cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Tesfa

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 926
Obunachilar
-124 soatlar
+137 kunlar
+3430 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
የእግዚአብሔር ቃል በየግዜው እየሰፋ እየጨመረ የሚሄድ: የሰዎችን ህይወት የሚለውጥ ሀይል ያለው ነው። የማይቆመው የክርስቶስን ወንጌልን ለማካፈል: የእግዚአብሔርን ቃል ለማወጅ ተጠርተሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
7024Loading...
02
በጨለመው ግዜያቶችህ: በእንባ ግዜያቶችህ: ህመምህን ብቻ በምታደምጥብት ግዜ: ማን ይደርስልኛል በምትልበት ግዜ ለሕይወትህ እንደገና የሚባል ሌላ አዲስ ቀን አለ ብለህ መጠበቅ ሊከብድህ ይችላል:: ነገር ግን በእንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ በምትሆንበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መደገፍ ነፍስን ያሳርፋል:: እርሱ በትካዜ መንፈስ ፋንታ የምስጋና መጎናጸፊያ ይደርብልሀል:: እግዚአብሔር ይምታልፍበት ይገባዋል:ህመምህን ያውቃል: ጩኸትህንም ይሰማል: ሁሉንም አድሶ ውብና ድንቅ:አዲስም አድርጎም ይለውጠዋል:: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
4533Loading...
03
ሕይወት በጊዜ ውስጥ የተገደበች ናት::በጊዜ ውስጥ ሕይወትም ሞትም አለ: ከዘላለም የነበረ በጊዜ ውስጥ የተገለጠ የፀና ዘላለማዊ የሆነ ህይወት አለ:: እርሱም ህይወት ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰራው ስራ በማመን የምታገኘው ህይወት ነው:: መዳን በጊዜ ውስጥ ነው: ጊዜውም ዛሬ አሁን ነው:: እናም ወንድሜ ሳይረፍድ ክርስቶስን የህይወትህ ጌታ አድርገህ ልትቀበል ትወዳለህ? ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
7313Loading...
04
እግዚአብሔርን በማወቅ: በፅድቅና ቅድስና የሚኖር ሰው በህይወቱ በህይል እየጨመረ እና እየበረታ በጌታ ኃይልና ፀጋ ይኖራል። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
5553Loading...
05
Tiktok 👉 https://bit.ly/ትንሳኤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ቆሮንቶስ 5:21 Tiktok 👉 https://bit.ly/ትንሳኤ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
5643Loading...
06
አበቃልኝ ባልክበት ሁኔታህ ላይ በእግዚአብሔር ምህረት መታመን: በእርሱ ምህረት መደገፍ ነፍስህን ደስ የሚያሰኛት መፅናናት ከእርሱ ዘንድ ታገኛለህ:: ግራ ከተጋባህበት ነገር ሊያሳርፍህ: ሊረዳህ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በአጠገብህ አለ:: በእግዚአብሔር ምህረት መታመን በመከራ ውስጥም ቢሆን ደስታን እና ሰላምን ይሰጥሀል:: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
8543Loading...
07
በፈተና መፅናት ቀላል ነገር ብቻ ሆኖ አይደለም: ነገር ግን እንደሚቻል እና ውጤቱም ምን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል:: በፈተና የመጽናት ሽልማት ታላቅ ነው: በፈተና የሚጸኑ የሕይወትን አክሊል ይቀበላሉ። ፈተናህን እንድታሸንፍ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ሊረዳህ በአጠገብህ ነው። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
5533Loading...
08
ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
8205Loading...
09
እግዚአብሔር ለተደገፈው ጠንካራና የማይነቃነቅ አለት ነው። እርሱ በችግሮችህ ጊዜ ሁሉ ረዳት ነው:: እግዚአብሔር መጠጊያ እና ደኅንነት ነው። በእርሱ ተደግፎ የተናወጠ የለም:: በእግዚአብሔር ላይ ታመን: የሚረዳህና የሚያድንህ እርሱ ብቻ ነው። እርሱ የማይናወጥ አለት፣ ከሞት አዳኝ፣ ረዳት ፣ የዘላለም ተስፋ ነው: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
7412Loading...
