለሚገኙት ድርጅቶቹ ( " ብራይት የስልጠና ማዕከል " እና "ብራይት አስመጪና ላኪ " ) በ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሙያ ላይ ከተሰማሩ ባለሙያዎች / ድርጅቶች ጋር በ ቋሚነት /ኩንትራት አብሮ መስራት ይፈልጋል።
12 5359Loading...
05
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊዮን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አክሲዮኑን በገዙ ከመጀመሪያው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0970592191 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
13 66810Loading...
06
የጋዜጠኞች መብት እንዳይጣስ የሚከራከር የህግ ባለሙያዎች ቡድን ሊቋቋም ነው የሚዲያ ተቋማት እና ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው ብቻ የሚደርስባቸውን ችግር ለመፍታት የህግ የባለሙያዎች ቡድን እየተቋቋመ መሆኑን ኢትዮኤፍ ኤም ዘግቧል። የህግ ባለሙያዎቹ ቡድን የተለያዩ ጋዜጠኛውን የሚጎዱ ህጎች ላይ በመከራከር ጋዜጠኛውን መብቱን የማስጠብቅ ስራ የሚሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ዋና ዳይሬክተር አቶ መሱድ ገበየው መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ይህ የህግ ባለሙያዎች ቡድን 'መላ' የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ሲገለፅ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን እንዲሁም የጋዜጠኞችን መብት ለማስጠበቅ ይስራል ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
18 40621Loading...
07
#Update: ዓባይ ፪ የተሰኘችው ግዙፏ የኢትዮጵያ መርከብ ለመጀመሪያ ጊዜ ኬኒያ ላሙ ወደብ ደረሰች 60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው ግዙፏ "አባይ ሁለት" መርከብ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ጭነቷን ማራገፍ ጀምራለች፡፡ መርከቧ ለመጀመሪያ ጊዜ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ስትደርስ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የስራ ኃላፊዎች የወደቡን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ ቀደም ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ከውጭ ለማስገባት የኬንያን ላሙ ወደብ ልትጠቀም ዝግጁ መሆኗ መገለፁ አይዘነጋም። @TikvahethMagazine
19 1627Loading...
08
#Update: #ተገኝታለች: ከቀናት በፊት ደብዳቤ ፅፋ የጠፋችው ህፃን እየሩሳሌም እሸቱ ከስድስት ቀናት በኋላ ማታ የካ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስትገባ ተገኝታ ወደ ቤቷ ተመልሳለች። (ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት ድርጅት) @TikvahethMagazine
17 7977Loading...
09
ከ 6 እስከ 14 ለሆኑ ልጆች የኦንላይን  ኮዲንግ  ስልጠና ስልጠና may 18 , 2024 ቅዳሜ ይጀምራል። ከ6 እስከ 14 ለሆኑ ህጻናት የ6 ሳምንታት የscratch ስልጠና( ጌም እና አኒሜሽን እየሰሩ ነው ሚማሩት)። የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ክፍያ ለ6 ሳምንት ፕሮግራም 2500 ብር ነው። በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት ያግኙን @koderlabtrainingcenter ወይም በ 0940121072 ይደውሉ። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሬጅስተር ያርጉ። https://forms.gle/J3CeN5XE4vQW3MF49
16 4387Loading...
10
#PackingMachine for #sale የዱቄት፤ጥራ ጥሬ እና ቅመማ -ቅመም ማሸጊያ ማሽን ✅ ከ 2 ግራም   እስከ 100 ግራም ድረስ  ያሽጋል ✅ አዲስ ዐዐዐ ነው,ሙከራ  ብቻ የሰራ ነው ✅ የቻይና ስሪት ነው ✅ በ ቤት ቆጣሪ የሚሰራ ነው(220v, ነው) ዱቄት ነክ፤ጥራጥሬና  ሌሎችም  አያሸጉ መሰራት ይችላሉ ✅  ቤትዎ ቁጭ ብሎ ጥሩ ቢዝነስ  መስራት  ይችላሉ ✅ ድጂታል Computerized  ነው 👉 ዋጋ= 350,000 ብር ነው ድርድር  አለው #ማሳሰቢያ: በ የቀኑ የምንለቃችው የተለያዩ  ማሺነሪዎች ወይም ማምረቻዎች ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ሲፈሉጉ ቴሌግራም ቻነላችን ይጎብኙ 👉 https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib ☎️ 0980157401 , 0967825702
19 1015Loading...
11
በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የጋራ የሆነ አንድ ልብና አንድ እትብት ያላቸው የተጣበቁ መንታ ህፃናት ተወለዱ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ሁለት ጭንቅላት፣ አራት እጅ፣ አራት እግር ያላቸው እንዲሁም የጋራ የሆነ አንድ ልብና አንድ እትብት ያላቸው የተጣበቁ መንታ ህፃናት ተወለዱ። ህፃናቱ ሁለቱም ጾታቸው ወንድ መሆኑን ሲገልፅ ወላጅ እናት ከ8ኛ ወር ጀምሮ በሆስፒታሉ ክትትል ሲደረግላቸው እንደነበረና በቀዶ ጥገና በሠላም መገላገላቸውን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን በዘገባው አመልክቷል። በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የፅንስና ማህፀን ስፔሻሊስት ዶክተር አረጋኸኝ ሙሉጌታ እንደዚህ አይነት ክስተቶች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ መሆናቸውን ገልፀዋል። ዶክተር አረጋኸኝ እናቶች የእርግዝና ምርመራ በወቅቱና በአግባቡ ቢያደርጉ ችግሩ ሊፈታ የሚችልበትም አጋጣሚ አለ ብለዋል። በአሁኑ ሰአት ህጻናቱ እና እናታቸው በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉም ነው የተባለው።
31 38287Loading...
12
የኢትዮጵያ አብዮት ከ50 ዓመት በኋላ የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ አመትን በማስመልከት የአብዮቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ትሩፋቶች እና የተሸጋገሩ እዳዎችን ለማሳየት ያለመ ልዩ ሴሚናር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዶ ነበር። በሴሚናሩ ላይ ምን ሀሳብ ተነሳ? " ባለፉት 50 አመታት አንድ አብዮት ብቻ ሳይሆን ሁለት አብዮቶች ናቸው የተካሄዱት " - ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ                          " በነውጥ የሚመጣ ለውጥ የሰው እልቂት፣ የንዋይ እልቂት እንጂ መፍትሄ አልሆኑም እስካሁን ያየናቸው " - አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)                          " በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል ውስጥ ትንሽ ለስልጣን ያለን አተያይ የተለያየ ነው። ስልጣን ፍፁማዊ ነው እንዲጋራ አይደርግም። በግል ነው። ይህ ችግር አለ። መለወጥ አለበት " - ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/ የኢትዮጵያ አብዮት ከ50 ዓመት በኋላ
28 1286Loading...
13
“እጅግ በጣም አነስተኛ የሆነ አረቦን ነው እየሰበሰብን ያለነው” - ነጻነት ለሚሳ “የፋይናንስ ሴክተሩ በሚፈልገው ልክ የሰለጠነ የሰው ኃይል ማቅረቡ ላይ ፈተና ሆኗል” - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  * * * 7ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ከግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ/ም እስከ ግንቦት 2 ቀን 2016 ዓ/ም በስካይ ላይት ሆቴል፣ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በፋይናንሱ ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ተከብሯል። የጉባኤው ዓላማ በፋይናንስ ሴክተሩ ምን አይነት ፈተናዎችና አዳዲስ ነገሮች አሉ? ገፊ ኃይሎች ምንድን ናቸው? የሚሉት ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረግና የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል። በጉባኤው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚና የመድን ሰጪዎች ማኀበር ምክትል ፕሬዚደንት አቶ ነጻነት ለሚሳ፣ የመድን ሰጪዎች ማኀበር ራሱን የቻለ አመራር እንዲኖረው ጥረት