10
እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር: ግራ በተጋባህበት ነገር: በጥያቄ በምትሞላበት ግዜ ሁሉ እግዚአብሔርን መታመን ሀይልን ይሰጥሀል:: እርሱ እግዚአብሔር ብርታት ይሆንሀል:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
8461Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
የእግዚአብሔር ቃል በየግዜው እየሰፋ እየጨመረ የሚሄድ: የሰዎችን ህይወት የሚለውጥ ሀይል ያለው ነው። የማይቆመው የክርስቶስን ወንጌልን ለማካፈል: የእግዚአብሔርን ቃል ለማወጅ ተጠርተሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
6
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
በጨለመው ግዜያቶችህ: በእንባ ግዜያቶችህ: ህመምህን ብቻ በምታደምጥብት ግዜ: ማን ይደርስልኛል በምትልበት ግዜ ለሕይወትህ እንደገና የሚባል ሌላ አዲስ ቀን አለ ብለህ መጠበቅ ሊከብድህ ይችላል:: ነገር ግን በእንዲህ አይነት ሁኔታ ውስጥ በምትሆንበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መደገፍ ነፍስን ያሳርፋል:: እርሱ በትካዜ መንፈስ ፋንታ የምስጋና መጎናጸፊያ ይደርብልሀል:: እግዚአብሔር ይምታልፍበት ይገባዋል:ህመምህን ያውቃል: ጩኸትህንም ይሰማል: ሁሉንም አድሶ ውብና ድንቅ:አዲስም አድርጎም ይለውጠዋል:: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
14👍 1
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
ሕይወት በጊዜ ውስጥ የተገደበች ናት::በጊዜ ውስጥ ሕይወትም ሞትም አለ: ከዘላለም የነበረ በጊዜ ውስጥ የተገለጠ የፀና ዘላለማዊ የሆነ ህይወት አለ:: እርሱም ህይወት ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰራው ስራ በማመን የምታገኘው ህይወት ነው:: መዳን በጊዜ ውስጥ ነው: ጊዜውም ዛሬ አሁን ነው:: እናም ወንድሜ ሳይረፍድ ክርስቶስን የህይወትህ ጌታ አድርገህ ልትቀበል ትወዳለህ? ልንረዳችሁ ዝግጁ ነን:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
7
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔርን በማወቅ: በፅድቅና ቅድስና የሚኖር ሰው በህይወቱ በህይል እየጨመረ እና እየበረታ በጌታ ኃይልና ፀጋ ይኖራል። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Connect to Mentor
00:51
Video unavailableShow in Telegram
Tiktok 👉 https://bit.ly/ትንሳኤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው። ቆሮንቶስ 5:21 Tiktok 👉 https://bit.ly/ትንሳኤ #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
ትንሳኤ withaudio.mp468.99 MB
👍 1
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
አበቃልኝ ባልክበት ሁኔታህ ላይ በእግዚአብሔር ምህረት መታመን: በእርሱ ምህረት መደገፍ ነፍስህን ደስ የሚያሰኛት መፅናናት ከእርሱ ዘንድ ታገኛለህ:: ግራ ከተጋባህበት ነገር ሊያሳርፍህ: ሊረዳህ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በአጠገብህ አለ:: በእግዚአብሔር ምህረት መታመን በመከራ ውስጥም ቢሆን ደስታን እና ሰላምን ይሰጥሀል:: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
5👍 2
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
በፈተና መፅናት ቀላል ነገር ብቻ ሆኖ አይደለም: ነገር ግን እንደሚቻል እና ውጤቱም ምን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል:: በፈተና የመጽናት ሽልማት ታላቅ ነው: በፈተና የሚጸኑ የሕይወትን አክሊል ይቀበላሉ። ፈተናህን እንድታሸንፍ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ሊረዳህ በአጠገብህ ነው። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
5👍 2
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሀል: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
9👍 1
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ለተደገፈው ጠንካራና የማይነቃነቅ አለት ነው። እርሱ በችግሮችህ ጊዜ ሁሉ ረዳት ነው:: እግዚአብሔር መጠጊያ እና ደኅንነት ነው። በእርሱ ተደግፎ የተናወጠ የለም:: በእግዚአብሔር ላይ ታመን: የሚረዳህና የሚያድንህ እርሱ ብቻ ነው። እርሱ የማይናወጥ አለት፣ ከሞት አዳኝ፣ ረዳት ፣ የዘላለም ተስፋ ነው: #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
12
Connect to Mentor
Photo unavailableShow in Telegram
እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር: ግራ በተጋባህበት ነገር: በጥያቄ በምትሞላበት ግዜ ሁሉ እግዚአብሔርን መታመን ሀይልን ይሰጥሀል:: እርሱ እግዚአብሔር ብርታት ይሆንሀል:: መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ! #tesfa #hope #brightmonday Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
Hammasini ko'rsatish...
👍 5 3
Connect to Mentor
Po'stilar arxiv