በማድረግ፤ ብሔራዊ ባንክ ኢኒሼቲቩን ወስዶ አዲስ የሚመራ ኮሚሽን ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ተናግረዋል። በኢንሹራንስ ዘርፉ ገበያው ውስጥ ያለው ከፍተኛ የዋጋ ውድድር ዝቅተኛ አረቦን እንዲሰበሰብ እያደረገ መሆኑን የገለፁት አቶ ነፃነት ለአብነት የሞተር ኢንሹራንስ ዝቅተኛ የአረቦን ገቢ እንዳለው ጠቅሰው “ለሞተር ኢንሹራንስ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም እጅግ በጣም አነስተኛ የሆነ አረቦን ነው እየሰበሰብን ያለነው” ሲሉ ተናግረዋል። አክለውም ጎረቤት አገራት ለትልልቅ የዋስትና መጠኖች የሚያስከፍሉት አረቦን በጣም ከፍ ያለ መሆኑን ጠቅሰው በሀገራችን የኢንሹራንስ ንቃተ ህሊና በጣም አነስተኛ መሆኑን አስረድተዋል። “የፋይናንስ ሴክተሩ ከታች ከመደበኛ ትምህርት ቤት ጀምሮ መሰጠት መቻል አለበት” በማለት የመፍትሄ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምን አለ? ጉባኤውን በአጋርነት በማዘጋጀት እየተሳተፈ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀይሉ ዑመር፣ "የፋይናንስ ሴክተሩ በርካታ ችግሮች ያሉበት ነው” ብለው የዩኒቨርሲቲው ትልቁ ድርሻ የፋይናንስ ሴክተሩ፣ ይህን ችግር የሚቀርፍ የሰው ኃይል ማቅረብ መሆኑን አስረድተዋል። “በፋይናንስ ሴክተሩ ካሉት ችግሮች በአሁኑ ወቅት ሴክተሩ በሚፈልገው ልክ የሰለጠነ የሰው ኃይል ማቅረቡ ላይ ፈተና ሆኗል። ከዓለም አቀፋዊ ጉዳይ ስንነሳ ዘመኑ የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ ሌላ Pressure ነው” ብለዋል። ዩኒቨርሲቲው ለፋይናንስ ሴክተር ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት እንደሚሰራ የገለፁት ጀይሉ “ያሉትን የትምህርት ፕሮግራሞች እያጠና፤ እየከለሰ ገበያ ላይ ያለው ክፍተት ምንድን ነው? የሚለውን በመለየት እያደራጀ እየመጣ ነው” የሚል ማብራሪያ ሰጥተዋል። “በተጨማሪ ደግሞ የአ/አ ዩኒቨርሲቲ ለዚህ የፋይናንስ ሴክተር በፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት ፕሮግራሞች በፓሊሲ ደረጃ አቅዶ፤ አዘጋጅቶ ከግልና መንግስታዊ ተቋማት የሙያ ማኅበራት ጋር ተባብሮ ያሉት ክፍተቶች ላይ የፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት እየቀረጸ ነው” ብለዋል። (📸 የጉባኤውን ፎቶ ከላይ መመልከት ይችላሉ።)
27 2408Loading...
14
ከ 6 እስከ 14 ለሆኑ ልጆች የኦንላይን  ኮዲንግ  ስልጠና ስልጠና may 18 , 2024 ቅዳሜ ይጀምራል። ከ6 እስከ 14 ለሆኑ ህጻናት የ6 ሳምንታት የscratch ስልጠና( ጌም እና አኒሜሽን እየሰሩ ነው ሚማሩት)። የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ክፍያ ለ6 ሳምንት ፕሮግራም 2500 ብር ነው። በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት ያግኙን @koderlabtrainingcenter ወይም በ 0940121072 ይደውሉ። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሬጅስተር ያርጉ። https://forms.gle/J3CeN5XE4vQW3MF49
21 04910Loading...
15
#PackingMachine for #sale የዱቄት፤ጥራ ጥሬ እና ቅመማ -ቅመም ማሸጊያ ማሽን ✅ ከ 2 ግራም   እስከ 100 ግራም ድረስ  ያሽጋል ✅ አዲስ ዐዐዐ ነው,ሙከራ  ብቻ የሰራ ነው ✅ የቻይና ስሪት ነው ✅ በ ቤት ቆጣሪ የሚሰራ ነው(220v, ነው) ዱቄት ነክ፤ጥራጥሬና  ሌሎችም  አያሸጉ መሰራት ይችላሉ ✅  ቤትዎ ቁጭ ብሎ ጥሩ ቢዝነስ  መስራት  ይችላሉ ✅ ድጂታል Computerized  ነው 👉 ዋጋ= 350,000 ብር ነው ድርድር  አለው #ማሳሰቢያ: በ የቀኑ የምንለቃችው የተለያዩ  ማሺነሪዎች ወይም ማምረቻዎች ለመሸጥ ወይም ለመግዛት ሲፈሉጉ ቴሌግራም ቻነላችን ይጎብኙ 👉 https://t.me/wooodib https://t.me/wooodib ☎️ 0980157401 , 0967825702
22 54015Loading...
16
በደቡብ ኢትዮጵያ 148 ቀበሌዎች ከ75 ሺህ በላይ የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ መሆናቸው ተነገረ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየጣለ ያለውን የበልግ ዝናብ ተከትሎ 148 ቀበሌዎች ከ75 ሺህ በላይ የቤተሰብ አስተዳዳሪዎች ለጎርፍና ለአፈር ናዳ አደጋ ተጋላጭ መሆናቸው የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጋንታ ጋምአ ለኢዜአ እንደገለጹት መደበኛና ከመደበኛ በላይ የሆነ የበልግ ዝናብ ስርጭት በክልሉ የጎርፍና የአፈር ናዳ አደጋዎችን ሊያስከትል ይችላል። በተለይ ጎፋ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ አሌ እና አሪ ዞኖች ለጎርፍና ለናዳ እንዲሁም ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶና ጌዴኦ ዞኖች ለጎርፍ አደጋ የመጋላጥ ስጋት ያለባቸው መሆናቸውን ጠቅሰዋል። በመሆኑም በክልሉ የአደጋ ተጋላጭ አካባቢዎችን በመለየት ህዝብን ባሳተፈ መልኩ የቅድመ መከላከል ሥራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
27 3948Loading...
17
#እንድታውቁት ነገ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ደንበኞች የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት አሳውቋል።
25 04046Loading...
18
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊዮን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አክሲዮኑን በገዙ ከመጀመሪያው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0970592191 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
24 25221Loading...
19
#አፋልጉኝ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ14 ዓመት ታዳጊ ልጅ እየሩሳሌም እሸቱ ትባላለች። በቀን 29/08/2016 ዓ/ም አጃምባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ልዩ ምልክት በግራ እጇ የሽታ ምልክት ያላት ሲሆን ልጅቷን ያያት ወይም ያለችበትን የሚያውቅ በስልክ ቁጥር 0920495412 /  0920352001/ 0920663417 0911874530 / 0911869639 ይደውሉልን ስትል ወላጅ እናቷ ተማጽናለች።
26 56617Loading...
20
ደካማ በተባለው የሰዓት አጠቃቀም የተነሳ አፍሪካ ምን ያህል ኃብት ታጣ ይሆን? ደከማ የተባለው የሰዓት አጠቃቀማችን ላይ ውጤት ለማምጣት የተቋቋመ ተቋም የመመስረቻ መርኃግብሩን በቅርቡ ማድረጉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ET5amClub የተሰኘው ይኸው ተቋም ላለፉት 13 ወራት ሊንኪዲን ( LinkedIn ) በተሰኘው የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ከመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-35 በሆኑ ተሳታፊዎች ላይ የዳሰሳ ጥናት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ ከፍተኛ የሆነ የሰዓት አጠቃቀም ችግር መኖሩን ከማመላከቱም ባለፈ አሀጉሪቱን በቲሪሊየን የሚቆጠሩ ዶላሮችን በየአመቱ እንድታጣ እያደረጋት ይገኛል ሲል ገልጿል። ይህንን ችግር ለመቅረፍም ማህበረሰቡን በጉዳዮ ዙሪያ ለማወያየት እና ዘላቂ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመፍትሄ ሐሳብ ይዞ መቅረቡን አስታውቋል። በተለይ አሁን ባለንበት ወቅት ብቁ፣ ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለማፍራት አንድ የታለፈ መስመር መኖሩን በማንሳት ወጣቶች የሥራ ፈጠራ፣ እንዲሁም የሥራ ላይ ልምድ ሥልጠናዎችን ከመውሰዳቸው በፊት #የሰዓት አጠቃቀማቸው እንዲሁም ራስን መግዛት ( Self Discipline) ልምምድ ማዳበር አለባቸው የሚል አቋም አለው። ለዚህም የስራውን አለም ለመቀላቀል የሚጠብቁ ወጣቶችን በስነ ምግባር እንዲሁም በውጤታማ የስርዓት አጠቃቀም ዙሪያ ስልጠናዎችን ማዘጋጀቱን አስታውቋል። ከስልጠናዎቹ በተጨማሪ ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ በጌሞችና በጋራ የሚከወኑ ልዩ ልዩ ተግባራቶችን በመፍጠር የሰዓት አጠቃቀማችን የተሻለ እንዲሆንና ልምዳችንን እንድናዳብር እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል። በሀገራችንም፥ "የሀበሻ ቀጠሮ" የሚለውን የተዛባ ትርክት ለመቀየር ሁሉም ኃላፊነት አለበት ያለው ተቋሙ ማንኛውም የሚመለከተው የመንግስት፣ የግል እንዲሁም በዚህ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚፈልጉ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር አብሮዝግጁ ነኝ ብሏል።
32 85442Loading...
21
#SafaricomEthiopia ° በኢትዮጵያ 9.4 ሚሊዮን ደንበኞችን እና 4.51 ሚሊዮን የኤም-ፔሳ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችያለሁ። ° በመጀመሪያው የአገልግሎት ዘመኑ 41.22 ሚሊየን ዶላር ገቢ አግኝቻለሁ። ሳፋሪኮም የኢትዮጵያ በመጀመሪያው አገልግሎቱ 41.22 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የሞባይል ዳታ ገቢው 31.83 ሚሊዮን ሲሆን ከድምጽ አገልግሎቱ ደግሞ 7.63 ሚሊየን ዶላር አግኝቷል። አንድ ሰው በአማካይ የሚጠቀመው የኢንተርኔት ዳታ 4.3GB መሆኑንም በሪፖርቱ ተመላክቷል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ኩባንያው 9.4 ሚሊዮን ደንበኞች ያፈራ ሲሆን 2,806 የሞባይል ሳይቶች ዘርግቷል። ይህም ኔትወርኩ 38% የህብረተሰብ ክፍል የሚያዳርስ ነው ተብሏል። የ2023 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 4.51 ሚሊዮን የኤም-ፔሳ ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለ ሲሆን ወደ 28,000 ኤጀንቶችን ማፍራት ችሏል። ግጭት እና አለመረጋጋት ለሳፋሪኮም የቴሌኮም መሰረተልማት እና የማስፋፊያ ስራ እንቅፋት መሆኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው የተሾሙት ዊም ቫንሄሌፑቴ ገልፀዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚው " በኢትዮጵያ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የምናደርገው እንቅስቃሴ ተገድቧል። ለምሳሌ በአማራ ክልል 500 ማማዎች አሉን ነገር ግን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ስራ እየሰሩ አይደሉም" ሲሉ ተናግረዋል። የቴሌኮም ኦፕሬተሩ እስከ መጋቢት 2024 ለቴሌኮም መሰረተ ልማት ግንባታ 713.8 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ማድረጉንም ያሳወቀ ሲሆን በዋጋ ንረት ምክንያት ገቢው መቀኑሱንም አሳውቋል። የሳፋሪኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፒተር ንዴጓ  " ከ2025 ጀምሮ ኢትዮጵያ ለቴሌኮም ኦፕሬተሩ የሳፋሪኮም ግሩፕ ትልቅ ገቢ የምታመጣ ትሆናለች ብለን እንጠብቃለን " በማለት እ.ኤ.አ. በ2026 መጨረሻ ኩባንያው ያወጣውን ወጪው ይመልሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።
33 82528Loading...
22
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክፍት የሥራ ቦታዎች ላይ ለማመልከት የሚረዳ የሥራ ማመልከቻ ድረ-ገፅ ይፋ አድርጓል። ባንኩ የድረ-ገፁን አጠቃቀም አስመልክቶ የአጠቃቀም መመሪያ ያወጣ ሲሆን አመልካቾች በመጀመሪያ ስማቸውን፣ ስልክ ቁጥራቸውን፣ የኢሜይል አድራሻቸውን በማስገባት መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። ከተመዘገቡ በኋላ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች ሲኖሩ በድረገፁ ላይ የተመዘገቡበትን የስልክ ወይም ኢሜይል አድራሻ እና አመልካቾች ለዚሁ አላማ በመመዝገቢያ ቅፁ ላይ ያስገቡትን የግላቸውን የይለፍ ቃል (Password) በማስገባት ስራዎችን መከታተልና ማመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። የስራ መከታተያ ድረገፁ https://vacancy.cbe.com.et
36 165518Loading...
23
#digitalMarketing #traininginstitute #cloudbridge ክላውድ ብሪጅ ማሰልጠኛ ተቋም የተላያዩ የአጭር ጊዜ ኮርሶችን በግራፊክስ ዲዛይኒንግ፣ በኢንተርየር ዲዛይኒንግ፣ በዌብሳይት ዲቨሎፒንግ እንዲሁም በዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ አዘጋጅተን ምዝገባ የጀመርን ሲሆን ፈጥነው ለሚመዘገቡ ተማሪዎቻችን ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል እና ባለን ውስን ቦታ ፈጥነው ይመዝገቡ:: የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ :: ለበለጠ መረጃ -094 228 0000 አድራሻ:መገናኛ ሲቲ ሞል 6ኛ ፎቅ Instagram:-https://www.instagram.com/cloudbridgetraining/ Website:-https://cloudbridgeacademy.com/ Telegram :-https://t.me/cbmtraininginstitute TIKTOK:-https:https://www.tiktok.com/@cloudbridge_traning
31 95012Loading...
24
ለ Big 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ይዘጋጁ! በሃገሪቱ ግንባታ ዘርፍ ትልቁ ዝግጅት፤ ከግንቦት 22 እስከ ግንቦት 24፣ 2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ይዘጋጃል። - ከ 150 በላይ ከሚሆኑ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ አዳዲስ ምርቶችንና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይጎብኙ! - ከ 15 በላይ ሃገራት ከሚመጡ ተሳታፊዎች ጋር ይገናኙ! - በግንባታው ዘርፍ ከበቁ 9000 ባለሙያዎች ጋር ትስስር ይፍጠሩ! - ከ 20 በላይ በሚሆኑ፣ በዋጋ በማይተመኑ መረጃ ሰጪ መድረኮች ላይ የመሳተፍና የ Continuous professional development ነጥብዎን የማሳደግ ዕድሉን ያግኙ! በሁነቱ ላይ ልናገኝዎ በጉጉት እንጠብቃልን! በነጻ ለመጎብኘት አሁኑኑ ይመዝገቡ : https://bit.ly/3UsrL5I
30 80313Loading...
25
#Update: በ ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሁለተኛው ወር የንባብ ዘመቻ በበርካታ ሰዎች የጠቆሙት መጻሕፍት የትኞቹ ናቸው? ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬድዮ በየካቲት 17 ያስጀመረው የ100 ቀናት የንባብ ዘመቻ ሁለተኛ ወሩን አልፎ ሊጠናቀቅ የአንድ ወር ገደማ ጊዜ ይቀረዋል። እስካሁን የመጻሕፍት ጥቆማቸውን የሰጡ ግለሰቦች ሰባን ተሻግረዋል። ቲክቫህ ከዚህ ቀደም የመጀመሪያዎቹ 30 መጻሕፍት ጠቋሚዎች በሰጡት የጥቆማ ዝርዝር ላይ ተመስርቶ የትኞቹ መጻሕፍት በአብዛኛው ሰዎች ዘንድ ተመራጭ ሆኑ በሚል ጥቆማ መስጠቱ ይታወሳል። ከመጀመሪያዎቹ 30 የመጻሕፍት ጠቋሚዎች በኋላ ያሉት 30 ግለሰቦች ዘንድ የትኞቹ መጻሕፍት በብዛት ተመረጡ ? 1) የአዲስ አለማየሁ " ፍቅር እስከ መቃብር " በ 6 ሰዎች የንባብ ጥቆማ ውስጥ በመካተት ቀዳሚ ሆኗል። 2) የበዓሉ ግርማ " ኦሮማይ " በ 4 ሰዎች የንባብ ምርጫ ውስጥ ተካትቷል። 3) የሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን " እሳት ወይ አበባ " በ 3 ሰዎች፤ 4) የፊት አውራሪ ተክለ ሀዋርያት ተክለ ማርያም " ኦቶ ባዮግራፊ " በ 3 ሰዎች የንባብ ምርጫ ጥቆማ ውስጥ ተካትቷል። የሚከተሉት 4 መጻሕፍት ደግሞ እያንዳንዳቸው በ2 ሰዎች የንባብ ዝርዝር ውስጥ መካተት ችለዋል። 1)  የእጓለ ገ/ዮሐንስ " የከፍተኛ ት/ት ዘይቤ" 2) የጳውሎስ ኞኞ " አጤ ሚኒሊክ " 3) የሊዮ ቶልስቶይ War and peace እና 4)  የአዳም ረታ " ግራጫ ቃጭሎች "
34 59647Loading...
26
የኢትየጵያ እና የአሜሪካን የ120 አመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርእይ ተከፈተ የኢትየጵያ እና የአሜሪካን የ120 አመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያሳይ የፎቶ አውደርእይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ተከፈተ። ይህ አውደርእይ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እና ቱሪዝም ሚኒስቴር ትብብር ነው። የፎቶ ኤግዚቢሽኑ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም  ከሚያዚያ 30 እስከ ግንቦት 18 ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ደግሞ ከሚያዚያ 21 እስከ ግንቦት 18 እንዲሁም በሀያት ሪጀንሲ ከሰኔ 10 እስከ 30 ፤ 2016ዓ/ም የሚቆይ መሆኑ ተነግሯል።
34 1837Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በኮሌራ በሽታ የተጠቁ ዜጎችን ለመደገፍ የሚውል 1 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚሰጥ አሳወቀ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በኮሌራ በሽታ የተጠቁ ዜጎችን ለመደገፍ የሚውል 1 ሚሊዮን ዩሮ የአስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርግ አሳወቀ። በኢትዮጵያ ባለፈው ወር ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና በሀገሪቱ የተለያዩ አባቢዎች በተከሰተ ድርቅ ምክንራት በ9 ክልሎች ከ600 ሰዎች በላይ በኮሌራ መያዛቸው ተነግሯል። የገንዘብ ድጋፉ የሰብዓዊ እርዳታ አጋሮች ማህበረሰብ አቀፍ በሆነ መንገድ ለንፁህ መጠጥ ውሃ፣ ለንፅህና እና የኮሌራ በሽታን ለመከላከል ይውላል ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
👏 20😡 15 7🤔 4
Photo unavailableShow in Telegram
በያዝነው አመት ከወሊድ ጋር በተያያዘ 549 እናቶች እና ከ5ሺ በላይ ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን ተነገረ በ 2016 ዓ.ም በመላ አገሪቱ 549 እናቶች ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ ለሞት መዳረጋቸውን እና 5,716 ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው ይህንን የገለፁው የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን ለዚህ የሞት መጠን መንስዔ የሆኑ ችግሮችን በመለየት መፍትሔ መስጠት ለምን አልተቻለም ሲል ጥያቄ ማቅረቡን ሪፖርተር አስነብቧል። የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፣ የጤና ተቋማት ሩቅ በመሆናቸው እናቶች ለወሊድ በጊዜ ወደ ተቋማቱ አለመምጣት ዋናው ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት መኖሩ ሲገለፅ በርካታ ቁጥር ያላቸው እናቶች ለሞት እየተዳረጉ እንደሆነ በሪፈር የተላከ ታካሚ ደም እንደሌለው ታይቶ አንቀበልም እስከማለት የደረሱ ሆስፒታሎች መኖራቸውም ነው የተነገረው። @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
😢 46🤔 2😨 2 1
ሃይንከን ኢትዮጵያ ደራሽ የተሰኘውን የችግረኛ ወገኖች ቤት ግንባታ ፕሮጀክቱን በሐረር አስጀመረ ሃይንከን/ሐረር ቢራ ለአቅመ ደካሞች የሚያደርገውን የቤት ግንባታ መርሃ ግብሩን በዛሬው እለት በሃረር ከተማ አስጀምራል። ደራሽ የተሰኘው ይህ ፕሮጀክት 34 ቤተሰቦችን ከ125 ቤተሰቦቻቸው ጋር ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን፤ በሶስት ወር ጊዜ ተጠናቆ ለባለቤቶቹ ርክክብ ይደረጋል። ግንባታው 25 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን፤ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በማስቆጠራቸው የፈራረሱት ቤቶች ደረጃቸውን ጠብቀው ፎቅና ምድር ሆነው ይገነባሉ ተብሏል። ሃይንከን ኢትዮጵያ በደራሽ ፕሮጀክቱ ላለፉት ተከታታይ አራት ዓመታት በአዲስ አበባ በከረዩ ሰፈር፣ ቀጨኔ፣ ጨርቆስ እና አቃቂ አካባቢዎች ለሚገኙ ዓቅመ ደካሞች 122 ቤቶች ገንብቶ ማስረከቡ የሚታወስ ነው። @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
👏 28 1
Photo unavailableShow in Telegram
-----የስራ ማስታወቂያ-------- ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ በስሩ ለሚገኙት ድርጅቶቹ ( " ብራይት የስልጠና ማዕከል " እና "ብራይት አስመጪና ላኪ " ) በ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሙያ ላይ ከተሰማሩ ባለሙያዎች / ድርጅቶች ጋር በ ቋሚነት /ኩንትራት አብሮ መስራት ይፈልጋል።
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊዮን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አክሲዮኑን በገዙ ከመጀመሪያው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0970592191 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የጋዜጠኞች መብት እንዳይጣስ የሚከራከር የህግ ባለሙያዎች ቡድን ሊቋቋም ነው የሚዲያ ተቋማት እና ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው ብቻ የሚደርስባቸውን ችግር ለመፍታት የህግ የባለሙያዎች ቡድን እየተቋቋመ መሆኑን ኢትዮኤፍ ኤም ዘግቧል። የህግ ባለሙያዎቹ ቡድን የተለያዩ ጋዜጠኛውን የሚጎዱ ህጎች ላይ በመከራከር ጋዜጠኛውን መብቱን የማስጠብቅ ስራ የሚሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ዋና ዳይሬክተር አቶ መሱድ ገበየው መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተው ይህ የህግ ባለሙያዎች ቡድን 'መላ' የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ሲገለፅ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን እንዲሁም የጋዜጠኞችን መብት ለማስጠበቅ ይስራል ነው የተባለው። @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
👏 42🤔 5 4😡 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Update: ዓባይ ፪ የተሰኘችው ግዙፏ የኢትዮጵያ መርከብ ለመጀመሪያ ጊዜ ኬኒያ ላሙ ወደብ ደረሰች 60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው ግዙፏ "አባይ ሁለት" መርከብ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ጭነቷን ማራገፍ ጀምራለች፡፡ መርከቧ ለመጀመሪያ ጊዜ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ስትደርስ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የስራ ኃላፊዎች የወደቡን የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡ ቀደም ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ማዳበሪያ ከውጭ ለማስገባት የኬንያን ላሙ ወደብ ልትጠቀም ዝግጁ መሆኗ መገለፁ አይዘነጋም። @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
44👏 23
#Update: #ተገኝታለች: ከቀናት በፊት ደብዳቤ ፅፋ የጠፋችው ህፃን እየሩሳሌም እሸቱ ከስድስት ቀናት በኋላ ማታ የካ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስትገባ ተገኝታ ወደ ቤቷ ተመልሳለች። (ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት ድርጅት) @TikvahethMagazine
Hammasini ko'rsatish...
😢 67👏 22 10😡 3🤔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከ 6 እስከ 14 ለሆኑ ልጆች የኦንላይን  ኮዲንግ  ስልጠና ስልጠና may 18 , 2024 ቅዳሜ ይጀምራል። ከ6 እስከ 14 ለሆኑ ህጻናት የ6 ሳምንታት የscratch ስልጠና( ጌም እና አኒሜሽን እየሰሩ ነው ሚማሩት)። የምስክር ወረቀት ያገኛሉ ክፍያ ለ6 ሳምንት ፕሮግራም 2500 ብር ነው። በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት ያግኙን @koderlabtrainingcenter ወይም በ 0940121072 ይደውሉ። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ሬጅስተር ያርጉ። https://forms.gle/J3CeN5XE4vQW3MF49
Hammasini ko'rsatish...
2🤔 2👏 1

4👏 3